CTE🇪🇹 Crypto Technical Analysis
2.75K subscribers
1.41K photos
82 videos
20 files
657 links
CryptoTalk-Ethiopia is a non-profit blockchain academy and crypto community aiming to spread web3 knowledge to sub-Saharan Africa.

Official ByBit Partner Link: https://partner.bybit.com/b/132421
Download Telegram
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#ENA_UPDATE #2H_Chart

If #ENA can hold and bounce from the current support area it is going to be a strong uptrend move for the coming swinging days. እንደአዲስ የምትገቡ ልጆች በጣም ትልቅ ጥንቃቄ የተሞላበት የሌቨሬጅ እና የሪስክ ማኔጅመንት እንድትከተሉ ምክሬ ነው። አስቀድማችሁ የገባችሁ የነበራችሁ ልጆች ደግሞ እንደ ሪስክ ማኔጅመንታችሁ እና የማርጅን መጠናችሁ ከገባችሁበት በላይ ስቶፕሎሳችሁን ከፍ ማድረግ፤ ምናልባት ተጨማሪ መግባት የምትፈልጉበት ሁነት ካለም በቻርቱ ላይ ከተሰተጠውም የስቶፕሎስ በላይ አድርጋችሁ መግባት የሚኖርባችሁ ይሆናል። የሳምንቱ መዝጊያ እንደመሆኑ በቀጣይ ሁለት ሰዓታት ቢትኮይን የሚያሳየን የመዝጊያ ሁነት አጠቃላይ የአልት ማርኬቱንም የሚወሰን በመሆኑ በጣም ጥንቃቄ የተሞላበት ውሳኔዎችን እንድትወስኑ ለማስታወስም እፈልጋለው።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub

⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
17❤‍🔥1
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

ቢትኮይን በተለይ ከሰሞኑ በአንድ ቀኑ ቻርት እየሰራ የነበረውን የራይዚንግ ዌጅ ፓተርን ፎርሜሽን ወደታች ሰብሮ ለመውረድ ጥረቱን ጀምሯል። ይሁንና አሁንም በ1D ቀኑ ቻርት ላይ ያልዘጋና በቀጣይ ቀሪ ሰዓት የሚያሳየው ባህሪ በወሳኝነት ምልከታ ውስጥ መግባት ይኖርበታል። በተረፈ ይህ ሁነት በተጠናከረ እና ጎን ለጎን የሰራውን የኢንቨርስ ሄድ ኤንድ ሾልደር ፓተርን ፉርሽ የሚያረገው ከሆነና ወደታች ሰበራው ቀጥሎ invalidate ከተደረገ ጉዞዋችን ጠንከር ያለ የዳውንትሬንድን ይዞ ሊመጣ የሚችል እና እንደሁነቱ even እስከ 94500 ዶላር ድረስ ራሱ ሊወርድ የሚችልበት እድል ያለ መሆኑን ማሰብ ያስፈልጋል።

ይሁንና አጠቃላይ የገበያ ሁነቱ ተያያዥ በሆኑ የዜና እና የፈንዳመታል አናሊስስ ዳታዎች ላይ የሚመሰረት እንደመሆኑ በተጨማሪነትም ከላይ እንደምትመለከቱት ጠንካራ የሚባሉ ቡሊሽም ቢሪሽም ፓተርኖችን ሰርቶ የሁለቱ መለያ ነጥብ ላይ የሚገኝ እንደመሆኑ አንዱን አቅጣጫ እስከምንለይ ቢቻል ምንም ትሬድ ባናደርግ ካደረግንም ደግሞ በጣም ጠንካራ የሪስክ ማኔጅመንት ህግጋቶችን መከተል እንዳለብን ማስታወስ ይገባናል።

ሌላው የተያያዘ ሁነት ደግሞ ሁሉም ማለት በሚቻል ደረጃ አልት ኮይኖች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በቢትኮይን እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የምታደጉዋቸውንም ሆነ already የያዛችኋቸውን የአልት ኮይኖች በጣም ጥብቅ የስቶፕሎስ እርምጃዎችን ትወስዱ ዘንድ ለማስታወስ ወደድኩ። በተረፈ አብዛኛው ማርኬት በዚህ መልኩ ደም በደም በሚሆንበት ወቅት ከመደናገጥ እና ዜሮ ሊገባ ነው የሚለውን የአሚግዳላችንን እሳቤ በመተው ዋናው የአእምሮአችን ምክንያታዊ ክፍል [Prefrontal Cortex] የሚሰጠንን ምክንያት እና እውቀት ላይ የተመሰረተ እሳቤ ሁሌም በመውሰድ ከመደናገጥ እና ለስሜቶቻችን በመንጋዊነት እሳቤ ከመነዳት ይልቅ በተቻለ ሊገኙ የሚችሉ ጥሩ የሚባሉ የመግዣ ኦፖርቺኒቲዎችን እና የDCA መግዣ አጋጣሚዎችን ማነፍነፍ ስራችሁ ለማድረግ ሙከራ ለማድረግ ሞክሩ ለማለት ወደድኩ።

በተቻለ አጠቃላይ ያለውን የገበያ ሁነት ከሚሰጠን ዳታዎች በመነሳት ቀጣይ እርምጃዎቻችን ምን ሊሆኑ እንደሚገባ update የማደርጋችሁ ይሆናል።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub

⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🔥42
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#ENA_UPDATE

በስተመጨረሻ የሰጠዋችሁ የነበረው የ#ENA ፖዚሽናችን አስቀድሜ በደማቁ አስምሬ ለማለፍ እንደሞከርኩት በዚህ ሶስት አራት ቀን የሚደረጉ የአልት ግብይቶች ሁሉ በጣም ሪስኪና አስቀድመን የገባንባቸው ካለሆኑ በቀር በጣም ጥንቃቄ የሚፈልጉ ናቸው ባልኩት መሰረት፤ በተጨማሪነትም ይህንኑ ስለENA update ባረኳችሁ ፖስት ላይ [ https://t.me/cryptotalket_en/2589 ] በግልፅ ይህ ኮይን እና ይህ ቡሊሽ ሴትአፕ ሊሰራ የሚችለው ቅድመሁነቱ ፕራይሱ ከነበረበት የ$0.714 የዋጋ እርከን አካባቢ በጠንካራ ሁነት ቡሊሽነቱን የሚያሳይ ከሆነና ባውንስ ማድረግ የሚችል ከሆነ ብቻ መሆኑም ልብ ይሏል።

አሁን ላይ ይህ ኮይን በዊክና በቦዲዎች የሰራቸውን የወደታች አቅጣጫ ቻናል ሰፖርት እየፈተነ የሚገኝ ሲሆን አስቀድሜ እንዳልኩት ይህ ሁነት በኮይኑ ዙሪያ የተለየ ፈንዳመንታል ዜና እስከሌለ ድረስ ከሌሎቹ አብዛኛው የአልት ኮይኖች እና ከቢትኮይን ዋነኛ የገበያ አካሄድ ጋር አብሮ የሚሄድ እና ጥገኝነቱም የጠነከረ በመሆኑ አጠቃላይ የገበያ እንቅስቃሴዎች መመልከት የሚኖርብን ይሆናል። ይሁንና እንደአጠቃላይ የዚህ ኮይንም የዋጋ አካሄድ በጣም ወሳኝ እና አቅጣጫውን መለያ ቦታ ላይ የሚገኝ እና ተጨማሪ የሆኑ የገበያ ላይ እንቅስቃሴዎችን እና ዳታዎችን መውሰድ የሚኖሩብን መሆኑን ለማስታወስ እወዳለው።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub

⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
📣MIND OVER MARKET - 3 DAY TRADING PSYCHOLOGY BOOTCAMP COURSE - FOR FREE.💯🆓

💭ትላንት በነበረን የቲክቶክ ላይቭ የ2 ሰዓት ቆይታችን ከ250 በላይ ቤተሰቦቻችን የመጀመሪያውን ክፍል የትሬዲንግ ሳይኮጂ የ3 ቀን ኮርስ የመጀመሪያ ምእራፎች መወያየታችን ይታወሳል። በተለይ የትሬዲንጉ አለም በውጪ የሚገኘው ቁሳዊ ሁነት ሳይሆን በዋነኝነት በአእምሮአችን ውስጥ በሚካሄድ ጠንካራ የሁለት ማንነቶቻችን ጦርነት የሚፈተን እና ስኬታማነታችን እሱ ላይ የተንጠለጠለ ስለመሆኑ፤ አለፍ ሲልም በአዕምሮአችን ውስጥ ይገኛሉ የተባሉ እነዚህ ሁለት ማንነቶቻችን እንደማን እንደሆኑ ለማየት ሞክረናል።

⚠️ለዛሬው በያዝነው ቀጠሮአችን ደግሞ በዚህ ጦርነት ውስጥ የሚገጥሙንን ለሽንፈት የሚዳርጉንን ሁነቶች በጥልቀት ለመመልከት እና ተግባራዊ ሁነቶችንም ለመመልከት ቃል ገብተን መለያየታችን ይታወሳል።

💡በዚህም የዛሬው ትምህርታችን ርእስ፡ የስሜት ማዕበልን መጋፈጥ - ፍርሃትን፣ ስግብግብነትን እና ራስን መግዛትን መቆጣጠር በሚል ርእስ ውይይታችንን በጠለቀ መልኩ የምንቀጥል ይሆናል።

🔖ትሬዲንግ የስትራቴጂ ብቻ ሳይሆን የስነ-ልቦና ጦርነትም ነው። የዛሬው ክፍል ለብዙ ትሬደሮች መክሰር ዋነኛ ምክንያቶች የሆኑትን አራት አውዳሚ ስሜቶች ላይ ትኩረቱን በማድረግ ትምህርታዊ ውይይታችን የምናደርግ ይሆናል።

🖥በዚህ ክፍል፡

✔️በመፍራት ምክንያት ትርፋማ ትሬዶችን የማጣት ልምዳችንን እንዴት ማስቆም እንደምንችል፤

✔️በስግብግብነት ምክንያት ያወጣናቸውን የትሬዲንግ ህጎች መስበር እንዴት ማቆም እንደምንችል፤

✔️ተስፋን በመያዝ ትንንሽ ኪሳራዎችን ወደ ትልቅ ጥፋት መቀየራችንን እንዴት ማቆም እንደምንችል፤

✔️ጸጸትን በመተው፣ ያለፉ ስህተቶቻችን አሁን ላይ የምንወስናቸውን ውሳኔዎች መቆጣጠራቸውን እንዴት ማስቆም እንደምንችል በሰፊው የምንዳስስ ይሆናል።

የዛሬው ክፍለ ጊዜ ከእነዚህ ስሜቶች ነጻ የሚያወጡህን 4 ተግባራዊ ዘዴዎችን ይዳስሳል። ትምህርቱን ከተከታተላችሁ በኋላ የራሳችሁን እቅዶች እና ከራሳችሁም ጋር የቃልኪዳን ስርአት የምንፈጥርበት ይሆናል።

የስሜት ባሪያ መሆናችንን አቁመን የጠለቀውን የትሬዲንግ አለም ውቅያኖስ የምንቀዝፍበትን መርከባችንን የተሟላ እና ካፒቴን የመሆን ጊዜው አሁን ነው።

ምናልባት ትምህርቱ የሚሰጠው በቲክቶክ እንደመሆኑ እና የተቀዱ ቪዲዮዎችን ለማጋራት አዳጋች የሚሆን በመሆኑ በተለይ በሳይኮሎጂው ረገድ ይቀረናል ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦቻችን ብዙ ነገር እንደምትቀስሙበት እምነታችን ነውና ከምሽቱ 3፡00 ሲል በቲክቶክ ገፃችን የቀጥታ መድረኩን ትቀላቀሉን ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን። እስከዚያው መልካም ምሽት።

📍Where : Tiktok Live
When : August 18. 2025 9 PM [በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3 ሰዓት]

አዘጋጆች ፡

ETN - ECOSYSTEM
TRADE INSIGHT
CRYPTOTALK-ETHIOPIA
ET-APPS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

የቢትኮይን እንቅስቃሴ አጠቃላይ የአልት ማርኬቱንም ጭምር በተፅእኖ ስር አድርጎ እንቅስቃሴውን ያደርጋል ባልነው መሰረት በተቻለ መጠን አሁን ላይ የገበያ ሁነቱ እስኪለይለት እና ተጨማሪ የኮንፍሉዌንስ ዳታዎችን እስኪሰጠን ድረስ በተቻላችሁ ያላችሁባቸውን ፖዚሽኖች በማስጠበቁ እና ከተቻለም ተጨማሪ ትሬድ ውስጥ ባለመግባት ራሳችሁን ከግብይቱ የፕሮባቢሊቲ አሚቢጊቲ ትድኑ ዘንድ ምክሬ ነው። በተረፈ በሁለቱም አቅጣጫ ፓተርኖችን የመሰረተ እና ሁለቱም ጠንካራ ውጤትን ሊያመጡ የሚችሉ መሆኑ አሁን ያለበትን የዋጋ እርከን ወሳኝነት ማሳያ ነው።

በተጨማሪነትም የራይዚንግ ዌጁ ቢሪሽ የሆነ ትሪያንግል የተሰበረ ቢሆንም ፎልስ ብሬክ ሊሆን ስለሚችል እና የኢንቨርስ ሾልደሩ ሰፖርት ተሰብሮ እስካልዘጋ ድረስ ቁርጥ የሆነ ውሳኔ በሁለቱም አቅጣጫ ስለመጓዙ ለማድረግ የሚቸግር ይሆናል። በተቻለ አሁንም የገበያ ሁነቱ የሚሰጠንን ሁነቶች በመከታተል የማቀርብላችሁ ይሆናል። በቻላችሁት መጠን ስግብግባዊና FOMO ላይ የሚመሰረቱ ስሜቶቻችን በመሰል ወቅቶች መቆጣጠር መላመድንም እንዳትረሱ ለማስታወስ ወደድኩ።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub

⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#KORMA_TIPS | 💡 #ኢቺሞኩ_ኪንኮ_ሂዮ

☠️ የኩሞ ደመና፡ The Danger Zone

✌🏾ሰላም የKORMA ቤተሰቦች!

🔖አብዛኛው የኢቺሞኩ ትሬደር በቻርቱ ላይ ችላ የሚለው አንድ ነገር አለ። ይኸውም የኢቺሞኩ ደመና (Kumo Cloud) ሁነት ነው። ደመናው ቻርትህን ማድመቂያ ቀለም ብቻ አይደለም። ያለህበትን የገበያ ሁኔታ በትክክል የሚነግርህ ግብዓትህ ጭምር ነው።

🔼ዋጋው ከደመናው በላይ ከሆነ፣ ገበያው ወደ ላይ እየበረረ ነው — ጠንካራ የዕድገት አዝማሚያ።
🔽ዋጋው ከደመናው በታች ከሆነ፣ ገበያው እየወደቀ ነው — ጠንካራ የውድቀት አዝማሚያ።

ግን ዋጋው በደመናው ውስጥ ከሆነስ?
✔️ይህ የገበያው “ያልተረጋጋ ስፍራ” ነው።

ትሬድ የማታደርግበት ቀይ መስመር ነው: ገበያው በቅንጅት እየተጓዘ እና ገዢዮች ይሁኑ ሻጮች እያሸነፉ ያሉት የማታውቅበት ስውር የገበያ እርከን ነው። በዚህ ጊዜ ለመግባት መሞከር ማለት ገንዘብህን ለአደጋ ማጋለጥ ማለት ነው።

