የገርጂ ኢ.ፒ.ኤስ ወላጆች፤ ተማሪዎችና፤ መምህራን ህብረት ኮሚቴ (ወ.ተ.መ.ህ.)
በት/ት ቤቱ ክፍያ ጭማሬ ላይ ከት/ት ቤቱ ማኔጅመንት ጋር ያደረገዉን ዉይይትና ድርድር ለማሳወቅ፡
ለት/ት ቤቱ ኮሚዩኒቲ የተሰጠ ማብራሪያ፡
1.የት/ትን ጥራት ከመጠበቅ፡ ልምድ ያላቸዉን መምህራን ፍልሰት ከማቆም እና ከዋጋ መናርና ግሽበት ጋር በተያያዘ የት/ት ቤቱ ክፍያ ጭማሬ አስፈላጊ መሆኑን ወ.ተ.መ.ህ. ያምናል፡፡
2.ከወላጆች ጋር ከተደረገዉ ዉይይት ቀጥሎ ከወተመህ ጋር በተደረገ ስብሰባ፡ በአብዛኛዉ ወላጅ የተደገፈዉ 25 ከመቶ ጭማሬ ተ.ቁ.1 ላይ የተቀመጠዉን አላማ ከማሳካት አንፃር አነስተኛ በመሆኑ ፤ ምንም እንኳን ጭማሬዉ ወላጅም ላይ ጫና የሚያሳድር ቢሆንም፤ ቢያንስ የዋጋ መናርና ግሽበት ምጣኔዉን እንድሸፍን 35 ከመቶ እንዲሆን ወ.ተ.መ.ህ ተደራድሯል፡፡
3.በ ተ.ቁ.2 ስምምነት ባለመደረሱ አሁንም ተ.ቁ.1 ላይ የተቀመጠዉን አላማ ለማሳካት ሲባል ጭማሬዉ እስከ 40 ከመቶ ቢደርስና ነገር ግን ከ2 በላይ ልጆች ለሚያስተምሩ ወላጆች ቅናሽ የሚደረግበት አሰራር ቢታሰብ በሚልም ድርድር ተደርጎ ስምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም፡፡
4.ወደ ት/ት ጥራት ክትትልና ቁጥጥር ሬጉላቶሪ አካል ከመኬዱ በፊት የታሰበዉን ዝርዝር የዋጋ ቀመር ለማየት፣ እንዲሁም ተጨማሪ የወላጆች ምክክር ለማድረግ ስብሰባ ለመጥራት በወ.ተ.መ.ህ. የቀረበዉም ሀሳብ ሬጉላቶሪዉ አካል ካስቀመጠዉ የአሰራር ሂደት አንጻር ተቀባይነት እንደሌለዉ ተነግሮናል፡፡
5.በመሆኑም፡ ወ.ተ.መ.ህ. ስራ ከጀመረ አጭር ግዜ ከመሆኑ አንፃር የራሱ የመገናኛ ቴሌግራም ግሩፕ ስላልፈጠረ እና የጉዳዩ የግዜ ገደብም ተፅእኖ በማሳደሩ፡በቀጣይ ቀናት ወደ ት/ት ጥራት ክትትልና ቁጥጥር ሬጉላቶሪ አካል ከመኬዱ በፊት ወላጀች ያላችሁን ሚዛናዊ ሀሳብ በፅሁፍ በመግለፅ በ3 ቀናት ዉስጥ ዳይሬክተሩ ቢሮ በሚገኝ በት/ት ቤቱ የሃሳብ መስጫ ሳጥን ዉስጥ እንድታስገቡልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
በዚህ አጋጣሚም የወ.ተ.መ.ህ. አባላት የልጆቻችንን ት/ት ቤት ሁለንተናዊ ጥራት ከፍ የማድረግ ራዕይ ሰንቀን ግልፅ አቋም ይዘን ብዙ ለመስራት እያቀድን በመሆኑ ምንም አይነት ጥርጣሬና አሉታዊ ተፅእኖ የሚያሳድሩ አስተሳሰቦችን በማስወገድ በትብብር አብራችሁን እንድትቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በቅርብ ጊዜም የመገናኛ ቴሌግራም ግሩፕ እንደሚኖረንም እንገልፃለን፡፡
ወ.ተ.መ.ህ.
ግንቦት 7፡ 2015

ዉድ ወላጆች፡
የት/ት ቤት ክፍያ ጭማሬን አስመልክቶ በ ት/ት ቤቱ የሀሳብ መስጫ ሳጥን አማካኝነት ተጨማሪ አስተያየቶችን ለማግኘት ባደረግነዉ ጥረት፤ 20 ወላጆች ብቻ የተሳተፉ ሲሆን፡ 2 ወላጅ 40%፣ 8 ወላጅ 35%፤ 2 ወላጅ 30%፣ 8 ወላጅ 25% እንዲሆን ሃሳብ ሰተዋል፡፡ ይህ ቁጥር በርግጥ በቂ ዉክልናን አያሳይም፡፡ በእንደዚህ አይንት አንገብጋቢ ጉዳይ ላይ የወላጆች ተሳትፎ አነስተኛ መሆን ዉጤታማ ዉይይትና ድርድር ብሎም ስምምነት እንዳይኖር ተፅእኖ አሳድሯል፡፡
በቀጣይም በክፍለ ከተማ ደረጃ ከ ሬጉላቶሪ አካል ጋር በተደረገዉም ዉይይትና ድርድር ት/ት ቤቱም 60 ላይ ወተመም 40 ላይ በመፅናታችን ስምምነት ላይ ሳይደረስ ቀርቷል፡፡ በመሆኑም ቀጣዩና የመጨረሻ ዉይይት በማእከል ደረጃ እንደሚሆን ስለተገለፀልን፡ ይህንኑ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ወ.ተ.መ.ህ እና የእ.ፒ.ኤስ. አስተዳደር

ለገርጂ፣ ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓርንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 06 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
ለገርጂ፤ ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች እስካሁን ልጆቻችሁን ላላስመዘገባችሁ የነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ ለ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 06 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የነበረ ስለመሆኑ በማስታወቂያ መግለፃችን ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት አብዛኛው ወላጆች በተባለው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባውን ያከናወኑ ሲሆን እናንተ ግን እስካሁን ልጆቻችሁን አለማስመዝገባችሁን ከየት/ቤቶቹ ባገኘነው መረጃ ለመረዳት ችለናል፡፡በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ የምዝገባውን ጊዜ እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ያራዘምን ስለሆነ በተሰጡት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀረቶ የልጆቻችሁ ቦታ በአዲሰ ገቢ ተማሪዎች ቢያዝ እና ቦታ ብታጡ ሀላፊነቱ የእናንተ የወላጆች መሆኑን አበክረን እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አ.ማ(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
ኆኅተ ጥበብ አ.ማ(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
ማስታወቂያ
ለሐዋሳ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ለነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ አስቀድመን እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)

ማሳሰቢያ
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ዩንቨርስቲ መግቢያ ቀን በ23/11/2015 ዓ.ም በመሆኑ በዕለቱ ከጠዋቱ 12፡30 በፊት ት/ቤት ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ

🌼 እንኳን ደስ አላችሁ! 🌼
በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በማድረግ ተሰጥቶ በነበረዉ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተማሪዎቻችን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን እያልን፡፡ ለዚህ ከፍተኛ ውጤት የማይተካውን አስተዋፅኦ ላበረከታችሁ ውድ መምህራን እንዲሁም ለትምህርት መሻሻል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አስተዋፅኦ ላበረከታችሁ የድርጅቱ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት፣የአካዳሚክ ድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች፤ወላጆች፤ ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እያቀረብን ለወደፊቱም ለተሻለ የትምህርት ጥራት ተባብረን እንደምንሰራ በመተማመን ጭምር ነው፡፡

ለገርጂ እና ጉለሌ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የ2015ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወላጆች፤ የፈተናው ውጤት ተጠቃሎ የደረሰን ስለሆነ በየትቤቶቹ የ2016ዓ.ም የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ከሐምሌ 27 ቀን 2015ዓ.ም እስከ ነሐሴ 06 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በወቅቱ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፖረንትስ ት/ቤት)

=============================================

ለገርጂ እና ጉለሌ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የ2015ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወላጆች፤ የፈተናው ውጤት ተጠቃሎ የደረሰን ስለሆነ በየትቤቶቹ የ2016ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ከሐምሌ 26 ቀን 2015ዓ.ም እስከ ነሐሴ 03 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በወቅቱ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፖረንትስ ት/ቤት)
ለገርጂ እና ጉለሌ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የ2015ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወላጆች፤ የፈተናው ውጤት ተጠቃሎ የደረሰን ስለሆነ በየትቤቶቹ የ2016ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ከሐምሌ 26 ቀን 2015ዓ.ም እስከ ነሐሴ 03 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በወቅቱ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፖረንትስ ት/ቤት)
ማሳሰቢያ
ለገርጂ፤ ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን እስካሁን ልጆቻችሁን ላላስመዘገባችሁ የነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ ልጆቻችሁን በተሠጡት ቀናት እንድታስመዘግቡ በተደጋገሚ ጊዜ በማስታወቂያ ብንገልፅላችሁም ምዝገባውን እንዳላከናወናችሁ ከየትምህርት ቤቶቹ ባገኘነው መረጃ መረዳት ችለናል፡፡ በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ነሐሴ 06 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ከተባለው ቀን በኋላ በቦታው አዲሰ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን አስቀድመን መግለፅ እንወዳለን፡፡

