Dashen Bank Super App
35.7K subscribers
217 photos
40 videos
3 files
180 links
Download Telegram
⚡️ነዳጅ መቅዳት እንደዚህ ቀሎ አያውቅም!

ለነዳጅዎ ቀላል የክፍያ አማራጭ ከፈለጉ የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ይጠቀሙ !

መተግበሪያዉን አሁኑኑ ያውርዱ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download


#dashenbank #dashensuperapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #fuelpayment
7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለአንተም ለአንቺም!

🌧በዚህ በክረመት ዝናብ እና ጭቃውን ችሎ እንደ ልብዎ የሚያደርጉት ጫማ የግድ ነው።

ዋጋቸው ተመጣጣኝ ጥራታቸው አስተማማኝ የሆኑ በተለያየ የዲዛይን አማራጭ የቀረቡ የቆዳ ጫማዎችን በአሁን ሰአት ዳሸን ሱፐር አፕ ላይ ይገኛሉ።

እንዚህን ጫማዎች ከማርኮን ሹ ቢፈልጉ በአካል ቢያሻዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ማስመጣት ይችላሉ።

ዘመናዊ ኑሮን አሁን ይጀምሩ ⬇️መተግበሪያዉን ያውርዱ https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #dashenbankmobilebanking
4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የስዕል ኤግዚቢሽን በስልክዎ!

ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ Makush Art Gallery እና Teketay Creative Works ገብተዋል።

እጅግ የሚያማምሩ ስዕሎች እና የሀገራችንን ታሪካዊ ቅርሶች፣ ሰዓቶች፣ የጠረጴዛ ጌጦች ማግኘት ይችላል።

የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡-
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ 11 ቨርቹዋል ቅርንጫፎቹን ከፍቷል!

ፍሪጅ፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ጁስ መፍጪያ፣ ማይክሮዌቭ እና ሌሎች በርካታ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንደምርጫዎ በአካል ወይም ያሉበት ድረስ ሊያስመጡ ይችላሉ።

ከሸመታ እስከ ክፍያ ቀላል የሆነውን የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ አሁኑኑ ያውርዱ ⬇️
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የኢ -ኮሜርስ አገልግሎትን በመጠቀም እንዴት ግብይት መፈጸም ይቻላል?

📌በመጀመሪያ የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ስልክዎት ላይ ሊኖር ይገባል። ከሌለ መተግበሪያውን ማውረድhttps://www.dashensuperapp.com/download እና አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ማስጀመር።

📌በመቀጠል የዳሸን ባንክ መተግበሪያን የፊት ገጽ ላይ ኢ-ኮሚርስ የሚለውን ክፍልን በመንካት ወይም አፕስ ላይ በመግባት የኢኮሜርስ አገልግሎት ላይ የሚገኙ በርካታ ሱቆች ይገኛሉ። ያሻዎትን ሱቅ በመምረጥ የተፈለገውን እቃ አይነት እና ብዛት በማስተካከል ወደ ክፍያ መሄድ . . .

📌እንዳምርጫዎ በአካል አልያም ደግሞ ካሉበት ቦታ ድረስ ማስመጣት ይችላሉ።


#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
4👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🥶የዘንድሮ ክረምት ብርዱ አጥንት ድረስ ዘልቆ ይሰማል፤ይህንን በሙቀት የሚቀይር ብርድ ልብስ ያስፈልጋል!

Jorina Star በተለያየ ስፋት እና አማራጭ አንሶላዎች ፣ኮንፈርቶችን እና የአልጋ ልብሶችን ይዞ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ይገኛል።

እርሶም ቢፈልጉ በአካል መርካቶ ሂደው አልያም ካሉበት ሆነው እንዲመጣልዎ በዳሸን ሱፐር አፕ ይዘዙና ሞቅ ሞቅ ይበሉ።
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
4👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንጀራ ይወጣላችሁ! ተብላችሁ ተመርቃችሁ ታውቃላችሁ?

ሌጆ አልሙኒየም ምርቃታችሁን እውን ሊያደርግ የተለያዩ የአልሙኒየም የዳቦ እና የእንጀራ መጋገሪያ ምጣዶችን ይዞ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ገብቷል።
የህብስት ዳቦ ማጋገሪያ እና የአንባሻ ሸክላ ምጣድ እንዲሁም የአልሙኒየም መጥበሻም መተግበሪያው ላይ ይገኛሉ!