🤔 ሌላው የጥንቃቄ ቀጠና ነው: አንድ ትሬድ ውስጥ ከሆንክና ዋጋው ወደ ደመናው ውስጥ ከገባ፣ ይህ ገንዘብህን ለመጠበቅ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው።🚩

ለቀጣይ ትሬዶቻችን ምን እናድርግ?
🟢አረንጓዴ መብራት: ዋጋው ከደመናው በላይ ሲሆን መግዛት[Buy] ወይም በታች ሲሆን መሸጥ[Sell] ነው።
🔴ቀይ መብራት: ዋጋው በደመናው ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ ያልተረጋገጠ የገበያ እንቅስቃሴ እንዳለ እና ወይ በተለያዩ ታይም ፍሬሞች እያሳየ ያለውን ሁነት በአንፃራዊ ሁኔታ ማመዛን ካልሆነ እኛ ትሬድ በምናደርግ እና ኤክስኪውት በምናደርግበት ታይምፍሬም ላይ በዚህ ዳመና መሀል ከሆነ ገበያው በማንኛውም ቅፅበት ባልታሰበ አካሄድ አቅጣጫውን ሊቀይር እንደሚችል እና ለኛም ምንም እዛው የምንቆይበት ተጨማሪ ምክንያት ስለማጣታችን ማሳያ የሚሆነን የኢቺሞኩ ስትራቴጂ አንዱ መገለጫ ነው። በዚህ ሰዓት በተቻለህ ወይ ፕሮፊትህን ይዘህ መውጣት ኪሳራ ላይ ከነበርክ ደግሞ stoplossስህን ማጥበቅ ግድ የሚልህ እና ግልጽ አቅጣጫ እስኪታይ ድረስ መጠብቅ የሚኖርብህ ይሆናል ማለት ነው።

✏️ደመናውን እንደ መመሪያ መጠቀም ለአደጋ የሚያጋልጡ ትሬዶችን ለማስወገድ እና በከፍተኛ ዕድል ትርፋማ ሊሆኑ በሚችሉ ትሬዶች ላይ ለማተኮር የሚያስችል ቀላልና ኃይለኛ መንገድ ነው።

በትሬዲንግ ስርአትህ መፅናትህን እንዳትረሳ!

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub

⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🔥7
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Korma signals is delighted to announce its collaboration with ETN-ANALYST - A Proud Part Of The ETN Ecosystemand powered by NetsaAI.

Interesting times coming up...😎😉✌️

💚💛
6🔥85🎉4🆒1
የአብዛኛዎቻችን እውነታ . . .

ይኸው ነው።🙈💁‍♂️🤷‍♂️
🤝4😁31❤‍🔥1🤣1
ላለፉት ሶስት ቀናት "አዕምሮ ከገበያው በላይ" / "Mind Over Market" በሚል ርእስ በጠለቀ ሁነት የተነጋገርንበትን የሶስት ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቡትካምፕ ኮርስ ሙሉ ትምህርቶች የተከታተላችሁ ልጆች ቃል በገባነው መሰረት የሌክቸሩን ሙሉ ትምህርታዊ ግብዓት በማውረድ በድጋሚ ታነቡት ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን። በፕሮግራሞቹ ያልተካፈላችሁ ቤተሰቦችም ከመገኘታችሁ ጋር የሚገናኝ ነገር ስለሌለው ሙሉ ለሙሉ እንደአዲስ ልታነቡት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ከዚሁ ጋር ተያይዞም መርሀግብሮቹ ቲክቶክ ላይ የቀረቡ እንደመሆናቸው ጥሩ ጥራት ያለውን የቪዲዮ ፋይል ልናቀርብ አለመቻላችንን አስቀድመን የተናገርን መሆኑን እና ቲክቶኩ ላይቩ ላይ ተገኙ ብለን ስንወተውት የነበረውም ለዛ እንደነበር በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን።

