ኢትዮ ቼልሲ FANS
72.2K subscribers
6.82K photos
14 videos
1 file
151 links
🏅 የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
🏆የተለያዮ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
💣እያንዳንዱ የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደናንተ እናደርሳለን
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
🔵 ካይሴዶም ለቼልሲ የመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል፡፡

🔥🔥😃

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
38 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

🔹 18 ጨዋታ አሸነፍን
🔹 9 ጊዜ አቻ ወጣን
🔹 11 ጊዜ ተሸነፍን

🔹 77 ጎሎች አስቆጠርን
🔹 63 ጎል ተቆጠረብን

ፕሪምየር ሊግ፡ 6ኛ
የካራባኦ ዋንጫ፡ የፍፃሜ ተፋላሚ
ኤፍ ኤ ካፕ፡ ግማሽ ፍጻሜ

63 ነጥብ. 6 ኛ ደረጃ. የ2023/24 እዚህ ጋር ያበቃል! 🤝🔵

የፓቼውን ቼልሲ ዘንድሮ ከ 10 ስንት ትሰጡታላቹ?

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኒኮ እና ሞይሰስ😁

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ለቼልሲ ብዙ ደቂቃዎች የተጫወቱ ተጫዋቾች።

🥇 ኮነር ጋላገር (4036)
🥈ሞይስ ካይሴዶ (3880)
🥉አክሴል ዲሳሲ (3689)
🏅ኮል ፓልመር (3613)
🎖ኒኮላስ ጃክሰን (3532)
🎖 ኤንዞ ፈርናንዴዝ (3093)
🎖ቲያጎ ሲልቫ (3015)

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ዛሬ የክለባችን ድንቅ ግብ ጠባቂ የነበረው የፒተር ቼክ ልደት ነዉ 🥳

one of the greatest goalkeeper in premier league history 🥶💙

Hbd legend🎂🎈🎉

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
መልዕክት አለን ከ BOSS 💙

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ጄምስ ለቲያጎ ሲልቫ የላከዉ የስንብት መልዕክት

ጀምስ 🗣በጣም ያሳዝናል በመለያየታችን ግን የምትመለሰዉ ወደ ሀገርህ በመሆኑ ተደስቻለዉ።
(ጀምስ የስንብት ቃል ለቲያጎ ሲልቫ )

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 ብሮሲያ ዶትመንድ ማትሰንን የግላቸዉ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ 21.3 ሚልዮን ፓዉንድ ለማቅረብ አስበዋል ይህም ማለት ዝዉዉሩን ከ 31 ሚልዮን ፓዉንድ በታች መጨረስ ይፈልጋሉ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 "ቼልሲዎች ለሮሜሉ ሉካኩ €45m (£38m) ይፈልጋሉ። ካለፈው ክረምት ጀምሮ አቋማቸው አልተለወጠም። አል-ሂላል ለዚህ መጠን ጨረታ ተቀባይነት ነበረው ነገር ግን ሉካኩ በጣሊያን ለመቆየት ፈልጓል ።

ምንም አይነት የውል መልቀቂያ አንቀጽ የለም ነገርግን አንድ ሰው ለዚህ መጠን ጨረታ ቢያቀርብ እንደሚሸጥ በቼልሲ እና ሉካኩ መካከል የቃል ስምምነት አለ ።

( Ben jacobs - CBC sport )

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨"እኔ በግሌ ፖቸቲኖ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኖ አንድ የውድድር ዘመን ይገባዋል።

ይህ የውድድር ዘመን ለቼልሲ ወደ መጀመሪያው  አስደሳች አልነበረም ነገር ግን አሁንም ማስታወስ አስፈላጊ የሆነው አዲስ አሰልጣኝ እና ብዙ አዳዲስ ተጫዋቾችን ይዞ የመጀመሪያው አመቱ ነው ።

Fabrizio Romano

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኢትዮ ቼልሲ FANS
ዛሬ የክለባችን ድንቅ ግብ ጠባቂ የነበረው የፒተር ቼክ ልደት ነዉ 🥳 one of the greatest goalkeeper in premier league history 🥶💙 Hbd legend🎂🎈🎉 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ፒተር ቼክ ለቼልሲ 🎉🇨🇿

👤 494 ጨዋታ
🔵 228 ጨዋታ ግብ ሳቆጠርበት ወጣ
🏆🏆🏆🏆 ፕሪምየር ሊግ
🏆🏆🏆🏆 ኤፍኤ ካፕ
🏆🏆🏆 ካራባኦ ካፕ
🏆 ቻምፒየንስ ሊግ
🏆 ኢሮፓ ሊግ
🏅 የቼልሲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
🖐🖐🖐🖐 የወርቅ ጓንት

በድጋሜ መልካም 42ኛ አመት የልደት በአል legend 🫡 🥳

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኤንዞ ፈርናንዴዝ በአርጀንቲና የኮፓ አሜሪካ ጊዜያዊ ቡድን ውስጥ ተካቷል። 🔵🇦🇷

#InternationalWatch | #CFC

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ለኮል ፓልመር ምን አይነት አመት ነበር😌🥶

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
በቼልሲ ባለስልጣናት እና በፖቸቲኖ መካከል አንድ አለመግባባት አለ ለዛም ነው የቼልሲ ባለስልጣናት ፖቸቲኖን ለማሰናበት እያጤቱ ያሉት

