CTE🇪🇹 Crypto Technical Analysis
2.76K subscribers
1.41K photos
82 videos
20 files
661 links
CryptoTalk-Ethiopia is a non-profit blockchain academy and crypto community aiming to spread web3 knowledge to sub-Saharan Africa.

Official ByBit Partner Link: https://partner.bybit.com/b/132421
Download Telegram
#Bitcoin_Update #የቢትኮይን_ገበያ_አሁናዊ_ሁነት
ከሶስት ቀናት በፊት በቢትኮይን የዋጋ ሁነት ዙሪያ ለእርግጠኝነት የቀረበ ብለን የሰጠነው የገበያ ቻርት ጥናት ነበር። በዚህ ጥናት ላይ ቢትኮይን እየተጓዘበት ካለው ቁልቁል የሚወርድ የዋጋ ግስጋሴ በመውጣት ጥሩ የሆነ እመርታን ሊያሳይ እንደሚችል ተናግረን ነበር። በዚህም ይህንኑ አካሄድ በመከተል አሁን ቢትኮይን ወደታች እያደረገ የነበረውን ጉዞ በመግታት ከዚህ የቁልቁለት የዋጋ ቅርቃር ለጊዜውም ቢሆን መውጣት ችሏል። ጠለቅ ያለ ጥናትን የተለያዩ ኢንዲኬተሮችን እና በፈንደመንታል ጥናቱም ያለውን የገበያ ሁኔታ የያዘ ዘገባን ይዤ የምመለስ ሲሆን ለገዜው ግን የቢትኮይን አካሄድ ጥሩ የሚባል ሁነት ላይ እንደሆነ ማየት ይቻላል። ይዤ የምመለስ ይሆናል። ከ3 ቀን በፊት በዋና ቻናላችን ላይ ያቀረብነው የቢትኮይን ቅድመ ግምት በዚህ ሊንክ ላይ ማየት ይችላሉ።። 👉 https://t.me/cryptotalket/7569
Forwarded from CTE - Crypto
#Bitcoin - Update

$BTC is about to make the first golden cross of the MA20/200. 

This has NEVER happened before.🎯

The death cross in Sep. 2022 happened just before the FTX-Crash. 

Why do I have a feeling, we're going to see a big green candle soon?
🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Bitcoin_Update

The last time the ADX/DI-Indicator crossed bullish was almost 8 YEARS ago.

$BTC is about to cross again.

If that's not huge, then I don't know.

I think we're on the verge of something big in the mid-term maybe after having some correction in the market.

#El_Crypto_Prof
👍41👏1
#Bitcoin_Update
Bitcoin is currently in an upward momentum and trying to break the strong resistance which it faced at around $43,500 - $43,800 which is the short term 50% fib level. If it can possibly break the resistance and retest the zone successfully then there will be a probability to see the digital gold price going upto $48K zone. I will be updating after seeing what the triangle formation bring us.

https://www.tradingview.com/x/AJxz4viE/
👍7👏1
📉#Bitcoin_Update #Technical_Insights

Chart 1 : A Possible correction might come in the near future. Better to consider evaluating the bearish bias too.

Chart 2 : Guppy indicator showing some weakness in the market too. [4H chart]

Chart 3 : Ichimoku cloud rejection with bears taking the power. [2H chart]

Chart 4 : Ichimoku outlook II

Disclaimer :

The opinion expressed here is not an investment advice – it is provided for informational purposes only. It does not necessarily reflect the opinion of #CryptoTalk-ET rather it is authored and complied by one of its founding member and article contributor. Every investment and all trading involves RISK, so you should always perform your own research prior to making decisions. We do not recommend investing money you cannot afford to lose.

With Regards.
Nathnael B
👍5🔥2
CTE🇪🇹 Crypto Technical Analysis
For the short term... Are we going to continue with the bull strength or are we going to see some healthy correctional move ... with the very little bearish indications such as the rising wedge bearish formation as depicted on the image above? We will be updating…
#Bitcoin_Update

As we tried to pin point about Bitcoin's possible correctional move in confluence with the formation of a bearish rising wedge which can be considered as a short term reversal pattern when occurred in an upward movement, Bitcoin did breakout from the triangle and reached the $69k zone. A retest to the support line of the rising wedge is possible and if it can continue its bearish strength we might see a further correctional moves. Since the market is in an over heated area it is wise to think of a short term correctional move.

Will be updating more on this.
👍41🔥1🤝1
CTE🇪🇹 Crypto Technical Analysis
$Bitcoin 💰 is showing some strength in weird and non anticipated weekend evening. I will be updating what the current price action outcome will be. Are we done on the biggest Bear Trap or is there still a price gap to be filled to the south direction? Time…
#Bitcoin Update

So far so good. A little bit pull back before any major continuation is expected. Mid to Long term looking so awesomely bullish. Will be giving updates on the different timeframes soon. Stay Tuned. Hope you got something out of the analysis I provided earlier since many of you asked me to give you a signal whenever Bitcoin shows some bullish movement and I hope you snipe well with me.
🔥8
#Bitcoin_Update

🔖ቢትኮይን💰 ባሰብነው ልክ ዋጋው ለእርማት በጣሙን ባይወርድም ከሞላ ጎደል ወደ 75% የሚሆነው የግምታችን ልኬት ድረስ ማለትም እስከ 92200 ዶላር አካባቢ በመውረድ እርማት ያደረገ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ ይዞ የነበረውን የቡሊሽነት ባህሪ በመቀጠል በአንድ ሰዓቱ ታይም ፍሬም በጣም ቡሊሽ ከሚባሉት የፓተርን አይነቶች ውስጥ የሆነው የAdam&Eve Pattern በመመሰረት የመጨረሻ የሬዚስታንስ እርከኑን በመፈተን ላይ ይገኛል። ከዚህ እርከን የሚወጣ ከሆነና በተለይ ከ99000 ዶላር በላይ ካንድሉ ከዘጋ ምናልባትም የቢትኮይን ቡሊሽነት በአጭር ጊዜ ግብይት ቢያንስ እስከ 105 ሺህ የሬዚስታንስ እርከን የሚያስኬደውን የግብይት እድል ማግኘት የሚቻል ይሆናል። ይህንን የመውጫ እርከን እንደታርጌት የወሰድነው በተለይ እንደተጨማሪ ኮንፍሉዌንነት ከሰበረው የጎንዮሽ ዳውንትሬንድ መስመር ሰብሮ በመውጣት ብዙውን ጊዜ እንደሚከሰተው ቢያንስ የ78.6% የፊቦናቺ ሌቭልን ለመፈተን ስለሚሞክርም ጭምር ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
CTE🇪🇹 Crypto Technical Analysis
Hope we are on the same page. As far as logic and the basic technical knowledge, technical analysis is the easiest thing to do once you know what you need to know. This is the main reason why they say it's the psychology that played the biggest role. Our…
#Bitcoin_Update
Time Frame : 1 Month
ቢትኮይን በወርሀዊ የግብይት ታይም ፍሬሙ አጓጊ፤ አንጠልጣይ እና ያለየለት ቦታ ላይ ይገኛል። ዛሬ የካላንደር አመቱ የመጨረሻ እንደመሆኑ ከእለታዊ ጀምሮ የወርሀዊው፤ የሶስት ወሩ፤ የግማሽ አመቱ እንዲሁም የአመቱ ካንድሎች መዝጊያ በመሆኑም ከፍ ያለ ቮላታይሊቲ ሊያሳይ እንደሚችል ይታመናል።
3👍1
CTE🇪🇹 Crypto Technical Analysis
Who still believes that the Digital Gold will reach 160k by the end of the year with me? Let me see your hands if you believe in #Bitcoin's future potential. As always ... we are going to fly high no matter what ... ጊዜ ቢፈጅ እንጂ እጣፈንታውን ከወዲሁ ፈጣሪ ያሳወቀን እጃችን…
#Bitcoin_Update
[This is a personal opinion and NOT a financial advice. Please DO YOUR OWN RESEARCH BEFORE INVESTING IN ANY TYPE OF ASSET.]

Bitcoin seems to be gaining it momentum and expecting a big move on Bitcoin's Pizza day lay a ground for a pump towards the 136k and 160k strong resistance New ATH areas. For now I am looking on a potential pull back for a little healthy correction towards the support and to pump building up the Adam and Eve + Megaphone bullish patterns with Ichimoku showing that we are in a strong upward trend movement too. Let you take your thoughts and make your decisions. Since we are almost in an ATH area a very high level of risk management is a priority.

@cryptotalket_en
👍6🔥64
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update
Timeframe : 4H

ከትላንት በስትያ ለማሳየት በሞከርኩት መሰረት እና በተለይ በጣም ሪስክ ያለውን አካሄድ መሄድ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ካላችሁ አደጋውን ከግምት በማስገባት ከ112900 የሬዚስታንስነት ሁነት ጀምሮ ገበያው ከዚህ ጠንካራ ቦታ ላይ ReBound ሊያደርግ የሚችልባቸው ኮንፍሉዌንሶች በጣም የበዙ በመሆናቸው እንድትገቡና የቡሊሽ ፍላጉን ምስረታ እንድትከታተሉ ባልኩት መሰረት የፍላጉ ምስረታ ግማሽ መንገድ በመጓዝ ለጊዜው በጣም ጠንካራ የሚባል የሬዚስታንስ ሁነን በኢቺሞኩ፤ በ20 እና 200 ሙቪንግ አቬሬጆች አማካኝነት የተያዘበትን ሁነት መመልከት ያቻለናል። እሳካሁን ባለው ሁነት ከ2700 ዶላር በላይ ትርፍ ከማስቆጠሩ አንፃር የአጭር ታይም ፍሬም ላይ ትሬድ የምታደርጉ እና ይሄን ትሬድ የገባችሁ ልጆች ፓርሺያል ፕሮፊታችሁን ትወስዱ ዘንድ ለማስታወስ ወደድን።

Stay Safe. Stay Tuned.

📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
KORMA
❤‍🔥2🔥1
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

በቢትኮይን ዙሪያ የነበረውን የገበያ አካሄድ እና ሊመጣ የሚችለውን የአጭር ጊዜ እይታ ባሳየኋችሁ መሰረት ቢትኮይን እንደምትመለከቱት የባንዲራውን ሙሉ አካል በመሙላት አሁን ላይ አቅጣጫውን ለመለየት እና ወደላይ breakout ለመመስረት ጥረቱን እያደረገ ይገኛል። ባለፈው ለመናገር እንደሞከርኩት ለአጭር ጊዜ ግብይት የገባችሁ ስዊንግ ትሬድ ያደረጋችሁ ልጆች እሳሁን የሄደው ጉዞ በቂ የሚባል እና ፓርሺያል ፕሮፊት መውሰድ ያለባችሁ ቦታ ያለን ሲሆን ይህም በተለይ የላይኛው የባንዲራው የሬዚስታንስ አግድሞሽ መስመር ጠንካራ የሚባል እርከን እንደመሆኑ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገን መነጋገራችን ይታወሳል። በተረፈ ከዚህ ባንዲራ የሚወጣበት ማንኛውም አጋጣሚ ካለ ግን ቢትኮይን በቀጣይ ወደ 150ሺህ የፊቦናቺ ኤክስቴንሽን መንገዱን ሀ ብሎ የሚጀምርበት፤ አልት ሲዝን የሚያሸበርቅበት ወቅት የሚሆን ይሆናል።

ትሬዲንግ ላይ አቅጣጫን መገመት እና ቴክኒካል አናሊስስ ጥናትን እንደማድረግ የሚቀል ነገር የለም። እመኑኝም አትመኑኝም ዋናው ትእግስት እና ዲሲፒሊን አጠባበቃችን ላይ ነው።

ያሉ ሁነቶች በአጠቃላይ ገበያው ከሚያሳየው ባህሪይት እየተነሳሁ update የማደርጋችሁ ይሆናል።

መልካም ምሽት።

ship link with :
ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
35🔥1🙏1
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

ቢትኮይን በተለይ ከሰራው የቡሊሽ ባንዲራ ፓተርን ከወጣ ቢያንስ የባንዲራውን ርዝመት ያህል የሚሄድበት የመጀመሪያ እድል እንደነበር በነገርኳችሁ መሰረት፤ መጀመሪያ ከ12800 ዶላር አካባቢ ተነስቶ እስከባንዲራው ሬዚስታንስ፤ ከዛ ከሰበረ ደግሞ የባንዲራውን ልኬታ ያህል ይሄዳል ባልነው መሰረት ከ12800 እስከ 122300 ዶላር ድረስ ያለውን ፕሮፊት እስካሁን ማሳካት ችለናል።

ቀጣይ የስዊንግ እይታችን በዋነኝነት ትኩረቱን የሚያደርገው አሁን እያደረገ ያለው retest ላይ ሲሆን ይህን ቦታ በተሳካ ሁኔታ እርማት አድርጎበት መልሶ ወደላይ ጉዞውን የሚያደርግ ከሆነ ቀጣይ ማረፊያችን 135000 ዶላር የሚሆን ይሆናል።

ከፈጣሪ ጋር አጋጣሚውም ታክሎበት ኮርማ ከተጀመረ የሳትኩባችሁ እና እሱንም በRe-Entry አስመልሼላቹሀለው፤ የነበረው የSUI ጥሪዬን የነበረ ሲሆን በክሪፕቶ ማርኬት ትእግስት ከምንም በላይ መሆኗን ከዚያም ሲያልፍ ኳሊቲ እንጂ የሲግናሎች ኳንቲቲ እና ጋጋታ ይባስ ለኪሳራ ቢዳርግ እንጂ ጥቅም እንደሌለው ትምህርትን መውሰጃ ይሆናቹሀል ብዬ አስባለው።

በአጭር ታይም ፍሬም ላይ ያለውን ሁነት በተቻለኝ ፕራይስ አክሽኑ የሚሰጠውን ዳታዎች አይቼ update የማደርጋችሁ ይሆናል። አብራችሁኝ ከ112800 ጀምሮ ኢንትሪውን የተቀላቀላችሁ ልጆች ሁለተኛውን ፕሮፊት ታርጌታችንን በትርፍ እንደወጣችሁ ተስፋ በማድረግም እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት ወደድኩ።

Stay Safe. Stay Tuned.

📣ከዚህ በታች በሚመቿችሁ ፕላትፎርሞች ላይ በቀረቡት ሪፈራል ሊንኮቻችን ተመዝግበው የኮርማ ሲግናል አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ ሁነት መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

ከዚህ በላይ ያለውን በኢትዮጵያ ባንዲራ አስታክኬ የሰጠኋችሁ የትሬድ ሀሳብ በጣም በጥሩ ሁኔታ ከባንዲራው በመውጣት ጠንካራ የሆነ ግስጋሴውን ቀጥሏል።

ይህም ማለት እስካሁን ከ112800 አካባቢ ከገባንበት አንስቶ [https://t.me/cryptotalket_en/2500 | https://t.me/cryptotalk_et/2999 | https://t.me/ET_Apps/6395 ] የ9600 ዶላር ወይም በፒፕስኛ 0.1 ሎት የ1350+ ፒፕስ ፕሮፊት ላይ ደርሰናል ማለት ነው። በተለይ በቀጣይ ያለውን ጠንካራ ሬዚስታንስ 123260 ዶላር በላይ መዝጋት የሚችልበት ሁነት ካለ ቀጣይ ማረፊያችን 126 ከዚያም ቢያንስ እስከ በዚኛው ትሬንድ ከ134 እስከ 142 ሺህ ዶላር ድረስ ሊሄድ የሚችልበት እድል የሰፋ ይሆናል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ባለፉት ሁለት ወራት ገደማ እስካሁን ቢያንስ የቢትኮይን የተለያዩ ጊዜ መግቢያዎችን ጨምሮ ወደ 19 የግብይት ጥሪዎችን የጠራሁላችሁ ሲሆን በሚገርም ሁነት ከእነዚህ ጥሪዎች የSUI የአጭር ጊዜ ጥሪ ሲቀር[እሱንም መልሰን ገብተን አካክሰነዋል] አንድም ጥሪ ታርጌታችንን ያልመታንበት ሳይኖር እና አንድም ኪሳራ ሳይገጥመን በ94.7% win rate💥💥💥 እዚህ ለመድረስ ችለናል። ይህንንም ከነማስረጃው በቻናሎቹ መመልከት የምትችሉ እና ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለው። [I know you might never heard such a high amount of accuracy.😄😎 yet the proof is on your own hands.]

እዚህ ጋር ከምንም በላይ እንድታውቁልኝ የምፈልገው ያንንም ይሄንንም የተገኘውን እና ትንሽም ቢሆን ግምታዊ እይታ የሚሰጠውን የክሪፕቶ ጥሪ ጋጋታ እዚህ ጋር አምጥቼ ላቀርብላችሁ እችላለው። ነገር ግን ዋናው አላምችን በየደቂቃው ባይ እና ሴል ማለታችን ሳይሆን በዋነኝነት ከቁጥር ብዛቱ ይልቅ ጥራቱ ላይ ማተኮር ዋነኛ ትኩረታችን ሊሆን እንደሚገባው ማሳያ ነው።

በትሬዲንጉ አለም Quality ከQuantity እንደሚበልጥ እና ትእግስት ፍሬዋ ጣፋጭ የሆነበት ሜዳ መሆኑን እንዳታስታውሱልኝ ያህል ነው።

Stay Safe and Stay Tuned. Bright times are coming ahead of us.

KORMA.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥53🏆3👍1
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

ትላንት የቢትኮይንን
update ስሰጣችሁ በተለይ ለአጭር ጊዜ ግብይት የገባችሁ ልጆች የቱ ድረስ መግባት መጠበቅ እንዳለባችሁ እንደሬዚስታንስ በሚታይ የቀይ ዳማ የአግድሞሽ መስመር አሳይቻችሁ በነበረው መሰረት እዚህ ቦታ ላይ accurately reject ሊደረግ ችሏል።

ቀጣይ ያሉትን የአጭር ጊዜ እይታዎች ከቆይታ በኋላ የማጋራችሁ ሲሆን ለጊዜው ግን በተለይ ገበያው ወዴት እንደሚሄድ መገመት በጣም ቀላል እና የእቃ እቃ ጨዋታ መሆኑን፤ ዋናው ሳይኮአችን እና የሜንታሊቲ ውቅራችንን ላይ መሆኑን ለማስታወስ ያህል ነው።

Btw ቴክኒካል አናሊስስ በትሬዲንጉ አለም በጣምምምምም ቀላል ከሆኑት ነገሮች መካከል ቀዳሚው ነው ብል ማጋነን አይሆንም። ያንን ደግሞ እናንተም በሂደት ከቻርት ያላችሁ ጊዜ እየጨመረ ሲመጣ የምትመለከቱት ይሆናል። I hope short trade የገባችሁ ልጆች በተገቢው ሁኔታ ፕሮፊታችሁን ወስዳቹሀል።

Stay Safe. Stay Tuned.

📣ከዚህ በታች በሚመቿችሁ ፕላትፎርሞች ላይ በቀረቡት ሪፈራል ሊንኮቻችን ተመዝግበው የኮርማ ሲግናል አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ ሁነት መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness :
https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5🔥1
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

🔖ከቢትኮይን ጋር በተያያዘ ትላንት ብያችሁ እንዳለፍኩት በተለይ ለአጭር ጊዜ ግብይት ፖዚሽን የያዝን ትሬደሮች በዋነኝነት መውጣት የነበረብን ቢትኮይን የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋው ላይ እንደመሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴስት ሲያደርገው ከበድ ያለ rejection ሊደርስበት እንደሚችል በማስብ እንደነበር ልብ ይሏል። ይሁንና ከዚህ ጋር ተያይዞ በተለይ በስፖት ትሬድ ለሎንግ ተርም ፖዚሽን የያዛችሁ ልጆች አሁን ላይ እያየን ያለነው የገበያ እንቅስቃሴ ፍፁም ጤናም መሆኑን መረዳት የሚኖርባችሁ እና መደናገጥ የሌለባችሁ መሆኑን ነው።

🔖The current consolidation is a healthy sign within a strong uptrend. The primary focus specifically for long term traders should be on positioning for a breakout above $118,000 / close at least above the 20 EMA at around $117,500 or capitalizing on a dip to key support levels, particularly $111,300. ስለዚህ አስቀድማችሁ እንደገባችሁበት ሁነት፤ እስካሁን ካልገባችሁ ደግሞ እንደምትከተሉት የሪስክ ማኔጅመንት አስተዳደር እና የታይም ፍሬም እንዲሁም የፖዚሽኒንግ ሁነት በራሳችሁ ለመወሰን በመዘጋጀት ቢትኮይን፡
- አሁን የሰበረውን የኢንቨርስ ሄድ & ሾልደር ፓተርን ሰብሮ መልሶ እርማት በመውሰድ retest ሊያረገው መሆኑን፤
- ነገራቶች እንደታሰቡት ካልሄዱና በተለይ የሰራውን የራይዚንግ ዌጅ ትሪያንግል ከሰበረ ደግሞ ቢያንስ እስከ 111500 እስከ 112900 ያሉት የሰፖርት ሁነቶች ድረስ ሊወርድ እንደሚችል፤
- ባስ ካለም እንደገበያው ጥንካሬና ድክመት፤ እንደሚኖሩ የፈንዳመንታል ዳታዎች፤ ዜናዎችና ሌሎች ገበያው ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተፅእኖ ያላቸው ሁነቶች የሚሰጡንን ምላሽ በመመልከት ገበያውን ማየት እንዳለብን ለማስታወስ ወደድኩ።

🔖ከዚህ በመቀጠል ሊኖር የሚችለውን ሁነት በተለይ የዛሬው የዴይሊ ካንድል ከዘጋ በኋላ የሚሰጠንን የገበያ ሁነቶች በማየት ቀጣይ እንቅስቅሴ እና ውሳኔያችን የቱን bias ይዘን መሆን እንዳለበት update የማረጋችሁ ይሆናል።

⚠️በተረፈ ስለኮርማ አገልግሎት አሁንም እየጠየቃችሁ ላላችሁ ቤተሰቦች እስካሁን በኮርማ ቻናል በኩል ምንም አይነት ተሳታፊዎችን መቀበል ያልጀመርን እና እያንዳንዱን የኮርማ አገልግሎቶትችም በተለይ በዋነኝነት በቴክኒካል አናሊስስ ፔጃችን በኩል እየለቀቅን መሆኑን፤ የአሁኑ የአልቲሜት ነፃ ባች የክሪፕቶ ኮርስ ሲያልቅም ለሁሉም ተመዝጋቢ ክፍት እንደሚሆን ለማስታወስ ወደድን።

መልካም ምሽት።
Stay Safe. Stay Tuned.

📣ከዚህ በታች በሚመቿችሁ ፕላትፎርሞች ላይ በቀረቡት ሪፈራል ሊንኮቻችን ተመዝግበው የኮርማ ሲግናል አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ ሁነት መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness :
https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥71
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

ቢትኮይንን በተመለከተ በተለይ የሳምንታዊ ካንድሉ የሚሰጠንን የመዝጊያ ዋጋ መመልከት ያለብን ቢሆንም ለአሁን ግን አስቀድሜ ከቀናት በፊት እንደፖስተኩላችሁ ቢትኮይን በሁለት ጠንካራ የቢሪሽ እና የቡሊሽ ፓተርን ምስረታዎች መሀል አጣቢቂኝ ላይ የሚገኝ እና አሁን ካለበት የዋጋ እርከን ወደአንዱ አቅጣጫ የሚለይለትን ወሳኝ ብሬካውት መጠበቅ የሚኖርብን ይሆናል። የበለጠ የተረጋገጠ እይታ ይኖረን ዘንድ ተጨማሪ የገበያ ላይ ማመላከቻዎችን ካገኘን በኋላ update የማደርጋችሁ ይሆናል።

KORMA.
🔥61👍1
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

ቢትኮይን በተለይ ከሰሞኑ በአንድ ቀኑ ቻርት እየሰራ የነበረውን የራይዚንግ ዌጅ ፓተርን ፎርሜሽን ወደታች ሰብሮ ለመውረድ ጥረቱን ጀምሯል። ይሁንና አሁንም በ1D ቀኑ ቻርት ላይ ያልዘጋና በቀጣይ ቀሪ ሰዓት የሚያሳየው ባህሪ በወሳኝነት ምልከታ ውስጥ መግባት ይኖርበታል። በተረፈ ይህ ሁነት በተጠናከረ እና ጎን ለጎን የሰራውን የኢንቨርስ ሄድ ኤንድ ሾልደር ፓተርን ፉርሽ የሚያረገው ከሆነና ወደታች ሰበራው ቀጥሎ invalidate ከተደረገ ጉዞዋችን ጠንከር ያለ የዳውንትሬንድን ይዞ ሊመጣ የሚችል እና እንደሁነቱ even እስከ 94500 ዶላር ድረስ ራሱ ሊወርድ የሚችልበት እድል ያለ መሆኑን ማሰብ ያስፈልጋል።

ይሁንና አጠቃላይ የገበያ ሁነቱ ተያያዥ በሆኑ የዜና እና የፈንዳመታል አናሊስስ ዳታዎች ላይ የሚመሰረት እንደመሆኑ በተጨማሪነትም ከላይ እንደምትመለከቱት ጠንካራ የሚባሉ ቡሊሽም ቢሪሽም ፓተርኖችን ሰርቶ የሁለቱ መለያ ነጥብ ላይ የሚገኝ እንደመሆኑ አንዱን አቅጣጫ እስከምንለይ ቢቻል ምንም ትሬድ ባናደርግ ካደረግንም ደግሞ በጣም ጠንካራ የሪስክ ማኔጅመንት ህግጋቶችን መከተል እንዳለብን ማስታወስ ይገባናል።

ሌላው የተያያዘ ሁነት ደግሞ ሁሉም ማለት በሚቻል ደረጃ አልት ኮይኖች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በቢትኮይን እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የምታደጉዋቸውንም ሆነ already የያዛችኋቸውን የአልት ኮይኖች በጣም ጥብቅ የስቶፕሎስ እርምጃዎችን ትወስዱ ዘንድ ለማስታወስ ወደድኩ። በተረፈ አብዛኛው ማርኬት በዚህ መልኩ ደም በደም በሚሆንበት ወቅት ከመደናገጥ እና ዜሮ ሊገባ ነው የሚለውን የአሚግዳላችንን እሳቤ በመተው ዋናው የአእምሮአችን ምክንያታዊ ክፍል [Prefrontal Cortex] የሚሰጠንን ምክንያት እና እውቀት ላይ የተመሰረተ እሳቤ ሁሌም በመውሰድ ከመደናገጥ እና ለስሜቶቻችን በመንጋዊነት እሳቤ ከመነዳት ይልቅ በተቻለ ሊገኙ የሚችሉ ጥሩ የሚባሉ የመግዣ ኦፖርቺኒቲዎችን እና የDCA መግዣ አጋጣሚዎችን ማነፍነፍ ስራችሁ ለማድረግ ሙከራ ለማድረግ ሞክሩ ለማለት ወደድኩ።

በተቻለ አጠቃላይ ያለውን የገበያ ሁነት ከሚሰጠን ዳታዎች በመነሳት ቀጣይ እርምጃዎቻችን ምን ሊሆኑ እንደሚገባ update የማደርጋችሁ ይሆናል።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub


⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።


KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🔥42
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

