EPS (Ethio-Parents' school)
9.24K subscribers
54 photos
4 videos
1.35K files
41 links
Ethio-Parent's School Student Resource Center
Download Telegram
📌ማስታወቂያ
ዉድ የ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ ትክክለኛውን አዲሱ የ ተማሪዎ የትምህርት መጽሐፍት @epsresource ማግኘት ይችላሉ። ቻናሉን Follow ያድርጉ።

ኆኅተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
📌 አክሲዮን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ

ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አክሲዮኖችን በማውጣት ለነባርና አዲስ ለሚገዙ ባለአክሲዮኖች በመሸጥ ላይ እንደነበረ ይታወቃል፡፡ የመሸጫው የጊዜ ገደብ ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ያበቃ ቢሆንም የማህበሩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሽያጩ እስከ ታህሳስ 17 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም የወሰነ ስለሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ዘወትር በሥራ ሰዓት ገርጂ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
የዲሬክተሮች ቦርድ
በገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ልጆቻችሁን በማስተማር ላይ ለምትገኙ የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የሁለተኛው ሩብ ዓመት የትምህርት አገልግሎት የመክፈያ ጊዜ ከህዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ታህሣሥ 05 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ክፍያውን እንድታከናውኑ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አ.ማ(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
የስብሰባ ጥሪ
ለኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር 22ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በገርጂ ኢትዮ-ፓረንትስ ትምህርት ቤት አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የማህበሩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ፣ ቀንና ሰዓት እንድትገኙ የዲሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የ22ኛው የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ረቂቅ አጀንዳዎች፣
1. የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፣
2. እ.ኤ.አ.2022/23 ተጨማሪ አክሲዮን የገዙ እና አዳዲስ ባለአክሲዮኖችን መቀበል፣
3. እ.ኤ.አ. የ2022/23 የዲሬክተሮች ቦርድን ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥ፣
4. እ.ኤ.አ. የ2022/23 የውጭ ኦዲተሮችን የሂሳብ ዘመን ሪፖርት ማዳመጥ፣
5. በዲሬክተሮች ቦርድ ሪፖርትና በኦዲተሮች ሪፖርት ላይ ውይይትና ውሳኔ፣
6. ስለትርፍ ክፍፍል ቦርዱ በሚያቀርበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
7. የአገልግሎት ጊዜያቸውን ባጠናቀቁ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ምትክ ምርጫ ማካሄድ፣
8. የዕለቱን ጉባዔ ቃለ-ጉባዔ ማጽደቅ
ማሳሰቢያ
በስብሰባው ላይ መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች በንግድ ሕጉ አንቀጽ 373 እና 377 መሰረት ጉባዔው ከሚካሄድበት 3 ቀን በፊት ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ወይም ገርጂ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤቱ ጽ/ቤት በመቅረብ የውክልና መሰጫ ቅጽ በመሙላት ውክልና መስጠት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ስልጣን በተሰጠው አካል የተረጋገጠ የውክልና ስልጣን የተሰጣቸው ተወካዮችም በስብሰባው ላይ ባለአክሲዮኖችን ወክለው መገኘት እንደሚችሉ እናስታውቃለን፡፡ በስብሰባው ላይ ለመገኘት የሚመጣ ባለአክሲዮንም ሆነ ተወካይ ማንነቱን የሚገልጽ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ
ስልክ 0936-01-03-82

የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር 22ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በገርጂ ኢትዮ-ፓረንትስ ትምህርት ቤት አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የማህበሩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ፣ ቀንና ሰዓት እንድትገኙ የዲሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪውን እያቀረበ የስብሰባውን አጀንዳ በተመለከተ ህዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲሁም ህዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም ታትመው በወጡት አዲስ አድማስ እና በሪፖርተር ጋዜጦች ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ የኆኅተ ጥበብ አ.ማ ዲሬክተሮች ቦርድ
አክሲዮን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አክሲዮኖችን በማውጣት ለነባርና አዲስ ለሚገዙ ባለአክሲዮኖች በመሸጥ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመው የመሸጫው የጊዜ ገደብ ታህሣሥ 17ቀን 2016 ዓ.ም ያበቃ ቢሆንም የማህበሩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሽያጩ እስከ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም የወሰነ ስለሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ዘወትር በሥራ ሰዓት ገርጂ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ

አክሲዮን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አክሲዮኖችን በማውጣት ለነባርና አዲስ ለሚገዙ ባለአክሲዮኖች በመሸጥ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ለሦስተኛ ጊዜ የተራዘመው የመሸጫው የጊዜ ገደብ የካቲት 17ቀን 2016 ዓ.ም ያበቃ ቢሆንም የማህበሩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሽያጩ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም የወሰነ ስለሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ዘወትር በሥራ ሰዓት ገርጂ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ
በገርጂ፣ ጉለሌ፣ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ልጆቻችሁን በማስተማር ላይ ለምትገኙ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የአራተኛው ሩብ ዓመት የትምህርት አገልግሎት የመክፈያ ጊዜ የሚጠናቀቀው ግንቦት 05 ቀን 2016 ዓ.ም ( May 13/2024) ስለሆነ የተሰጠው ጊዜ ከመጠናቀቁ በፊት ክፍያውን እንድታከናውኑ አበክረን እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ.ማ(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
reminder
አክሲዮን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አክሲዮኖችን በማውጣት ለነባርና አዲስ ለሚገዙ ባለአክሲዮኖች በመሸጥ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ለሦስተኛ ጊዜ የተራዘመው የመሸጫው የጊዜ ገደብ የካቲት 17ቀን 2016 ዓ.ም ያበቃ ቢሆንም የማህበሩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሽያጩ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም የወሰነ ስለሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ዘወትር በሥራ ሰዓት ገርጂ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ
የ2015ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የፈተና አስተዳደር ማስፈጸሚያ ሰነድ
የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች

1.የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ውስጥ
ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡

2.በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡

3.ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡

4.ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡

5. በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡

6) ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡

7.ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

8.መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡

9. ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