ኢትዮ ቼልሲ FANS
103K subscribers
8.59K photos
15 videos
1 file
176 links
➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
366 ጨዋታዎች
260 አሸነፈች
🏆 x6 ሱፐር ሊግ
🏆 x5 ኤፍኤ ዋንጫ
🏆 x2 ሊግ ዋንጫ
🏆 x1 WSL ስፕሪንግ ዋንጫ
🏆 x1 የማህበረሰብ ዋንጫ
🏅 x6 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ
🏅 x5 ኤልኤምኤ አሰልጣኝ (ኦቲኤስ)
🏅 x1 ምርጥ የፊፋ አሰልጣኝ
🏅 x1 WSL የዝና መዝገብ ላይ ተካታለች

የኤማ ሃይስ ዘመን አልቋል። አፈ ታሪክ
💙🏆

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 ኮል ፓልመር የፕሪሚየር ሊጉ የወቅቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማት እዚህ ስታምፎርድ ብሪጅ ተሰጥቷል።

Cole 😘💙

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

           38'

ቼልሲ 1-0 በርንማውዝ
#ካይሴዶ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

           እረፍት

ቼልሲ 1-0 በርንማውዝ
#ካይሴዶ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
የመጀመሪያው አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃዎች

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ካይሴዶ ምን አይነት ድንቅ ተጫዋች ነው🔥🔥

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የካይሴዶን ድንቅ ጎል በጎል ቻናላችን ተመልከቱ🔥🔥👇👇

https://t.me/+FvHhtW68uwk4MTc0
https://t.me/+FvHhtW68uwk4MTc0
የካይሴዶ ጎል ጎል የመሆን እድሉ
0.02xG ነበር

What a player😤😤

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

           ተጠናቀቀቀቀቀቀ

ቼልሲ 2-1 በርንማውዝ
#ካይሴዶ
#ስተርሊንግ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቲያጎ ለቼልሲ የመጨረሻ ጨዋታውን አድርጓል🥹👋

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Official ፡ ቼልሲ በ2024/25 የውድድር ዘመን የአውሮፓ እግር ኳስ ይጫወታል።

ማን ዩናይትድ በኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ በማን ሲቲ ከተሸነፈ ቼልሲ በዩሮፓ ሊግ ይጫወታል።

ማን ዩናይትድ የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜውን ከማን ሲቲ ጋር ካሸነፈ ቼልሲ በUEFA ኮንፈረንስ ሊግ ይጫወታል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኮል ፓልመር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል🥶

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጀግናዉ ሽኝት በቤቱ ደና ሁን ባለህበት ይቅናህ

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የቲያጎ የመጨረሻ ስንብት በደማቅ መልኩ ተጠናቋል🔥🥰

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Ohh thiago

ደጋፊዎች በሕይወታቸው ውስጥ እነሱ በሚደግፉት ቡድን ውስጥ ሌጀንድ ተጫዋች እና ለክለቡ ደሙን ሚሰጥ ተጫዋች ማየት ይፈልጋሉ እናም እንደ ቲያጎ ሲልቫ አይነት ጀግና ተጫዋች አይተናል አይቆጨንም 🥰

አዎ የ ቼልሲ ደጋፊ ነኝ በቅርብ ግዜያት ውስጥ ተቸግረናል ግን ያንን ደግ ግዜ አልረሳውም ብዙ ተደስተናል ብዙ ግዜ ስቀናል መቼም ቢሆን አንረሳውም ቲያጎም ቢሆን ማየት ያለበትን አይቷል እንወድሃለን boss

ሁሌም እንወድሃለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 💙💙💙💙💙💙💙

አንዴ ለ ሲልቫ 200 🥰

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
👑🇧🇷 ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ሌጀንድ

ከአራት አመታት በኋላ የቲያጎ ሲልቫ የቼልሲ ስታቲስቲክስ የሚከተሉት ናቸው፡-

👕 155 ጨዋታዎች
⚽️ 9 ጎሎች
🅰️ 4 አሲስቶች

🏆UEFA ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆UEFA ሱፐር ካፕ
🏆ፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ

Ohh tiago silva the legend🤴

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS