#Chinese_again
ቢሮው ከቻይናው የኮሚዩኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ(CCCC) ጋር የግንባታ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ ከቻይናው የኮሚዩኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ(CCCC) ጋር የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጥ መሰረተልማቶች የተሟሉለት የትራፊክ ማኔጅመንት ማዕከል የሚያገለግል ዘመናዊ ህንፃ ለመስራት የግንባታ ስምምነት የተፈራረመ ሲሆን ፕሮጀክቱም 831,843,924.43 እንደተመደበለትና በ18 ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ በፊርማ ስነ-ስርዐቱ ላይ ተጠቅሷል፡፡
በተጨማሪም ይህ ግንባታ ሙሉለሙሉ የሚከናወነው ከምድር በታች ሲሆን ወደታችም 4 ወለሎች ይኖሩታል፡፡
የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ ሐሙስ ታህሳስ 23/2012 ዓ/ም

Prime Minister Abiy Ahmed has indicated that the government has identified bottlenecks of the construction sector and shall work with stakeholders to address them.
Speaking at the second national construction industry campaign forum, the Prime Minster indicated that the prosperity of Ethiopia can’t be realized without boosting the construction sector.
Abiy urged stakeholders in the sector to jointly work and create bigger companies that can facilitate the country’s development instead of solo efforts.
Via-Walta

Forwarded from Construction Job Vacancies ስራ
Defense Construction Enterprise
የግድብ መሀንዲስ
Address: ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት-ፊት የቀድሞ ኖሬላ
ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን
ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት
Contract January 12, 2020 - January 25, 2020
Const. & Architecture - Engineering
JOB OVERVIEW
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: B.Sc.ዲግሪ በሲቪል፣ ሃይድሮሊክ፣
መስኖ ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 8 ዓመት የሥራ
ልምድ ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት በግድብ መሀንዲስ የሥራ መደብ የሰራ/ች
ብዛት: 01
ደረጃ: XV
ደመወዝ: 15,820.00
የሥራ ቦታ: ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
How to Apply
ማሳሰቢያ፡ – ሁሉንም የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተሰራ ብቻ
የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን::
30% የበረሀ አበልና ሌሎች ለፕሮጀክቱ የተፈቀዱ ክፍያዎችን እንከፍላለን፤
አድራሻ፣ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት-ፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና
ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት
ኦሪጂናል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የሥራ ቀናት
በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0114-42-22-60/70/www.dce-et.com/
www.dce.gov.et ኢ-ሜይል: info@dce-et.comፖ.ሳ.ቁ: 3414 – አዲስ
አበባ, ኢትጽጵያ

ኢ/ር ታከለ ኡማ በግሉ ግንባታ ዘርፍ የሚስተዋለውን የግንባታ መጓተት ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ዉይይት ከዘርፉ ባለ ድርሻ አካላት ጋር አድርገዋል ።
በዉይይት መድረኩ ላይ በሶስት ክፍለከተሞች ማለትም በቦሌ ፣ አራዳ እና ቂሪቆስ ክፍለከተማ በሚገኙ 17 የሚሆኑ የተለያዩ ግንባታዎች ላይ የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ቀርቧል፡፡
ተሳታፊዎች የባንክ ብድር አቅርቦትን ጨምሮ ከሊዝ አዋጅና መመሪያ፣በተለያዩ ሳይቶች የሚስተዋል ዝርፊያ እንዲሁም የመሰረተ ልማት ቅንጅታዊ አሰራር አለመኖር እና የአንዳንድ መመሪያዎች አናቂ መሆን በዋናነት አንስተዋል።
በግንባታው ረገድ የመንግስት አፈፃፀም በግሉ ዘርፍ ካለው አፈፃፀም የተሸለ እንደሆነ የገለፁት ከንቲባው በግሉ የግንባታ ዘርፍ የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ የከተማ አስተዳደሩ ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸው ለዚህም ይረዳ ዘንድ በከንቲባ ጽ/ቤት የሚመራ ከኮንስትራክሽን ቢሮ ፣ መሬት አስተዳደር ፣ ከግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን ፣ ከፕላን ኮሚሽን ፣ ከመንገዶች ባለስልጣን እንዲሁም ከመሠረተ ልማት አገልግሎት አቅራቢ ተቋማት የሚውጣጣና በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በግንባታ ስፍራዎቹ በመገኘት ድጋፍና መፍትሄ የሚሰጥ ቡድን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ እንደሚቋቋምና ወደ ስራ እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡
Copied from => የአ/አ/ከ/አ/ ኮንስትራክሽን ቢሮ 04/05/2012 ዓ/ም

Compactor/ tamper and Generator for sell
Geberator 370,000 birr
Compactor 45,000 birr
Contact; call 0944732830
Geberator 370,000 birr
Compactor 45,000 birr
Contact; call 0944732830