ፖቸቲኖ ሚፈልገው የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት እሱ ይጠቅሙኛል ያስፈልጉኛል ብሎ ሚያስባቸውን ተጨዋቾች እንዲፈርሙለት ለባለስልጣናቱ አስተያየት መስጠት ጥቆማ መረግ ነው የቼልሲ ባስልጣናት ደሞ ሚፈልጉት እነሱ አሪፍ ተጨዋች ነው ወይም አለም አቀፍ ላይ ጥሩ ብቃት ሚያሳዩ ከዋክብቶችን በመሰብሰብ ነው ለቼልሲ እንዲፈርሙ ሚያረጉት በዚህ ጉዳይ ላይ ከፖቸቲኖ ጋር ትንሽ አለመግባባት አለ

እንደኔ እይታ የቼልሲ ባለስልጣናት ስተት እየሰሩ ነው ምክንያቱም አንድ ቡድን ውጤታማ ለማረግ እነሱ የሚፈልጉትን ተጨዋች ሳይሆን አሰልጣኙ ይጠቅሙኛል ይሄ ተጨዋች ቢፈርም ቡድኑን ለመስራት ይጠቅመኛል ብሎ ሚያስባቸውን ተጨዋች በማስፈረም ለአሰልጣኙ ሙሉ ነፃነት መስጠት ቢችሉ ብድኑን አሪፍ ይሆናል ብዬ አስባለው

አብዛኛው የክለብ ባለስልጣናት ጋር የኛ አይነት አሰራር የለም ምን አልባት የቼልሲ ባለስልጣናት የእግር ኳስ አሰራር የገባቸው አይመስልም ለፖቸቲኖ ሙሉ ነፃነቱን ቢሰጡት እና እሱ እንደሚፈልገው ቡድኑን እንዲሰራ ቢያረጉት ቡድናችን ይበልጥ ዉጤታማ ይሆናል ብዬ አስባለው ።

እናንተ ሚሰማቹን አስተያየት ኮሜንት ሴክሽን ላይ አጋሩን ?

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ክረምቱ ከመጀመሩ በፊት እርስዎ ከጠበቁት ነገር አንፃር የጃክሰንን እንቅስቃሴ እንዴት አያችሁት

የጃክሰን ብቃት /10 ደረጃ ይስጡ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
የካይሴዶንም እንቅስቃሴ እንዴት አያችሁት

የካይሴዶ የውድድር ዘመኑን ብቃት/10 ደረጃ ይስጡ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
 TAPSWAP

TAPSWAP ሊጠናቀቅ 8 ቀን ብቻ ቀርቶታል አሁንም እድል አላቹ በትርፍ ጊዜ የምትሰሩት ስለሆነ በቀላሉ መሰብሰብ ትችላላችሁ #Tap አድርጉ:: ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ሽልማት ይበረከትላችኋል :click 👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1271916630
🚨 በዚህ የውድድር ዘመን ትሬቮህ ቻሎባህ ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው ጨዋታዎች ቼልሲ በፕሪምየር ሊግ ሽንፈት አላስተናገደም ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
እሱን በመጥላት ብቻ ለተጠመዳችሁ ልጆች

ምንአልባት የፖቼ ከአሰልጣኝነት ቦታዉ ሊሰናበት ይችላል በሚሉ ወሬዎች የተደሰታችሁ ደጋፊዎች ካላችሁ የምር የቼልሲ ነገር በቅቷችኋል ማለት ነዉ 👐

ለምን መሰላችሁ ፖቼ መባረር ከነበረበት የዛኔ ገና ቲሙ በመጀመሪያው ዙር ላይ ምንም በማይጥም ጊዜ ሽንፈት በተደጋገመበት ጊዜ ነበረ

አሁን Especially ከአዲሱ አመት በኋላ ልጆቹ በደንብ እየተዋኸዱ ምርጥ ጨዋታ እያሳዩን ድል ማምጣት ሲጀምሩ ለማባረር ማሰብ ማለት ለምን ቼልሲን አላወረድከዉም ከሚሉ አመራሮች ሊመጣ የሚችል ሀሳብ ነዉ 🙌

ሲቀጥል ለሊት ላይ ካነበብኳቸዉ ነገሮች ፖቼ በአሁኑ ዝዉዉር ላይ በሚመጡና በሚለቁ ተጫዋቾች ምርጫ መሳተፍ ይፈልጋል

ሊለያዩ ከቻሉ የመጀመሪያው መለያያቸዉ በዉጤት ሳይሆን የቼልሲ አመራሮች በራሳቸዉ መወሰን ስለሚፈልጉ ብቻ መሆኑን እወቁ ዝዉዉር ላይ አሰልጣኝ ካልተሳተፈ ለምን ዉጤት እንጠብቃለን 🤔

በግሌ የሚለቁት አይመስለኝም ደግሞ እሱን ለመተካት ያሰቡትን አሰልጣኝ ገና ከታችኛዉ ሊግ Ipswich አመጣ የተባለና እንዲሁም ልምድ የሌለዉ አሰልጣኝ ማማተር ማለት የቼልሲ ዘመን ማብቃቱን ሊያሳይ ይችላል 🙌


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኩኩሬላ ፖቸቲኖን እንዲቆይ ደግፏል

"5-0 ስንሸነፍ አሰልጣኙ ምንም ማድረግ የሚችል አልመሰልኝም ። ጉዳዩ ስለእኛ (ተጫዋቾቹ) ስለ አመለካከታችን ነው ብዬ አስባለሁ። እሱ ብዙ ረድቶናል ጥሩ የመግባባት ችሎታ አለው እና ቡድኑ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ።

ሁላችንም በየሳምንቱ መሻሻል፣ በተመሳሳይ ደረጃ ላይ መቆየት እና በየደቂቃው ተመሳሳይ አመለካከት ሊኖረን ይገባል ምክንያቱም ማሸነፍ አለብን። አብረን ከኖርን ጥሩ ነገር መሥራት እንችላለን።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS