Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
📌 Chinese construction companies are popular in Ethiopia.

Out of all non-national employees who secure a work permit from the Ministry of Labour & Social Affairs, 53.6pc were employed in the construction sector. In contrast, 19.7pc and 13pc are employed in manufacturing and other services, respectively.

Between July 2017 and July 2018, the Ministry issued a total of 9,629 work permits for expatriates, of which 5,156 were for construction workers. Out of the total permits, the Chinese have the highest allocation of 61pc.
Labour-Proclamation-No.-1156-2011.pdf
12 MB
The new labor proclamation 2019
This is how the Addis Ababa Bole International Airport VIP salon looks when it is completed, which is now under construction.
4.1 Building Item Cost Estimate Jan 2020.pdf
1.5 MB
Here is cost breakdown with Boq for building. Including updated Jan 2020 materials and manpower
You can win any tender/bid using this technique, many contractors and employers are using this exact excel.

Any one looking for excel of this file ask @abinetorbot
fidic.doc
440 KB
Easily searchable FIDIC red book, in ms word.
📊 Is professional license renting is a good idea?
ፈቃድን ማከራየት ተገቢ ነው ዎይስ አይደለም?


Renting is good ማከራየት ተገቢ ነው [50-100]
┆ ●●○○○○○○○○ (25%)

It is not ethical ማከራየት ተገቢን አይደለም [100-200]
┆ ●●●●●●●○○○ (67%)

I don’t care 🤷‍♀️ [20-30]
┆ ●○○○○○○○○○ (8%)

👥 200-300 people have voted so far
#Chinese_again
የከተማው ዘመናዊ የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ፡፡
------------------------------------------------
ይህ ዘመናዊ ማዕከል የከተማዋን አጠቃላይ የትራፊክ ፍሰት ከአንድ ማዕከል ለመቆጣጠር የሚረዱ መረጃዎች የሚሰበሰቡበትና የሚተነተኑበት ሲሆን ማዕከሉ የሚገነባው ከምድር በታች 4 ፎቆች ወደታች እንደሚኖሩት ተገልፇል፡፡

የማዕከሉ ግንባታ በ 835 ብር ጠቅላላ ወጪ የሚከናወን ሲሆን ግንባታውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ሆኖ የቻይናው CCCC የተባለው ተቋራጭ እንደሚሰራው ታውቋል፡፡


የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ የካቲት 14/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት ውል አሰረ።

1ኛ. ቆሼ- ሚጦ- ወራቤ የዲዛይንና ግንባታ መንገድ ስራ ፕሮጀክት

ይህ መንገድ ጠቅላላ 72.91 ኪ.ሜ. ርዝመት ኖሮት በአስፋልት ደረጃ የሚገነባ ሲሆን፤
የመንገዱን ግንባታ በብር : 1,850,695,155.03
Contractor : Yencomad Construction plc

For China 🇨🇳 #Chinese_again
2ኛ. ጋምቤላ - አቦቦ - ጎግ - ዲማ. ሎት II፡ ፑንጊዶ-ጎግ-ጊሎ ወንዝ ዲዛይንና ግንባታ መንገድ

ይህ መንገድ ጠቅላላ 72 ኪ.ሜ. ርዝመት ኖሮት በአስፋልት ደረጃ የሚገነባ ሲሆን፤
የመንገዱን ግንባታ በብር 1,342,000,000.00
Contractor: China Railway Seventh Group Co., Ltd

3ኛ. የግሸን መገንጠያ ዲዛይንና ግንባታ መንገድ

ይህ መንገድ ጠቅላላ 14 ኪሜ ዋና መንገድ፣ 1.56 ኪሜ አገናኝ መንገድና 1.8 ኪሜ ከዋናዉ መንገድ የሚገነጥል መንገድ (spur road) ርዝመት ኖሮት በአስፋልት ደረጃ የሚገነባ ሲሆን፤ በተጨማሪም መንገዱ በጠቅላላ 131ሺ ሰኩየር ስፋት ያላቸዉ 4 የመኪና ማቆሚያ ሎቶች(ስፍረዎች) ይኖሩታል።
በአማካኝ የመንገድ ትክሻ ፣ የእግረኛ መንገድና የመኪና ማቆሚያ ጨምሮ ከ12.5ሜ – 18 ሜ ስፋት ይኖረዋል፡፡

የመንገዱ ግንባታ በብር 1,316,700,000.00 constructor; ኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተባለ ሃገር በቀል ስራ ተቋራጭ ሲሆን ግንባታው በሁለት ዓመት ተኩል የሚጠናቀቅ ይሆናል።

4ኛ. ጎንጂ- ቆለላ (ቆሬ - አዲስአለም) መንገድ ስራ ፕሮጀክት

ይህ መንገድ ጠቅላላ 10.74 ኪ.ሜ. ርዝመት ኖሮት በአስፋልት ደረጃ የሚገነባ ሲሆን፤
የመንገዱ ግንባታ በብር 333,027,799.74 contractor : የአማራ መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ
1
LECTURE HALL school 2018.zip
797 KB
- https://editablefiles.com/ Ground Floor plan can be edited to be a lecture hall, school, and meeting hell etc
- 400 seat lecture hall two rooms
- Exhibition ground
- Two computer laboratory
- Two office rooms
- Seminal hall
- Receptions
- buttery room
- Four restrooms
- https://editablefiles.com/ Ground Floor plan can be edited to be a lecture hall, school, and meeting hell etc
- 400 seat lecture hall two rooms
- Exhibition ground
- Two computer laboratory
- Two office rooms
- Seminal hall
- Receptions
- buttery room
- Four restrooms
Click up for easy download 👆🏼👆🏼👆🏼
#አዲስ_ምዝገባ#አጭር_ምዝገባ እንዲሁም #የዕድሳት አገልግሎት ለማግኘት ወደቢሮው የምዝገባ ፍቃድና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት የሚመጡ ተገልጋዮች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመሁኔታዎች፡፡