ይግቡና የምርጫዎን ይግዙ መተግበሪያዉን አሁኑኑ ያውርዱ⬇️

https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
2👍2
ፍላጎትዎን ከአንድ ቦታ!

ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ገንዘብበተለያዩ አማራጮች ከመላክ እና ከመቀበል በተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ፣ ለወጪዎ በጀት፣ ለበረራዎ ትኬት እና ሌሎች ዘመናዊ ባንክ አገልግሎቶችን ያገኛሉ።

መተግበሪያውን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ⬇️
https://www.dashensuperapp.com/download


#dashenbank #dashensuperapp #superapp #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Sharik #IFB
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለወዳጅ የሚሰጥ ቆንጆ ስጦታ!

መልካም መአዛ ያላቸው ሽቶዎችን ለመግዛት ከፈለጉ Shito Corner እና Classic Perfume ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ያገኛሉ።

ቢፈልጉ በአካል አልያም ካሉበት ሆነው እንዲመጣልዎ በዳሸን ሱፐር አፕ ይዘዙ።
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💡ቡና ከማነቃቃት ባሻገር፣  የማስታወስ ችሎታዎን ከፍ እንደሚያደርግ እና በካንሰር የመያዝ እድልን ለመቀነስ እንደሚረዳ ያውቃሉ?

ለጤናዎ እና ለቡና አምሮትዎ ሲባል ደግሞ ቶሞካ ቡና የዳሸን ባንከ ሱፐር አፕን ገበያ ተቀላቅሏል።

📍ቶሞካ ቡና ከ10 በላይ ቅርንጫፎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ ከፍቷል።

ሁሉም በአንድ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕhttps://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
👏4👍21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገንዘብ ለመጠየቅ ስልክ መደዋወልን ያስቀረውን የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ አገልግሎት ላስተዋውቅዎ!

ገንዘብ ይጠይቁ (Money Request) ይባላል !

በሱፐር አፑ በመጠቀም ለዘመድዎ፣ ለጓድኛዎ ወይም የስራ ክፍያ ራቅ ካለ ሰው ለመቀበል ከፈለጉ ይህንን አገልግሎት በመጠቀም የዳሸን ባንክ ሒሳብ ቁጥር አስገብተው፤ የሚጠይቁትን ሰው ማንነት አረጋግጠው፤ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን የብር መጠን በማስገባት፤ አስፈላጊም ከሆነ የሚጠይቁበትን ምክንያት በመፃፍ ጥያቄዎን መላክ ይችላሉ።

ልክ የገንዘብ ጥያቄዎን እንደላኩ፤ የላኩለት የዳሸን ሱፐር አፕ ደንበኛ በስልካቸው የመልዕክት ማሳወቂያ ይገባላቸዋል።
በመቀጥል "የተጠየቀ ገንዘብ" አማራጭን በመምረጥ የተጠየቀውን የገንዘብ መጠን መቀበል ወይም ደግሞ ውድቅ ማድረግ ይችላሉ።
ውድቅ ሲያደርጉ ምክንያቱንም በጽሁፍ ማስቀመጥ ይችላሉ።

✍️ሱፐር አፑ ገንዘብ የተጠየቁበትንም ሆነ እርሶ ሌላን ሰው የጠየቁትን መዝግቦ ስለሚያስቀምጥ መቼ ነው የጠየቅኩት ወይም ወጪ ያደረኩት ብለው አያሳስብዎትም፤ ሁሉንም መረጃዎች በእጅዎ ያገኙታል!


⬇️የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
3👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⚽️ለስፖርት አፍቃሪያን!

የሃገር ውስጥ ምርት የሆኑ፣ ጥራታቸውን የጠበቁ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሸጡ የስፖርት አልባሳትን የሚያመርተው ጎፈሬ ስፖርት ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ይገኛል።

ኳሶች፣ የጂም ቦርሳዎች፣ የበረኛ ጓንቶች፣ ኮፍያዎች፣ የውሃ ዳምፔል እና ሌሎች ለስፖርት የሚያስፈልጉ እቅዎችን በዳሸን ሱፐር አፕ ከጎፈሬ ስፖርት ማዘዝ ይችላሉ።

ቢፈልጉ በአካል አልያም ካሉበት ሆነው እንዲመጣልዎ በዳሸን ሱፐር አፕ ይዘዙ።
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቤትዎ ወይም በስራ ቦታዎ ምን ጎድሏል?

ወንበር፥ ሶፋ፣ ጠረጴዛ ወይስ ቁምሳጥን... ምን ይፈልጋሉ!?