የቢትኮይን እንቅስቃሴ አጠቃላይ የአልት ማርኬቱንም ጭምር በተፅእኖ ስር አድርጎ እንቅስቃሴውን ያደርጋል ባልነው መሰረት በተቻለ መጠን አሁን ላይ የገበያ ሁነቱ እስኪለይለት እና ተጨማሪ የኮንፍሉዌንስ ዳታዎችን እስኪሰጠን ድረስ በተቻላችሁ ያላችሁባቸውን ፖዚሽኖች በማስጠበቁ እና ከተቻለም ተጨማሪ ትሬድ ውስጥ ባለመግባት ራሳችሁን ከግብይቱ የፕሮባቢሊቲ አሚቢጊቲ ትድኑ ዘንድ ምክሬ ነው። በተረፈ በሁለቱም አቅጣጫ ፓተርኖችን የመሰረተ እና ሁለቱም ጠንካራ ውጤትን ሊያመጡ የሚችሉ መሆኑ አሁን ያለበትን የዋጋ እርከን ወሳኝነት ማሳያ ነው።

በተጨማሪነትም የራይዚንግ ዌጁ ቢሪሽ የሆነ ትሪያንግል የተሰበረ ቢሆንም ፎልስ ብሬክ ሊሆን ስለሚችል እና የኢንቨርስ ሾልደሩ ሰፖርት ተሰብሮ እስካልዘጋ ድረስ ቁርጥ የሆነ ውሳኔ በሁለቱም አቅጣጫ ስለመጓዙ ለማድረግ የሚቸግር ይሆናል። በተቻለ አሁንም የገበያ ሁነቱ የሚሰጠንን ሁነቶች በመከታተል የማቀርብላችሁ ይሆናል። በቻላችሁት መጠን ስግብግባዊና FOMO ላይ የሚመሰረቱ ስሜቶቻችን በመሰል ወቅቶች መቆጣጠር መላመድንም እንዳትረሱ ለማስታወስ ወደድኩ።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub


⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።


KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

🔖ስለቢትኮይን ቀጣይ እድገት እና ያለውን ጠንካራ የማደግ potential በተለይ ለኢትዮጵያውያን ተከታዮቼ የክሪፕቶቶክ ኢቲን ኮሚዩኒቲ ከመሰረትንባት ቅፅበት ጀምሮ ገና 15500 ዶላር ገደማ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ ስወተውት የነበረ እንደነበር፤ አለፍ ሲልም የተሟላና ይፋዊ የሆነ ኢንቨስት አድርጉ የሚል በቴክኒካልም ሆነ በፈንዳመንታል ጥናቶች ላይ የተመሰረተ ሀሳቤን ሳካፍላችሁ መቆየቴ ይታወሳል። በተለይ በቅርቡ ደግሞ ቢትኮይን በጣም ካደገ በኋላም ቢሆን 80ሺህ አካባቢ እርማቱን በሚያደርግበት ወቅት ማርች ላይ [ https://t.me/cryptotalket_en/2108 ] በይፋ በቴክኒካል አናሊስስ ቻናላችን በኩል ማውሳቴና ማሳወቄ ይታወሳል።

🔴ይህንን ሁነት ለረጅም ጊዜ ለማስረዳት ስሞክርት እንደነበረው የረጅም ጊዜ እቅድ ኖሯችሁ በክሪፕቶ አለም ጥሩ የሚባል ገቢን ለማግኘት የምታስቡ ከሆነ ገበያውን እስከጥጉ በጥልቀት ካጠናችሁ በኋላና once ስለፕሮጀክቱ ያላችሁን conviction ውስጣችሁ ከገነባችሁ በኋላ በተቻለ ልትነኩት በማትችሉት ሁነት በማስቀመጥ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ሲደርስ ብቻ ለማውጣትና ለመርሳት አድርጉት፤ ምክንያቱም ሰዎች ነንና የማይሆኑ ቦታዎች ላይ ስንሸጥ መልሶ የሚያድግ ሲመስለን ስንገዛ፤ መልሶ ሊወርድ ሲመስለን ስንሸጥ በስነልቦናችን ምክንያትነት አትርፈን ከነበረም ያተረፍነውን ካልሆነም ዋነኛ ካፒታላችንን ቀስ እያለ እንደወራጅ ውሀ የሚወስድና ላይመለስ የሚያተነው መሆኑን ለማስታወስ እወዳለው።

