አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
165K subscribers
4.85K photos
148 videos
14 files
742 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram


❗️ #የኢትዮጵያ_የወንዶች የእግር ኳስ ተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 25/2011 ዓ·ም መከፈቱ ይታወቃል። በተጨማሪም #የኢትዮጵያ_እግር_ኳስ_ፌደሬሽን የዝውውር መስኮቱ ከሐምሌ 25/2011 እስከ 2012 የኢትዮጵያ #ፕሪሚየር_ሊግ እስከሚጀምርበት ቀን እንደሚቆይ ማስታወቁ ይታወሳል።

❗️ #የኛ_ኢትዮጵያ_ቡና የ2011 ክፍተቶችን ሞልቶ በ ጥሩ ተጨዋቾች ጠንካራ ቡድን ይዞ ይመጣ ይሆን የሚለው የብዙዎቻችን ጥያቄ እና ጉጉት እንዳለ ነው።


❗️እንደ አምናው ስህተቶችን ሳይፈፅም ክለባችን በጥሩ ስኳድ ለ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይቀርባል እናም በክለባችን የተወሰኑ ልጆችን ክለቡ ያናገረ በመሆኑ እና በ ቢሮ #ፊርማቸውን ያሰፈሩ ተጨዋቾች አሉ።

ከእነሱ መካከል #የሜዲካል_ምርመራውን ጨርሶ ለ ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጨዋች ዛሬ እንደፈረመ ለማወቅ ችለናል ።

⚽️ #በረከት_አማረ ይባላል #ወልዋሎ አ ይጫወት የነበረ ነው

#ስም :– በረከት አማረ
#የተወለደበት ቀን: –1999
#ክብደት: - 65KG
#ቁመት: - 1.77
#የሚሰለፍበት ቦታ : - በረኛ
#የተወለደበት ቦታ : - አዲግራት
#አሁን ያለበት ክለብ : - ኢትዮጵያ ቡና

#ከዚህ_በፊት_የተጫወተባቸው_ክለቦች

#2005 ሁመራ
#2006-2007 አማራ ውሃ ስራ (ኣውስኮድ)
#2008-2011 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተጫወተ ሲሆን
ከ 2012–2013 መጨረሻ ድረስ ሁለት አመት የሚያቆየውን የውል ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል

❤️ #በረከት አማረ እንኳን ፍቅር ወደ ሆነው ክለባችን #ኢትዮጵያ_ቡና በሰላም መጣህ መልካም የውድድር ጊዜ እንዲገጥምህ ምኞታችን ነው ።

ሁሉም መረጃ በክለቡ ፔጅ ወይም በ #አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ እስኪፖሰት ድረስ ምንም አይነት መረጃዎች እንዳይረብሻቹ ለማለት ነው

#መልካም_የዝውውር_ግዜን_እንመኛለን

ድል ለኢትዮጵያ ቡና

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc👈
‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆



🇪🇹 #የኢትዮጵያ_የወንዶች የእግር ኳስ ተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 25/2011 ዓ·ም መከፈቱ ይታወቃል። በተጨማሪም #የኢትዮጵያ_እግር_ኳስ_ፌደሬሽን የዝውውር መስኮቱ ከሐምሌ 25/2011 እስከ 2012 የኢትዮጵያ #ፕሪሚየር_ሊግ እስከሚጀምርበት ቀን እንደሚቆይ ማስታወቁ ይታወሳል።

🇪🇹☕️ #የኛ_ኢትዮጵያ_ቡና የ2011 ክፍተቶችን ሞልቶ በ ጥሩ ተጨዋቾች ጠንካራ ቡድን ይዞ ይመጣ ይሆን የሚለው የብዙዎቻችን ጥያቄ እና ጉጉት እንዳለ ነው።


👉 እንደ አምናው ስህተቶችን ሳይፈፅም ክለባችን በጥሩ ስኳድ ለ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይቀርባል እናም በክለባችን የተወሰኑ ልጆችን ክለቡ ያናገረ በመሆኑ እና በ ቢሮ #ፊርማቸውን ያሰፈሩ ተጨዋቾች አሉ።3

ከእነሱ መካከል #የሜዲካል_ምርመራውን ጨርሶ ለ ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጨዋች ዛሬ እንደፈረመ ለማወቅ ችለናል ።

⚽️ #አቤል_እንዳለ ይባላል #ደደቢት ይጫወት የነበረ ነው

#ስም :– አቤል_እንዳለ
#አሁን ያለበት ክለብ : - ኢትዮጵያ ቡና

#ደደቢት የተጫወተ ሲሆን
ከ 2012–2013 መጨረሻ ድረስ ሁለት አመት የሚያቆየውን የውል ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል

❤️ #አቤል እንዳለ እንኳን ፍቅር ወደ ሆነው ክለባችን #ኢትዮጵያ_ቡና በሰላም መጣህ መልካም የውድድር ጊዜ እንዲገጥምህ ምኞታችን ነው ።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