Er የፍቅር ጥቅሶች@
61 subscribers
41 photos
2 links
ጨረቃ ምንም ያክል ብቸኛ ብትሆን ምሽትን ታደምቃለች
Download Telegram
ሙሀመድ ኑር ከኦርዶን ፍልስጤም
በሂፍዝ ውድድር አንደኛ ደረጃ በመውጣት 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በኢትዮጲያከአንድ ሚሊዮን ብር በላአሸናፊ ሆኗል።

መብሩክ ሀቢቢ🥰

@yangudi_rassa
@yangudi_rassa
በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው አለም አቀፉ የቁርዓን ሂፍዝ ውድድር የፍፃሜ ስነ ስርዓት!!

@yangudi_rassa
@yangudi_rassa
ሩሲያ በ100 ቀናት ወደ ውጪ ከላከችው ነዳጅ 98 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘች!!

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ጦርነት ከገጠመች ወዲህ ባሉት የመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት ወደ ውጭ ከላከችው ነዳጅ 98 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ማግኘቷ ተመላከተ።

የሩሲያን ነዳጅ በብዛት ከገዙ ሀገራት ውስጥ የአውሮፓ ሀገራት ቀዳሚውን ስፍራ መያዛቸውም ተነግሯል። የአውሮፓ ሀገራት ከሚያስፈልጋቸው የተፈጠሮ ጋዝ ውስጥ 40 በመቶውን ከሩሲያ የሚያገኙ ሲሆን፤ 27 በመቶ የነዳጅ ፎጆታቸውንም ከሩሲያ በሚያስገቡት ነው የሚሸፍኑት።