ኢትዮ ቼልሲ FANS
72.2K subscribers
6.82K photos
14 videos
1 file
151 links
🏅 የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
🏆የተለያዮ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
💣እያንዳንዱ የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደናንተ እናደርሳለን
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
ቤን ቺልዌል እና ኮኖር ጋላገር እንግሊዝ ከብራዚል ጋር ላለባት ጨዋታ ቋሚ ሆነዉ ይጀምራሉ።መልካም እድል 💙

#InternationalWatch | #CFC

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኤንዞ ፈርናንዴዝ በአርጀንቲና የኮፓ አሜሪካ ጊዜያዊ ቡድን ውስጥ ተካቷል። 🔵🇦🇷

#InternationalWatch | #CFC

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሞይሴስ ካይሴዶ እና ኬንድሬ ፔያዝ በኢኳዶር ብሄራዊ ቡድን ላይ 🇪🇨

#InternationalWatch | #CFC

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
1 ሰአት ላይ በሚጀምረው ስፔን ከ ክሮሺያ በሚያደርጉት ጨዋታ ማርክ ኩኩሬላ ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራል

መልካም እድል ማርክ 💙

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🔵 በዛሬው የይሮ ጨዋታዎች ላይ  #Euro2024

( ሞድሪክ ) 🇺🇦 ዩክሬን vs ሮማንያ  🇷🇴
( ሉካኩ )  🇧🇪 ቤልጄም vs ስሎቫኪያ 🇸🇰

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🇪🇸 ማርክ ኩኩሬላ ስፔን ከ ጣልያን ጋር በምታደርገው ጨዋታ በቋሚ ተሰላፊነት ጨዋታውን ይጀምራል  #EURO2024

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ሚካይሎ ሞድሪክ ጉዳት በማስተናገዱ ዩክሬን ከ ቤልጄም በምታደርገው ጨዋታ ከስብስቡ ውጪ ሲሆን ባንፃሩ ሮሜሎ ሉካኩ ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራል

#InternationalWatch

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS