Dashen Bank Super App
35.7K subscribers
218 photos
40 videos
3 files
181 links
Download Telegram
የሐጅ ክፍያዎን በስልክዎ!

የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ።

መተግበሪያውን ለማውረድ ⬇️:-  https://www.dashensuperapp.com/download


#Telegram #Dashen #Bank #Ethiopia #dashensuperapp #superapp #allinone #digitalbanking #hajjtravel #hajj
👍21
Forwarded from Dashen Bank
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ጎጆ ወጪ ነዎት?

ገቢ እና ወጪዎን ማስተዳደር ከብድዎታል? የወር መጨረሻስ መድረስ አቅትዎታል?

እንግዲያውስ በዳሸን ሱፐር አፕ ወጪ እና ገቢዎን በእቅድ እየመሩ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ፡፡

ዳሸን ባንክ ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ!

#telegram #bank #superapp #allinone #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
👍2
Forwarded from Dashen Bank
መዞር ቀረ!

ፀሐይ ነው፣ ዝናብ ነው፣ ኸረ ሩቅ ነው! ማለት በዳሸን ሱፐር አፕ ቨርቿል ሱቅ ቀርቷል። የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት እቃ የማዘዝ ፣ ክፍያ የመፈጸም እና ካሉበት ቦታ ትዕዛዞችን የማድረስ ሁለገብ አገልግሎቶችን ይዟል።

በዳሸን ሱፐር አፕ ቨርቿል ሱቅ ባሉበት ቦታ ሆነው ሸምተው ካሉበት ሆነው በፍጥነት ይረከቡ፡፡

ይህንን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት:-

https://www.dashensuperapp.com/download

#telegram #bank #allinone #digital #banking #Shopping #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
🙏5👍1
Forwarded from Dashen Bank
ብዙዎች እየገቡ ነው፤ እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?

የዳሸን ሱፐር አፕ አዲሱ ቨርቿል ሱቅ ውስጥ የንግድ ሱቅዎን በማስመዝገብ ገበያዎን ያስፋፉ፤ ምርት እና አገልግሎትዎን በመሸጥ ንግድዎን ያዘምኑ፡፡

ይህንን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ብቻ የሚገኙ አገልግሎቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ:-

https://www.dashensuperapp.com/download

#telegram #bank #allinone #digital #banking #shopping #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙዎች ተሸልመዋል፤ እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ!

የመጀመሪያዎቹ 50 ሺህ ሰዎች ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ እርስዎም የዳሸን ባንክ ሂሳብዎን ከሱፐር አፕ ጋር ሲያገናኙ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለማሉ፡፡ አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ አቅራቢዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ ሄደው ያገናኙ፡፡


መተግበሪያውን ለማውረድ:- https://www.dashensuperapp.com/download


#telegram #50k #Internet #package #reward #superapp #allinone #ኢትዮጵያ #ethiopia #dashenbank
👍51