ከእርስዎ የሚጠበቀው ምርጫና ፍላጎትዎን ለዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ማሳወቅ ብቻ ነው። ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ አሊ ፈርኒቸር የተለያዩ የቤት እና የቢሮ እቃዎችን እየሸጠ ይገኛል።

ቢፈልጉ ቤትዎ ድረስ ካሻዎት በአካል መጥተው መረከብ ይችላሉ።

ይግቡና የምርጫዎን ይግዙ መተግበሪያዉን አሁኑኑ ያውርዱ⬇️

https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
3👍2
ሲቀዱ በሰከንድ!

የቸኮሉበት ቀጠሮ ለመድረስ ሲገሰግሱ የመኪናዎን ነዳጅ በቅጽበት የሚከፍሉበት አገልግሎት በሱፐር አፓችን ያገኙታል፡፡ ጊዜዎን ለመቆጠብ የነዳጅ ክፍያዎን አሁኑኑ በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ይፈጽሙ፡፡

ሁሉን በአንድ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ
https://www.dashensuperapp.com/download

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenapp
#dashensuperapp #Superapp #Fuelpayment
#gasstationpaymet
1
Forwarded from Dashen Bank
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዝግጅቱስ ተዘጋጀ፤ትኬቱስ እንዴት ሊሸጥ ነው?

ዝግጅት አዘጋጅተው፣ድግስ ደግሰው ትኬቱን እንዴት እንሽጠው ብለው እንዳይጨነቁ በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ትኬትዎን በቀላሉ እና በፍጥነት ለብዙኃን ተደራሽ ይሁኑ፡፡

ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ ፡
https://www.dashensuperapp.com/download
Dashensuperapp

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenapp
#dashensuperapp #Superapp #ticket #ticketsales
1
ምርጥ የቡሄ ሙልሙል በሌጆ ምጣድ!

ሌጆ አልሙኒየም የተለያዩ የአልሙኒየም የዳቦ እና የእንጀራ መጋገሪያ ምጣዶችን ይዞ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ገብቷል።

የህብስት ዳቦ ማጋገሪያ እና የአንባሻ ሸክላ ምጣድ እንዲሁም የአልሙኒየም መጥበሻም መተግበሪያው ላይ ይገኛሉ!

ይግቡና የምርጫዎን ይግዙ መተግበሪያዉን አሁኑኑ ያውርዱ⬇️

https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዓመታዊው የከውኑ ሞገስ 7️⃣ተኛ መድረክ ነሐሴ 18/2017 ሊካሄድ ነው!!

የመግቢያ ትኬት ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ እየተሸጠ ይገኛል።

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ⬇️
https://www.dashensuperapp.com/download
Dashensuperapp

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenapp
#dashensuperapp #Superapp #ticket #IFB #Sharik
1👍1🥰1
ዳሸን ሱፐር አፕ አሁን በ AppGallery ይገኛል!🤩

ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ የሆነው ባንካችን ሱፐር አፕን ከአፕስቶር አና ከፕሌይስቶር በተጨማሪ ለሁዋዌ ስልክ ተጠቃሚዎች በሁዋዌ አፕ ጋላሪ ላይ👇 https://appgallery.huawei.com/app/C114964571 አቅርቦልናል !!


#dashen #huawei #superapp #download #Ethiopia #DashenSuperApp #ኢትዮጵያ
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለራስዎም ሆነ ለወዳጅዎ የሚሰጡት ቆንጆ ሰዓት🎁!

የግዕዝ ሰዓቶችን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በኩል ሲያዙ የሚፈልጉትን ጽሑፍ በነጻ ማጻፍ ይችላሉ።

እነዚህን እና ሌሎች ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ የሚገኙ ሰዓቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ

https://www.dashensuperapp.com/download

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenapp
#dashensuperapp #Superapp #dashengebeya #ዳሸንገበያ #geezwatch
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስጋ በስልክዎ!

የበሬ፣ የበግ፣ የአሳ እና የዶሮ ስጋ ካሉበት ቦታ ሆነው የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን በመጠቀም ከ Meat City ይዘዙ።

እንደፍላጎትዎ በአካል አልያም አዲስ አበባ እና አካባቢዎች ላይ ካሉበት ቦታ እናደርሳለን!

ከ5 ኪሎ በላይ ሲያዙ ደግሞ በነፃ ያለምንም ክፍያ ካሉበት ቦታ መረከብ ይችላሉ ።🚚

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ!
https://www.dashensuperapp.com/download


#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #dashenmobilebanking #meatcity
3👏3👍1