1 ሺሕ 133 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ!
ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳኡዲ አረቢያ የመመለስ ሥራ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 1 ሺሕ 133 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
ከእነዚህ ውስጥ ሦስት ህጻናትና 1 ሺሕ 130 ወንዶች መሆናቸው ታውቋል፡፡
ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማእከላት እንዲሄዱ መደረጉን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
እስካሁን ድርስ በተከናወነው ዜጎችን የመመለስ ስራ ቁጥራቸው 45 ሺሕ 325 ኢትዮጵያውያንን መመለስ ተችሏል፡፡
@bbc_amharic1

45 የሸኔ ታጣቂዎች እርምጃ ተወሰደባቸው‼️
በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ቴንዘ ቀበሌ ትምህርት ቤትን እንደ ካምፕ ሲጠቀሙ በነበሩ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ 45 የቡድኑ አባለት መደምሰሳቸው ተገለፀ።
የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሸኔ ታጣቂዎች ላይ እየወሰዱ በሚገኘው ተከታታይ እርምጃ ትናንት ማለዳ አካባቢ በተከናወነው ኦፕሬሽን ከተደመሰሱት 45 የሸኔ ታጣቂዎች በተጨማሪ ሁለት የቡድኑ አባላትና 35 ክላሽ ጠመንጃዎች እንደተማረኩ ኢዜአ ምንጮችን ጠቁሟ ዘግቧል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን ቢላ ወረዳ ቢሎ እና ጎቤ በተባሉ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሰው የአሸባሪው የሸኔ ቡድንም በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እየተወሰደበት የሚገኘውን የተጠናከረ እርምጃ መቋቋም ባለመቻሉ ተፍረክርኮ እየተበታተነ መሆኑን የገለፁት ምንጮች ቡድኑ ቦታ ለመቀየር እየሞከረ መሆኑን አመልክተዋል።
መንግሥት በሕዝብ ላይ ሽብር ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ በሚገኘው አሸባሪ ቡድን ላይ የተጠናከረ ህግ የማስከበር እርምጃ እየወሰነደ እንደሚገኝ መግለጹ ይታወቃል።

ነጻ ዋጋ
ልጅ ወደ ኩሽና ይገባና ለእናቱ እንዲህ የሚል
ጽሁፍ ፅፎ ይሰጣታል:- የግቢዉን በር
ላጨድኩበት .........................50. ብር
በዚህ ሳምንት ክፍሌን ላጸዳሁት ......40.ብር
ታናሽ ወንድሜን ከቤት እንዳይወጣ ለጠበኩት
.......15. ብር ቆሻሻ ለደፋሁበት ....5 ብር
በድምሩ.................110 ብር ትከፍይኛለሽ
እናቱ ትንሽ አሰበችና እስኪብርቶን አንስታ
እንዲህ ብላ ፃፈችለት:- ዘጠኝ ወር ሙሉ
በማህጻኔ ዉስጥ ተሸከምኩህ.......ያ ለምንም
ክፍያ አማጥኩኝ ፣ወለድኩህ...ያለምንም ክፍያ
እስካሁን ድረስ ተንከባከብኩህ ፤ አሳደኩህ.....
