አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆


ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ2012 የውድድር አመት አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች የ5 ተጫዋች ፕሮፋይል ከ #Meski_Fikre ያገኘነውን በመጠኑ ለማሳይት እንሞክራለን የተቀሩትን ከጥቂት ቀናት በኋላ የምናቀርብላቹ ይሆናል።

1ኛ/ #ፈቱዲን_ጀማል (ከሪም)

#ከአዶላ የተገኘው ምርጡ ተከላካይ እግር ኳስን በክለብ ደረጃ የተጫወተው #በሀላባ_ከነማ #ወላይታ_ዲቻ እና #ሲዳማ_ቡና ሲሆን ሁለገቡ ተከላካይ ፈቱዲን ጀማል (ከሪም) በተጠናቀቀው አመት #ከሲዳማ_ቡና ጋር ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፏል። ከ20 አመት በታች እና በኦሎምፒክ ቡድንም ተጫውቷል።

ከሪም አጨዋወቱ #ከኢትዮጵያ_ቡና ጋር የሚሄድ ሲሆን ከአዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ በብዙሀኑ እየተጠበቀ ይገኛል።

#በ2006 እና #2007 ሀላባ ከነማ ቆይታው አብረውት ሲሰሩ የነበሩትን #እያሱ_ታምሩን እና አዲስ ፈራሚውን #ተክለማሪያም_ሻንቆን በድጋሚ የሚያገኝ ይሆናል ።

በድጋሚ እንኳን ፍቅር ወደሆነው ተወዳጁ ክለብክ በሰላም መጣህ። የተሻለ ነገር ሰርተህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

#የኢትዮጵያ_ወንዶች_ብሔራዊ_ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጥሪ ተደረገለት

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታው ከ13 ኘሪሚየር ሊግ ክለቦች ለተመረጡ 23 ተጨዋቾች ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን ከውጭ አገር ተጫዋች ለግብፁ አል መካስ እግር ኳስ ክለብ የሚጫወተው ሽመልስ በቀለ በአጠቃላይ ለ24 ተጨዋቾች በቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጥሪ ተደርጎላቸዋል፡፡

ተጨዋቾቹ በጥሪው መሠረት የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በመገኘት ሪፖርት የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

#ከኢትዮጵያ_ቡና እግር ኳስ ክለብ
1. ተክለማርያም ሻንቆ (ግብ ጠባቂ)
2. ፈቱዲን ጀማል (ተከላካይ)
3. አህመድ ረሽድ (ተከላካይ)
4. ታፈሰ ሰለሞን (አማካይ)
5. ሚኪያስ መኮንን (አጥቂ)
6. አቡበከር ናስር (አጥቂ)

#ከቅዱስ_ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ
1. አስቻለው ታመነ (ተከላካይ)
2. ደስታ ደሙ (ተከላካይ)
3. ሀይደር ሸረፋ (አማካይ)
4. አቤል ያለው (አጥቂ)

#ከወልቂጤ_ከነማ እግር ኳስ ክለብ
1. ይድነቃቸው ኪዳኔ (ግብ ጠባቂ)

#ከጅማ_አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ
1. ሰይድ ሐብታሙ (ግብ ጠባቂ)

#ከሰበታ_ከነማ እግር ኳስ ክለብ
1. አንተነህ ተስፋዬ (ተከላካይ)
2. ታደለ መንገሻ (አማካይ)

#ከባህር_ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ
1. ግርማ ዲሳሳ (አማካይ)

#ከስሁል_ሸረ እግር ኳስ ክለብ
1. ረመዳን የሱፍ (ተከላካይ)

#ከሀድያ_ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ
1. ይሁን እንዳሻው (አማካይ)

#ከአዳማ_ከተማ እግር ኳስ ክለብ
1. ከነአን ማርክነህ (አማካይ)

#ከፋሲል_ከነማ እግር ኳስ ክለብ
1. ሱራፌል ዳኛቸው (አማካይ)

#ከሲዳማ_ቡና እግር ኳስ ክለብ
1. አዲስ ግደይ (አጥቂ)
2. ዮናታን ፍስሀ (ተከላካይ)

#ከሐዋሳ_ከተማ እግር ኳስ ክለብ
1. መስፍን ታፈሰ (አጥቂ)

#ከመቐሌ_7ዐ_አንደርታ እግር ኳስ ክለብ
1. አማኑኤል ገ/ሚካኤል (አጥቂ)

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