Er የፍቅር ጥቅሶች@
61 subscribers
41 photos
2 links
ጨረቃ ምንም ያክል ብቸኛ ብትሆን ምሽትን ታደምቃለች
Download Telegram
የመካከለኛ መሪዎችን የአፈጻጸም ብቃት ለማሳደግ ያለመ ሥልጠና እየተሠጠ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የመካከለኛ መሪዎችን የአፈጻጸም ብቃት ለማሳደግ ያለመ ሥልጠና እየሠጠ ነው።
በክብር እንግድነት የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ሠልጣኞች ከሥልጠናው የሚያገኙትን ልምድ እና እውቀት በአግባቡ በመጠቀም ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሥልጠናው “አዲስ ፖለቲካዊ ዕይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ” በሚል ርእስ የሚሠጥ ነው ለመካከለኛ አመራሮች መሰጠት የተጀመረው።
ዘጋቢ፡-ትርንጎ ይፍሩ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
ከእኛ ጋር ስለኾኑ እናመሰግናለን
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/
ቶሎ የሚናደዱ ሰዎች ምርጥ ልብ አላቸው ቶሎ ያፈቅራሉ በቀላሉ ከሰው ጋር ይግባባሉ ነገር ግን ከጠሉ የጥላቻን ጥግ ያሳዩሀል ።
ጥሩ ቀን ተመኜሁ 🙏🙏🙏

iam one of them
እንዴት ነህ አማራ? –
(በዘውድዓለም ታደሰ)
————————-
እንዴት ነህ አማራ
አንት የታሪክ ዶሴ – አንት የሰሜን ጮራ
ተነሳብህ አሉ – የተሳለ ሳንጃ – የጨከነ ካራ

እንዴት ነህ አማራ?
ገደሉህ ይሉኛል – አረዱህ ይሉኛል
ህመምክን ስሰማ – መንፈሴን ያመኛል
ደከመ ይሉኛል ፥ መረረው ይሉኛል
ላድንህ ባልችልም ፥ የቀመስኩት ሁሉ ይጎመዝዘኛል!!

እንዴት ነህ አማራ?
አንተ ያገር ካስማ – አንተ ያገር አጥር
ግማሽ ጎኔ ሞተ – ሞትህን ስቆጥር
ተሸለተ ሲሉኝ – መኖሬን ጠላሁት
ሳቅና ደስታዬን – በቅፅበት አጣሁት!!

እንዴት ነህ አማራ?
ደምህን እረጭተህ – ፈትተህ የለቀቅከው
ፊደል ቀርፀህ ሰጥተህ – ቀድመህ ያሳወቅከው
ሰላምክን ሲያውከው …
አጥንት ከስክሰህ – ባቀናሀት ሐገር
ትገባበት ጨንቆህ – ሰርክ ስትቸገር
በነፃ ገበያ ፥ በዘመነ ቁማር ፥ በርካሽ ሲሸጡህ
ዘርህን መንዝረው ፥ጎሳህን አስልተው ፥ ከመሃል ሲያወጡህ
እርጥብ አፈር ምሰው የቀበሩህ ለታ
ሰላሜ እንደዝናር ከነፍሴ ተፈታ!!

እንዴት ነህ አማራ?
ጀግናማ ጀግና ነህ ፥ ምንሽር ትራስህ
ለሐገር የምትተርፍ ፥ እንኳን ላንድ እራስህ
ገላህ ቢራቆትም ፥ ክብርህ ሁሌ ሙሉ
ካንተ የተጣላ – ፍፃሜው አያምርም – መውደቅ ነው እድሉ!!
የተነሳህ ለታ አጥር ላያቆምህ እሳቱ ላይፈጅህ
ከሰማየ ሰማይ ተቀብቷል እጅህ!!
እንዴት ነህ አማራ?😭
🌈እንኳን ወደ 🌈 #አማራ_ባንክ 🌈
🇪🇹ቻናል በደህና መጡ!🇪🇹

➫ የአማራ-ባንክን ቻናል ለመቀላቀል ይህንን link ይጫኑ!👇👇👇https://t.me/+uuP0iqK6lGJlMTk8

➫መጪውን 🌈የስራ ዘመናችንን🌻ምክንያት በማድረግ እንኳን ለባንካችን የቅርንጫፍ ምስረታ አደረሳችሁ እያልን "ይህንን መልዕክት" እስከ ሰኔ 30 ድረስ ለሚልኩ ደንበኞች
➫ መልክቱን ለ 50ሰዎች ለሚልክ 🎁1000 Birr card

➫ መልክቱን ለ 🎁100ሰዎች ለሚልክ የ 2000 Birr card

➫ መልክቱን ለ 150ሰዎች ለሚልክ 🎁2500 Birr card እና ቦነስ ነፃ የ አማራ ባነክ 📨አካውንት ይከፈትለታል።


🌈እንኳን ለባንካችን የቅርንጫፍ ምስረታ በአል በሰላም አደረሳችሁ🌈
👇👇👇👇
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ይጠቀሙ!!!
መኖር እፈልጋለው ህልም አለኝ😔
ልጅ መውለድ እና ቤተሰብ እንዲኖረኝ ትልቅ ተስፋ አለኝ!

የኢትዮጲያዊ ስለሆኑ ኩራት እንጂ ህፍረት የማይሆንባቸው ልጆችን ወልጄ ማሳደግ እፈልጋለው!

የጎረቤት ቁስል ምን ያክል የጋራ ህመም እንደሆነ የገባቸው ልጆች እንዲኖሩኝ እፈልጋለው!

ብኖር ሳልሳቀቅ ቢኖሩ ሳይሳቀቁ በሰላም ወተው በሰላም እሚገቡበት ሐገር ማስረከብ እፈልጋልሁ!

በዘር በሀይማኖት በብሄር ተመርጠው የማይገፉበትን ሀገር ማስረከብ እፈልጋለው!

ነገር ግን እንኳን ለትውልድ ስለማስረክበው ሀገር እኔም እኔም ስለመቆየቴ እርግጠኛ አደለሁም. እንኳን ስለ ህልሜ አላማ ስለ ነገ ስለጨበጥኩት ዛሬ እንኳን ማውራት አልቻልኩም.

መኖር መዝናናት መደሰት ማለት ሀገር ስትኖር ነው መደሰትም መኖርም መዝናናትም እሚቻለው. ሀገር ማለት ህዝብ ነው ..ህዝቤን ለናተ ተራ ፖለቲካ ብላችሁ ህዝቤን አትማግዱት.
#በቃችሁ_በቃ
#የትግራይ_መንገዶች_ይከፈቱ
#የአማራ_መጨፍጨፍ_ይብቃ
#የኢትዮጵያውያን_የመብት_ጥያቄዎች_ይመለሱ

በተቻላችሁ አቅማችሁ ለህዝባችን ድምፅ እንሁን ብዙ ተከታይ ያላችሁ ወዳጆቼ ድምፅ እንሁናቸው ለህዝባችን...ዛሬ እኛ ቤት ባይገባ ነገ መግባቱ አይቀርም


Join👉 Amanu Tube Rema
Share  & Invite ur Friends
#ወለጋ

"ጊዜያዊ እንዳይሆን እንጅ መንግስት የጠረጠራቸውን የወለጋ ባለስልጣናት በቁጥጥር አውሎ ምርመራ እያደረገ ነው። አካባቢው ላይ ሰፍሮ የቆየው የፌዴራል ፖሊስና የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ለቆ እንዲወጣ አድርጓል። በምትኩ ባለ ቀይ ቦኔቱ ልዩ ኮማንዶ ወደ ቦታው አቅንቶ ኦፕሬሽን መስራት ጀምሯል። አዳሩን ውጊያ ላይ ያደረገው ልዩ ኮማንዶ ወደ ካምፕ ተመልሶ ተጨማሪ ሀይል አሁን ገብቶለታል። ውጊያ እስከዚህ ሰአት ድረስ እንደቀጠለ ነው።
.
መንግስት ትክክለኛ ኦፕሬሽን አድርጎ የሌላ ብሔር ተወላጆችን ታርጌት ያደረገ ጥቃትን ሊመክት የሚችል በቦታው ላይ የሚቆይ ወታደር ማቋቋም አለበት። ሌላው 4 አመት ሙሉ ያንን አካባቢ በተለያዩ የስራ ድርሻ ሲያስታድሩ የነበሩ አመራሮች ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው። መንግስት በመዋቅሩ ውስጥ ያሉ የብሔር ጥላቻ ያለባቸውን ሀይሎች እየመነጠረ ለህግ ማቅረብ አለበት። በጅምላ ለተጨፈጨፉ ንፁሀን አማራዎች የደም ካሳና የሞራል ካሳ መክፍል አለበት። ብሔራዊ የሀዘን ቀን ማወጅና ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለበት።