ያ ለምንም ክፍያ አልባሳትህን፣ የምግብ፣
የት/ቤትና የመጫወቻ አሻንጉሊቶችህን ወጪ
ሸፈንኩልህ ያ ለምንም ክፍያ ልጄ በአጠቃላይ
ላንተ ላደረኳቸዉ የፍቅሬ መግለጫዎች
ዎጋቸዉ ነፃ ነዉ።
ልጁ የፃፈችለትን አንዳነበበ አይኖቹ😢😢
አቀረሩ ቀድሞ የሰጣት ወረቀት ላይ ሁሉንም
ክፍላኛለች ብሎ እናቱ ላይ ተጠመጠመባት
<<እናት ባንክ ሆና እኔ ብበደራት
ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ላኑራት>>
እናታቹህን የምትወዱ እናታቹህ ሺ አመት
ትኑርልን🙏
ልጅ ወደ ኩሽና ይገባና ለእናቱ እንዲህ የሚል
ጽሁፍ ፅፎ ይሰጣታል:- የግቢዉን በር
ላጨድኩበት .........................50. ብር
በዚህ ሳምንት ክፍሌን ላጸዳሁት ......40.ብር
ታናሽ ወንድሜን ከቤት እንዳይወጣ ለጠበኩት
.......15. ብር ቆሻሻ ለደፋሁበት ....5 ብር
በድምሩ.................110 ብር ትከፍይኛለሽ
እናቱ ትንሽ አሰበችና እስኪብርቶን አንስታ
እንዲህ ብላ ፃፈችለት:- ዘጠኝ ወር ሙሉ
በማህጻኔ ዉስጥ ተሸከምኩህ.......ያ ለምንም
ክፍያ አማጥኩኝ ፣ወለድኩህ...ያለምንም ክፍያ
እስካሁን ድረስ ተንከባከብኩህ ፤ አሳደኩህ.....
ያ ለምንም ክፍያ አልባሳትህን፣ የምግብ፣
የት/ቤትና የመጫወቻ አሻንጉሊቶችህን ወጪ
ሸፈንኩልህ ያ ለምንም ክፍያ ልጄ በአጠቃላይ
ላንተ ላደረኳቸዉ የፍቅሬ መግለጫዎች
ዎጋቸዉ ነፃ ነዉ።
ልጁ የፃፈችለትን አንዳነበበ አይኖቹ😢😢
አቀረሩ ቀድሞ የሰጣት ወረቀት ላይ ሁሉንም
ክፍላኛለች ብሎ እናቱ ላይ ተጠመጠመባት
<<እናት ባንክ ሆና እኔ ብበደራት
ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ላኑራት>>
እናታቹህን የምትወዱ እናታቹህ ሺ አመት
ትኑርልን🙏
አስተዋይ ልጅ
ልጅ፡- አባዬ… በሰአት ስንት እንደሚከፈልህ ንገረኝ…
አባት፡- ምን ያደርግልሃል ልጄ? አሁን ወደ ስራ ልሄድ ነው።
ልጅ፡- አባዬ… እባክህ ንገረኝ፤ ማወቅ ፈልጌ ነው።
አባት፡- ኡፍፍ…20 ብር፤ አሁን ደስ አለህ?
ልጅ፡ አባዬ 10 ብር ታበድረኛለህ?
አባቱ ይበሳጭና ፡- ይኸው…. እንካ
ልጁም ይቀበለውና ኪሱ ውስጥ ያለውን ሌላ አስር ብር ያወጣል።
አባቱም፡- ብር ይዘህ ለምንድነው የጠየከኝ? ብሎ ይቆጣዋል።
ልጁም፡- ይኸው አባዬ በሰአት የሚከፈልህ ክፍያ… ጊዜህን ሰጥተኸኝ አታውቅም… ዛሬ ማታ ቀደም ብለህ ናልኝ፤ አብሬህ እራት መብላት እፈልጋው።
አባቱም በልጁ ንግግር ልቡ ተነካ።
ከገንዘብ ከስራም ይልቅ የልጅ ፍቅር ይበልጣልና አባቶች የሆንን ለልጆቻንም ጊዜ ይኑረን።

ኪስህ ገንዘብ ሲኖር ገብተህ የምትመዘው
ከጎንህ ሰው አለ እንደልጅ ምታዘው።
ብዙ አፋሽ አጎንባሽ በዙሪያህ ታያለህ
ገና ሳታስነጥስ ይማርህ የሚልህ።
ጥላ ላይም ቁመህ ጥላ ሚዘረጋ
የቆለፍከውን በር ሩጦ የሚዘጋ፤
በአቧራ ስትሄድ ከፊት ሳር አንጣፊ
ኪስህ ገንዘብ ካለ ሞልተዋል አጣፊ።
አጣሁ ያልክ እለት ግን ኪስህ ሲሆን ባዶ
አንተ በዚህ ስትሄድ እነሱ በማዶ።
አይደለም እንቅፋት ስትውል ብታስነጥስ
ለሞት ብታጣጥር ሰው የለም የሚደርስ።
ነገ ለሚነጋ ዛሬ ቀን ቢጨልም
እንኳን ያበላኸው…..
እንኳን ያጠጣኸው….
የራስህ ጥላ እንኳን ካንተ ጋር አይደለም።
እናማ ወዳጄ ኪስህን ደባብሰው
አለሁ ባይህ ኪስህ....
የወደክ ለታ አለ "ሺህ ገንዘብህ
አደናቅፎህ ብትወድቅ ሟጭሮህ ብትደማ
በማንም አትዘን … ማንንም አትማ።
መንገድ ሁሉ እንቅፋት በሆነበት አለም
መነሳት ነው እንጅ መውደቅ ብርቅ አይደለም።
ሰው ብታጣ ዛሬ አትዘን ወንድሜ
አግኝቶ ማጣትን ያስተምራል እድሜ።
ሲኖርህ የኖረህ ስታጣ ብታጣው
አለኝ ያልከው ወዳጅ ከፊት ባታገኘው፤
የዛሬው ውድቀትህ መማሪያህ ነውና
ባጣኸው ሳይጨንቅህ ባለህ ላይ ተፅናና።
መሙላት ቢቸግርህ ቀን እየጎደለ
አታቀርቅር ተነስ ቀና በል ቀን አለ።
(በአርቲስት ሜሮን ጌትነት)
ከጎንህ ሰው አለ እንደልጅ ምታዘው።
ብዙ አፋሽ አጎንባሽ በዙሪያህ ታያለህ
ገና ሳታስነጥስ ይማርህ የሚልህ።
ጥላ ላይም ቁመህ ጥላ ሚዘረጋ
የቆለፍከውን በር ሩጦ የሚዘጋ፤
በአቧራ ስትሄድ ከፊት ሳር አንጣፊ
ኪስህ ገንዘብ ካለ ሞልተዋል አጣፊ።
አጣሁ ያልክ እለት ግን ኪስህ ሲሆን ባዶ
አንተ በዚህ ስትሄድ እነሱ በማዶ።
አይደለም እንቅፋት ስትውል ብታስነጥስ
ለሞት ብታጣጥር ሰው የለም የሚደርስ።
ነገ ለሚነጋ ዛሬ ቀን ቢጨልም
እንኳን ያበላኸው…..
እንኳን ያጠጣኸው….
የራስህ ጥላ እንኳን ካንተ ጋር አይደለም።
እናማ ወዳጄ ኪስህን ደባብሰው
አለሁ ባይህ ኪስህ....
የወደክ ለታ አለ "ሺህ ገንዘብህ
አደናቅፎህ ብትወድቅ ሟጭሮህ ብትደማ
በማንም አትዘን … ማንንም አትማ።
መንገድ ሁሉ እንቅፋት በሆነበት አለም
መነሳት ነው እንጅ መውደቅ ብርቅ አይደለም።
ሰው ብታጣ ዛሬ አትዘን ወንድሜ
አግኝቶ ማጣትን ያስተምራል እድሜ።
ሲኖርህ የኖረህ ስታጣ ብታጣው
አለኝ ያልከው ወዳጅ ከፊት ባታገኘው፤
የዛሬው ውድቀትህ መማሪያህ ነውና
ባጣኸው ሳይጨንቅህ ባለህ ላይ ተፅናና።
መሙላት ቢቸግርህ ቀን እየጎደለ
አታቀርቅር ተነስ ቀና በል ቀን አለ።
(በአርቲስት ሜሮን ጌትነት)
የኔ እናት ውዱ ሥጦታዋ
የእኔ እናት ውዱ የሰጠችኝ ስጧታዋ ሙሉ ጊዜዋን እና ማንነቷን ነው። ከእርግዝና ጀምሮ 9 ወር ተሸክማ፣ ማንም እናት ያልሆነ የማይችለውን ምጥ አሳልፋ፣ ወልዳ፣ ተንከባክባ ይሄም ሳይበቃ አንድም ቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እንደሻማ እየቀለጠች የእኔን ህይወት ለማብራት ራሷን መስዋዕት አድርጋ አሳድጋኛለች። በምድር ላይ ማን እንደ እናት?
ዛሬ እርጅና መጥቶ ብትደክም፤ ብትጎሳቆል፤ ደምግባቷ ቢጠፋም እናቴ ለኔ ሆሌም ውብ፤ውድ ማንም የማይተካት

አልማዝ የሚሆነው የድንጋይ ከሰል ነው !
አልማዝ በተፈጥሮ መንገድ እንዴት እንደሚሰራ ልንገራችሁ። አልማዝ የሚሰራው HPHT በሚባል Process ነው። HPHT ማለት High Pressure High Temperature ማለት ነው። አንድ አልማዝ አልማዝ ከመሆኑ በፊት አራት ደራጃዎችን ማለፍ ይኖርበታል።
አንደኛ ከምድር በታች ከ300 እስከ 600 ኪሎ ሜትር ዝቅ ብሎ መቀመጥ።
ሁለተኛ ከፍተኛ ሙቀት መታደል፣ ከ1200 ዲግሪ ሴንቲ ግሬት ቃጠሎ ውስጥ መቀመጥ።
ሶስተኛ ከፍተኛ ጭነት ማግኘት።
አራተኛ ለረዥም ጊዜ ውስጥ በነዚህ ሁኔታ ውስጥ መቆየት !
እንግዲህ አንድን የድንጋይ ከሰል ወስዳችሁ ከምድር በታች 600 ኪሎ ሜትር ብታወርዱት፣ 1200 ዲግሬ ስንቲ ግሬት ቃጦሎ ውስጥ ብታኖሩት፣ በከፍተኛ ፕሬዠር ውስጥ ብታስቀምጡት እና ለረዥም ጊዚያት በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብትተዉት ከሱሉ አልማዝ ይሆናል ! ከሰሉ ወደ ዳይመንድ ይለወጣል።
አንዳንዶቻችሁ በህይወታችሁ ግራ ይገባችኋል፣ በጣም የሚወዳችሁ አምላካችሁ ከጓደኞቻችሁ በታች 600 ኪሎ ሜትር አውርዷችሁ ይሆናል።
በማይገባችሁ ፈተና 1200 degree cent great ቃጠሎ ውስጥ አስቀምጧችሁ ፤ በማጣት፣ በመገለል፣ በመገፋት ለረዥም ጊዚያት እየፈተናችሁ "ምንድነው እየተካሄደ ያለው" ብላችሁ እስክትጠይቁ ድረስ ለአምስት አመት፣ ለአስር አመት ከሰው፣ ከወዳጅ፣ ከዘመድ፣ ከጓደኛ ዝቅ አድርጓችሁ ይሆናል። ....
"ምን ማለት ነው የሚወደኝ አምላክ ይሄን የሚፈቅደው?" ስትሉ ....
አልማዝ አድርጎ ሊሰራችሁ፣
ውብ አድርጎ፣ ሊሰራችሁ፣
የምታበሩ አድርጎ ሊያበጃችሁ፣
እንቁ፣ ዳይመንድ፣ አልማዝ ሊያደርጋችሁ ስላሰበ ነው !