መልካም ምሽት።
2
ከከፍታው ስለመድረስ ካሰብክ: መጀመሪያ ለእድገትህ እንቅፋት የሆነውን ያለመቻል እሳቤ መልህቅ በመፍታት አእምሮህን ነፃ አውጣው:: ያኔ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል። It only takes believing in oneself.🙏✌️
❤‍🔥6🔥3👍1👌1
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ:

🔖እስቲ አንዳችን ካንዳችን ከተማማርንበት አንድ ሀሳብ እናንሳ . . . በትሬዲንግ ህይወታችሁ ውጣ ውረድ ምን ተማራችሁ? ምን ገጠማችሁ? ምን ዋጋ አስከፈላችሁ?

ያስተምራል የምትሏቸውን ሀሳቦቻችሁን ከታች በኮሜንት ሳጥኑ በኩል ሁሉ ታጋሩን ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን። ምናልባትም በጥያቄ የተሞላችሁበት አጋጣሚ ካላችሁም የምንችለው ከሆነ ምላሹን እንሰጣችሁ ዘንድ ጥያቄዎቻችሁንም ማጋራት የምትችሉ ይሆናል።

እግረ መንገዱንም ወጧ በቂቤ የሆነችዋን ቅዳሜ በያላችሁበት ተመኘን።🙏✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
Forwarded from ኮርማ Signals. (Nathnael Biruk)
#Market_Update

⚡️ MUST READ UPDATE: This week, the
$BTC ETFs saw $1.2B in net outflows.

A shift in Bitcoin ETF flow cycles from positive to negative could happen at any time, especially after several days of strong positive inflows. Last time this occurred, ETF outflows stayed strong for weeks, and Bitcoin saw a dump at $75k.

Taking profits and cutting losses now could be a wise move. Opportunities will come again, so stay safe and play it smart. Swim with the whales. በዚህ መሰረት በተቻለ አሁን የገባችሁባቸውን ጥሪዎች በተቻለ ስትሪክት ስቶፕሎስ በመጠቀም መጠበቅ እና በተቻለ ገበያው ወደሚሰብረው አቅጣጫ አብሮ ለመጓዝ ከውጪ ሆኖ መጠባበቅ የተሻለ ሆኖ እናገኘዋለን። በዋነኝነት ይህንን ሶስት ቀናት ምንም አይነት ሲግናሎችን ያልሰጠሁበት ምክንያትም ቢትኮይን በተለይ በጊዜያዊነት እያደረገ ያለው የእርማት ሁነት መጨረሻውን መመልከት ለተሻለ እይታ እድሉን ስለሚሰጠን እና ያልታወቁ ወይም ያልተረጋገጡ ጥሪዎችን ከማድረግ ይልቅ ደግሞ ጭራሽ አለመገበያየት ራሱን የቻለ የስትራቴጂ አይነት እንደመሆኑ ገበያውን በተጠንቀቅ ትጠባበቁት ዘንድ ለማስታወስ ወደድኩ። በየትኛውም አጋጣሚ ጠንከር ያለ የግብይት አጋጣሚ የሚሰጥበትን ሁነት በመጠበቅ በቢትኮይንም ሆነ በአልትኮይኖች ዙሪያ ሀሳቤን በupdate መልክ እንደማጋራችሁም ለማስታወስ እወዳለው።

ይህ ማለት ግን አሁን ካላችሁበት ፖዚሽኖች ወዲያ ይህን መልእክት እንዳነበባችሁት ውጡ ማለት አለመሆኑን እና የሪስክ ማኔጅመንት ጥንቃቄዎቻችሁን እንድታጠናክሩ እንጂ ቢትኮይንም ሆነ አልት ኮይኖች የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ላይ መሆናችን ተዳምሮ አቅጣጫቸውን ለመለየት የሚያስችል bias ሊያስጨብጡን አለመቻላቸውን እና በሁለቱም አቅጣጫ በጠንካራ ሁኔታ ሊሰብሩ እንደሚችሉ ልብ ይሏል።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness :
https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub

12