ከሁለት እና ሶስት ቀናት በፊት ቢትኮይን 115ሺህ እያለ ላሳውቃችሁ እንደሞከርኩት [ https://t.me/cryptotalket_en/2612 | https://t.me/cryptotalk_et/3114 ] እና ምንም እንኳን ማርኬቱ ሊመነጠቅ የሚመስል ሁነት ውስጥ የነበረ ቢሆንም በተቃራኒው ያልታሰበ የቻርት ደም በደም የመሆን እድል ሊኖር እንደሚችልና በመሰል ያልተረጋገጡ ጊዜያት አለመገበያየት እና ገበያውን ከውጪ ሆኖ መመልከት በራሱ ራሱን የቻለ ስትራቴጂ መሆኑን ማስታወሴ ይታወሳል። እንዳያችሁትም ገበያው አሁን ላይ በbear ትሬደሮች ቁጥጥር ስር ሆኖ እስከ 108600 ዶላር የወረደበትን ሁነት ልናይ ችለናል። ይህ ሁነት አሁንም ደግሞ ለመናገር ያህል ያልተረጋገጠ የገበያ እንቅስቃሴ ላይ ያለና ማንኛውም አይነት ዜና ነክ ጉዳዮችም ወደሁለቱም አቅጣጫ ሊያስጉዙት የሚችልበት ሁነት እንዳለም ማወቅ ይኖርብናል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በተለይ የወርሀዊ ቻርታችን የሚያመላክተን የተወሰነ የእርማት ሁነት የቢሪሾቹን አቅም እስከ 94500 ዶላር ድረስ ሁሉ ሊያስወርደው እንደሚችል ማሰብም ትልቅነት ነው።

✔️ሌላው የቢትኮይንም ሆነ የክሪፕቶከረንሲው አለም ባህሪው ይሄ መሆኑን በማወቅ ተላመዱት። አደገ ስትሉት ሊፈጠፈጥ የሚችል፤ ወደቀ ስትሉት ሊመነጠቅ የሚችል ጂኒያዊ ባህሪይ ያለውና በጣም የጠለቀና ጠንካራ የስነልቦና ውቅር፤ የገዘፈ የፈንዳመንታል ጥናት አካሄድ፤ የደለበ የክሪፕቶው አለም እውቀት የሚጠይቅ መስክ መሆኑን ማስታወስ ይኖርብናል። ከዚህ ባለፈም በተቻለ የዛሬ 4 ወር ገደማ ቢትኮይንን 75ሺ ዶላር ላይ ሲሸጥ ከታች በማደጉ ምክንያት በግርምት ስናየው እንዳልነበር አሁን ከ120ሺህ ወደ94ሺህ ቢወርድ የመንጋዊ እሳቤው ቢትኮይንን ወደዜሮ ሊያስገባው የሚያስመስል እና ለመቆጣጠር የሚከብደን አይነት ስነልቦናዊ ጫና ስለሚያሳዳርብን፤ በዛም በቢር ትራፕ ውስጥ የምንጠመድና የምንከስርበት እድል የሰፋ ሊሆን እንደሚችል ከግምት ማስገባት እንዳለባችሁ ለማስታወስ እወዳለው።

‼️በመጨረሻም ሰሞኑን በተለይ የኮርማ ሲግናሎች ያልተጠሩበት ምክንያት ይሄን አገልግልት የምሰጠው ከናንተው ውስጥ ያመኑብኝ ካሉ አብረን ገቢን ልንፈጥርላቸው የምንችልበት እድል ካለ በሚለው እንጂ ለሪፈራል ለቀማ እንደሚሰሩት ሰዎች ብንሆንማ በየቀኑ አስርና ሀያ ጥሪዎችን እያደረግን እናንተ ከሰራችሁም አገኛችሁም ትኩረታችን ኮሚሽኑ ላይ በነበረ ነበር። ከዛም ሲያልፍ ይህን መሰሉን ሲግናሎች መስጠቱ ከገለባ የቀለለ ጉዳይ ነበር። በዚህ ምክንያትም የምሰጣቸው ሲግናሎች ቁጥር የሚቀንሰው ለሁላችንም ጤናማ አካሄድ መሆኑን እንድትረዱት እና አለፍ ሲልም በተቻለ ገበያው በመሰል ሁነት ትንፋሽ የምንወስድበት ጊዜ ሲሰጠን በፕሮፌሽናል አካሄድ ልንገበያይበት የሚገባንን እና በቀጣይ በሚመጣው የአልት ሲዝን ኢንቨስት ልናረግበት የምንችለውን ካፒታል በማፈላለግና በማሟላት፤ ስለክሪፕቶ ፕሮጀክቶች በተናጠል በቀን አንድ እያረግን ስለኮይኖቹ ጥቅም በየቀኑ ጥናት ለማድረግ መሞከር፤ አለፍ ሲልም ጉዳዩ ከቻርት ጋር ብቻ የተገናኘ ባለመሆኑ ክፍተት ያሉብንን በዚህ መስክ ያሉ የእውቀት ክፍተቶች ሁሉ በተቻለ ለመማር ጊዜውን ብንጠቀመው የሚል ወንድማዊ ምክሬን ጣል ለማድረግ ወደድኩ። በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።

ገበያው በማንኛውም ሁነት የተለየ የእንቅስቃሴ ለውጥ የሚያሳይበት ሁነት ካለ በቢትኮይንም ሆነ በአልት ኮይኖች ዙሪያ updateቶችን የማዘጋጅላችሁ ይሆናል።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness :
https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub

⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።


KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
34👍2👌2🙏1💯1