አልማዝ ሰባት ባህሪዎች አሉት:-
አንደኛ ጠንካራ ነው። ወስዳችሁ በድንጋይ ቀጥቅጡት አይሰበርም። በሰይፍ ምቱት አይሰነጠቅም። በመጋዝ ገዝግዙት አይቆረጥም። በአልመዝ ግን ብረት ይቆረጣል፣ በአልማዝ ግን ሰይፍ ይቆረጣል። በአልማዝ ግን ድንጋይ ይፈርሳል። አልማዝ የሚቆረጠው በሌላ አልማዝ ነው።
ሁለተኛ የአልማዝ ባህሪ ልንገራችሁ። ከፍተኛ የማንጸባረቅ ባህሪ አለው። refractive index ይባላል። የተቀበለውን ብርሃን መልሶ የማብራት ባህሪ አለው። ያንጸባርቃል።
ሶስተኛው የአልማዝ ባህሪ የተቀበለውን የጸሐይ ብርሃን፣ ነጩን ብርሃን ወደ ተለያዩ በርካታ ቀለማት የመበተን ችሎታ አለው።
አራተኛ የአልማዝ ባህሪ ልንገራችሁ። እጅግ በጣም ንጹህ ነው። አልማዝ የሚታወቀው በነጹህነቱ ነው።
አምስተኛ የአልማዝ ባህሪ ልንገራችሁ። አልማዝ በእሳት አይቃጠልም። አንድ ቤት ውስጥ አልማዝ አለ እንበል ያ አልማዝ ያለበት ቤት ሙሉ ለሙሉ ቢቃጠል አልማዙ ምንም አይሆንም። ምንም። በነበረው ቅርጹ፣ በነበረው ንጽህናው እናገኘዋለን።
የሚያስገርመኝን ስድስተኛውን የአልማዝን ባህሪ ልንገራችሁ። ወርቅ ላይ አሲድ ድፉበት ወርቁ ይበላሻል። አልማዝ ላይ አሲድ አፍስሱበት ምንም አይሆንም። አይበላሽም።
የመጨረሻው እና ሰባተኛው የአልማዝ ባህሪ በጣም ውድ ነው። በጣም ውድ ነው። የአውራጣትህን ራስ የምታክል ዳይመንድ አንድ ትልቅ ፎቅ ይገዛል። በጣም ውድ ነው።
ከጓደኞቻችሁ በታች 600 ኪሎ ሜትር ወርዳችሁ ፣ በ1200 ዲግሪ ሴንቲ ግሬት ስቃይ ውስጥ ያለፋችሁ፣ በፕሬዠር ውስጥ ለበርካታ አመታት ያለፋችሁ እናንተ አልማዝ ሁናችሁ የተሰራችሁ ሰዎች ናችሁ።
ሰዎች ጠጠር ብትመስሏቸውም አልማዞች ናችሁ። ዋጋችሁ በጣም ውድ ነው።
... ከተማሩ ሰዎች ይልቅ፣ ብዙ ድግሪ ከተሳካላቸው ሰዎች ይልቅ፤ በመከራ ያለፉ ሰዎችን አከብራለሁ። ዋጋ የከፈሉ ሰዎችን አከብራለሁ። በስቃይ ውስጥ ያለፉ ሰዎችን አከብራለሁ። ምክንያቱም ዋጋቸው በጣም ውድ ነው።

1. ከሰዎች ጋር ለመስራት ስትፈልግ ሶስት ነገሮቻቸውን ተመልከት፦ ብልህነት (intelligence)፣ ጉልበት (energy) እና ታማኝነት (integrity)፡፡ እና የመጨረሻው ከሌላቸው ስለ መጀመሪያዎቹ ሁለት ስብእናዎች አትጨነቅ!
☞ ምክንያቱም በእውነት (truth)፣ በሐቀኝነት (honesty) እና በስነ-ምግባር (ethics) ልኬቶች ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች ማንም ባይመለከታቸው እንኳ ልባቸውን ያዳምጣሉ፣ ትክክለኛውን ነገርም ያደርጋሉ ፡፡
2. ስኬታማ በሆኑና ያልተሳካላቸው ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ስኬታማ ሰዎች በማያስፈልጉ ነገሮች ላይ 'ምንጊዜም 'አይሆንም' (no) ስለሚሉ ነው።
☞ በየቀኑ ወደ እኛ አቅጣጫ ለሚመጡ አስፈላጊ ላልሆኑ ነገሮች ደግመን ደጋግመን 'አይሆንም' (no) ማለት እና አስፈላጊ ለሆኑ ጥቂት ነገሮች ትኩረት በመስጠት 'እሽ' ማለት አለብን።
ይህን መርህ በየትኛውም ነባራዊ ሁኔታ፣ በዕለት ተዕለት የውሳኔ አሰጣጥ መንታ መንገድ ላይ ስትደርስ ልትጠቀምበት ትችላለህ። ይህን ካደረክህይወትህን ማቅለል ትችላለህ።
3. ከአንተ የተሻሉ ሰዎች ጋር ጊዜህን አሳልፍ!