ሌላ እየተደረጉ ያሉ ኦፕሬሽኖችን መንግስት ለህዝብ ማሳወቅና አካባቢ ላይ ትክክለኛ መንግታዊ መዋቅር ተካቶ በቀየኑ ያለ ወኪል የሚገደሉ ህዝቦች ተፈጥሯዊ የመኖር መብታቸውን ሊያስከብርላቸው ይገባል። ከዚህ በኋላ በቁጭት በዛ አካባቢ ያሉ ንፁሃን ገበሬዎች መሞትና መዘረፍ መሰደድ የለባቸውም የሚል አቋም ይዞ መስራት አለበት። እንደዚህ ቀደሙ አለባብሶ ማለፍ ከሆነ ዋጋ የለውም።" - ሱሌማን አብደላ

Er የፍቅር ጥቅሶች@
በቃ ዝም አልልም

ሀገር ተቸግራ መከራዋ በዝቶ
ሰዉ ተጎሳቁሎ መሄጃ ቦታ አቶ
እየተገደለ በዘር ተለይቶ
እየተሳደደ ሀይማኖቱ ታይቶ

እኔ
በቤቴ ቁጭ ብዬ ሰው እየታረደ እንዴት እዝናናለው
መሳሪያ አንግቼ ለውዲቷ ሀገሬ እኔም እዘምታለው
iPhone ኔን አንስቼ ፌዝቡኬን ከፍቼ
"በቃ ዝም አልልም" የሚል ግጥም ፅፌ
ድል ለተጨቆኑት ብዬ ፖስታለው😁

ገጣሚ ዲናኦል ሽፈራው
@tobiya535
@tobiya535
1 ሺሕ 133 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ!

ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳኡዲ አረቢያ የመመለስ ሥራ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 1 ሺሕ 133 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡

ከእነዚህ ውስጥ ሦስት ህጻናትና 1 ሺሕ 130 ወንዶች መሆናቸው ታውቋል፡፡
ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማእከላት እንዲሄዱ መደረጉን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

እስካሁን ድርስ በተከናወነው ዜጎችን የመመለስ ስራ ቁጥራቸው 45 ሺሕ 325 ኢትዮጵያውያንን መመለስ ተችሏል፡፡

@bbc_amharic1
45 የሸኔ ታጣቂዎች እርምጃ ተወሰደባቸው‼️

በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ቴንዘ ቀበሌ ትምህርት ቤትን እንደ ካምፕ ሲጠቀሙ በነበሩ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ 45 የቡድኑ አባለት መደምሰሳቸው ተገለፀ።

የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሸኔ ታጣቂዎች ላይ እየወሰዱ በሚገኘው ተከታታይ እርምጃ ትናንት ማለዳ አካባቢ በተከናወነው ኦፕሬሽን ከተደመሰሱት 45 የሸኔ ታጣቂዎች በተጨማሪ ሁለት የቡድኑ አባላትና 35 ክላሽ ጠመንጃዎች እንደተማረኩ ኢዜአ ምንጮችን ጠቁሟ ዘግቧል።

በምስራቅ ወለጋ ዞን ቢላ ወረዳ ቢሎ እና ጎቤ በተባሉ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሰው የአሸባሪው የሸኔ ቡድንም በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እየተወሰደበት የሚገኘውን የተጠናከረ እርምጃ መቋቋም ባለመቻሉ ተፍረክርኮ እየተበታተነ መሆኑን የገለፁት ምንጮች ቡድኑ ቦታ ለመቀየር እየሞከረ መሆኑን አመልክተዋል።

መንግሥት በሕዝብ ላይ ሽብር ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ በሚገኘው አሸባሪ ቡድን ላይ የተጠናከረ ህግ የማስከበር እርምጃ እየወሰነደ እንደሚገኝ መግለጹ ይታወቃል።
አሸናፊዎች ትኩረታቸው ማሸነፍ ላይ ነው ተሸናፊዎች ትኩረታቸው አሸናፊዎች ላይ ነው!!


💛 @EI_DU 💛
ቀንበር ተሸክማ ራርታችሁ ባትረዷት፣
በሕይወት ትኑርበት ተው አትገደሏት!
ፌስቡክ የማይገባት ቲክቶክም የሌላት፣
ፖለቲካ የማታውቅ ምስኪን ገበሬ ናት።
ባለፈው እና በወደፊቱ ላይ የቱን ያህል ጉልበት የሚጠፋ መሆኑን ብንመለከተው በእውነት ይገርመናል።ያለፈው ላይመለስ ሄዷል፤የወደፊቱ ደግሞ ገና አልመጣም። የፈለግነውን ያህል ብንሞክር አንዱንም ልንቀይረው አንችልም።ልንኖርበት የምንችለው አንድ ብቻ ጊዜ አለ---እሱም ዛሬ ነው።