📌ማሳሰቢያ📌

የቅድሚያ መብታችሁን ተጠቅማችሁ አዲስ የወጡ አክሲዮኖችን እንድትገዙ ለኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማኅበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ የቀረበ ጥሪ
ጥር 28 ቀን 2015ዓ.ም የተካሄደው የማኅበሩ የባለአክሲዮኖች 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የማኅበሩ ካፒታል ከብር152‚406,000.00 ወደ ብር 250‚000‚000.00 እንዲያድግ በመወሰን ብር 97‚594‚000.00 ዋጋ ያላቸው 195‚188 አዲስ አክሲዮኖች ወጥተው እንዲሸጡ ወስኗል፡፡ አዲስ ከወጡት አክስዮኖች ውስጥ ሰማኒያ በመቶው (80%) ወይም 156‚151 አክስዮኖች ለነባር ባለአክስዮኖች፣ ቀሪዎቹ 39‚038 አክሲዮኖች ደግሞ ለአዲስ አክሲዮን ገዥዎች እንዲሸጡ በተጨማሪ ወስኗል፡፡
ስለዚህ በማኅበሩ ውስጥ ባለው የአክሲዮን መጠን መሰረት የተደለደሉለትን አዲስ አክሲዮኖች የቅድሚያ መብቱን ተጠቅሞ ለመግዛት የሚፈልግ ባለአክሲዮን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ60(ስልሳ) ቀናት ውስጥ ገርጂ በሚገኘው የማኅበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የተዘጋጀውን ቅጽ መፈረምና ተገቢውን የመጀመሪያ ክፍያ መፈጸም የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኆኅተ ጥበብ አ.ማ
የዲሬክተሮች ቦርድ

አዲስ አክሲዮኖችን ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ
ጥር 28 ቀን 2015ዓ.ም የተካሄደው የማኅበሩ የባለአክሲዮኖች 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የማኅበሩን ካፒታል ከብር 152‚406,000.00 ወደ ብር 250‚000‚000.00 ለማሳደግ የወሰነ ሲሆን ብር 97‚594‚000.00 ዋጋ ያላቸው 195‚188 አዲስ አክሲዮኖች ወጥተው እንዲሸጡ ወስኗል፡፡ አዲስ ከወጡት አክሲዮኖች ውስጥ 19‚519,000.00 ዋጋ ያላቸው 39‚038 አዲስ አክስዮኖች ለአዲስ አክሲዮን ገዥዎች እንዲሸጡ ወስኗል፡፡ በዚሁ መሰረት ልጆቻችሁን በኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የምታስተምሩ ወላጆች እና ትምህርት የማኅበረሰብ ዕድገት መሰረት መሆኑን ከልብ ተቀብላችሁ ለዚሁ ዓላማ መሳካት የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ለማድረግ የምትፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ60(ስልሳ) ቀናት ውስጥ ገርጂ በሚገኘው የማኅበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

📌📌ለሐዋሳ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት
ለ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን ላላስመዘገባችሁ የነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ ልጆቻችሁን ከሐምሌ 25 ቀን 2015ዓ.ም እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ በማስታወቂያ ያስታወቅናችሁ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ልጆቻችሁን እንዳላስመዘገባችሁ ማወቅ ችለናል፡፡ በመሆኑም እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2015ዓ.ም እንድታስመዘግቡ ጊዜውን ያራዘምን መሆኑን እያስታወቅን በተባሉት ቀናት ውስጥ ሳታስመዘግቡ ብትቀሩና ቦታው በአዲስ ተማሪዎች ቢያዝ ኃላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን አጥብቀን እናሳስባለን፡፡

📌📌ማስታወቂያ
ለገርጂ፣ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የ2016ዓ.ም ትምህርት ሰኞ መስከረም 07 ቀን 2016ዓ.ም የሚጀመር ስለሆነ በዕለቱ ተገቢውን የት/ቤቱን ዮኒፎርም በመልበስና አስፈላጊውን የትምህርት ቁሳቁስ በመያዝ በጠዋቱ የት/ቤት መግቢያ ሰዓት ተገኝታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )

📌ማስታወቂያ
ዉድ የ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳቹ::
ከዚህ በታች የተቀመጡት ለ ቅድመ አንደኛ ክፍል ለጀማሪ ሕጻናት ማለትም (kg 1, 2, 3) የተዘጋጀ የመለማመጃ ደብተር ስለሆነ download አድርገዉ በከለር ኘሪንት በማድረግ ልጆችን እንዲለማመዱ ያድርጉ::