☞ በባህሪያቸው ከአንተ የተሻሉ ጓደኞችን መምረጥ ከቻልክና ከእነሱ ጋር ጊዜህን ካሳለፍክ አንተም ወደዚያ አቅጣጫ መጓዝ ትችላለህ፡፡
ዕድሜህም ሆነ ያለህበት ደረጃ ምንም ይሁን ምን እንደ መሪ፣ የንግድ ሰው ፣ ሠራተኛ እና ሰብዓዊ ፍጡር ከፍ የሚያደርግህን ጥበብ ፣ ልምድ እና ባህርይ የበለጠ ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች መማር አስፈላጊ ነው፡፡
.
4. ሀብታም ብትሆን ወይም የገንዘብ ነጻነት ቢኖርህ ልትሰራው የምትችለውን ስራ ለመስራት ወስን!
☞ ይህን ስታደርግ የምትወደውን እና የምትጓጓለትን ነገር መፈለግና ያንን የህይወትህ ዋና ተግባር እንድታደርገው ይረዳሃል።
ይህ ማለት በየቀኑ ልትሰራው የምትጓጓለት ስራ ስላለህ ከአልጋህ ዘለህ ትነሳለህ፣ ምንጊዜም አንድ ነገር ትማራለህ ይህም ደስታን ይሰጥሃል።
5. ዝናን ለመገንባት 20 ዓመት ሊወስድ ይችላል ይህን ለማበላሸት ግን አምስት ደቂቃዎችን ብቻ ይወስዳል ፡፡ ይህን ማስብ ከቻልክ ነገሮችን በተለየ መንገድ ማድረግ ትችላለህ።
☞ የማንኛውም ሰው ዝና ወይም እውቅና በአሸዋ እንደተገነባ ቤት በፍጥነት ሊወድቅ ይችላል። ስለሆነም በህይወት ጉዞህ የምትመራበትን ታማኝነት (integrity) በውስጣዊ የጂፒኤስ ስርዓትህ ውስጥ ሳትገነባ ከቀረህ መውደቅህ የማይቀር ነገር ነው፡፡

ጀሙዓ የኛ ለየት ያለች ቀናችን ☺
ዱዓ ‼
ዝም ብለህ ያረብ ያረብ በል
ለኻሊቁ እጅህን ከመዘርጋት አትስነፋ አትሰለች በሃዲስ እንደተዘገበው አላህ አንድ ባሪያ ዱዓ ለማደረግ እጁን ባነሳ ግዜ ባዶ መመለስን ሃያዕ እንደሚያደርግ ተጠቅሷል .....አንተ ብቻ እጅን ዘርግተህ ያረብ በል ባዶውን አይመለስም .... አስታውስ ዛሬ ላይ ያለሃው በፊት ዱዓ ባደረከው ነገር መሆኑን አትርሳ።
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ:- "ደካማ(ሰነፍ) ሰው ማለት ዱዓ ከማድረግ የደከመ(የተሳነፈው) ነው"
اللهم صل وسلم عليه
ሁሉም ነገር በዱዓ ነው ፏ ያለ ጁምዓ ‼

ይኸው ዛሬ ጓደኛዬ እርሙን በሊፍት ቢሄድ
ሒሳብ ካልከፈልኩ ብሎ እየቀወጠው ነው
😆😂🤣
Join👉 @Amanu Tube Rema🤣🤣🤣
Share & Invite ur Friends
ሒሳብ ካልከፈልኩ ብሎ እየቀወጠው ነው
😆😂🤣
Join👉 @Amanu Tube Rema🤣🤣🤣
Share & Invite ur Friends
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.