#የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ
#አሰልጣኝ_ካሳዬ_አራጌ ( #Gk ) ስለ ተጨዋቾች ዝውውር የተናገረው አጭር መልስ
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc👈

Telegram
attach 📎
👉 ኢትዮጵያ ቡና የተፈተነበት ጨዋታ
➡️#አሰልጣኝ_ካሳዬ_አራጌ በድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን እንዳመኑት ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ ብርቱ ፈተና ገጥሞትም ቢሆን አስፈላጊዋን ሦስት ነጥብ ይዞ መውጣት ችለዋል።
➡️ከቀናት በፊት መሪው ፋሲል ከነማ ሌላኛውን የዋንጫ ተፎካካሪውን ቅዱስ ጊዮርጊስን መርታቱን ተከትሎ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት አስጠብቆ ለመቀጠል ከጨዋታው ሦስት ነጥብ ማሳካት የግድ ይላቸው የነበሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ምስጋና #ለአቡበከር_ናስር ይግባና ወልቂጤን 2-1 በመርታት ልዩነታቸውን አስጠብቀው መቀጠል ችለዋል።
➡️በጨዋታው ኢትዮጵያ ቡናዎች የቀኝ መስመር ተከላካያቸውን #ኃይሌ_ገብረተንሳይ እና የመሀል ተከላካያቸውን #ምንተስኖት_ከበደን በጉዳት ከማጣታቸው በስተቀር በተቸገሩበት ጨዋታ በአስገራሚው አጥቂያቸው ሁለት ግቦች ታግዘው ሙሉ ሦስት ነጥብ ይዘው መውጣታቸው ለደጋፊዎቻቸው እጅግ አስደሳች የጨዋታ ቀን ነበር።
➡️ቡድኑ እንደ #ወላይታ_ድቻ፣ #ሀዲያ_ሆሳዕና እና #ሀዋሳ_ከተማ ካሉ ቡድኖች ጋር ባደረገው ጨዋታ ተጋጣሚዎቹ ይዘውት የገቡትን በጥብቅ መከላከል አቀራረብ ለመስበር ተቸግሮ ነጥቦች እንደጣለ ከዚህ ቀደም የተስተዋለ ሲሆን በአንፃራዊነት ክፍት ጨዋታ ከሚተግብሩ እና ከራሳቸው የጨዋታ ዘይቤ ጋር ከሚቀራረቡ ቡድኖች ጋር ባደረጓቸው ጨዋታዎች የጨዋታ ብልጫ በመውሰድ መርታት ችለዋል።
➡️በዚህ ሳምንት ደግሞ በተመሳሳይ ኳስን ተቆጣጥሮ ለመጫወት ጥረት ከሚያደርገው #ወልቂጤ_ከተማ ጋር ባደረጉት ጨዋታ በተለይ በመጀመርያው አጋማሽ በሙከራም ሆነ በእንቅስቃሴ ረገድ ቢፈተኑም የአቡበከር ጎሎች ወሳኟን ሦስት ነጥብ እንዲያገኙ አስችሏቸዋል።
➡️በቀጣዩ የጨዋታ ሳምንት ቅዳሜ ላይ መሪውን #ፋሲል_ከነማን ከተከታዩ ኢትዮጵያ ቡና የሚያገናኘው ጨዋታ ከወዲሁ ውጤቱ በሰንጠረዡ ላይ ከሚኖረው ትርጉም አንፃር በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል።
©️ሶከር ኢትዮጵያ
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈

#አሰልጣኝ_ካሳዬ_አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና
በጨዋታው ያሰቡትን እንቅስቃሴ ስላለመከወናቸው
ሀዋሳዎች የአማካይ ሦስተኛ ሜዳ ላይ ነው እንቅስቃሴውን ማቆም የፈለጉት ፤ በአራት ሰው የእኛን አምስት ሰው ለመቆጣጠር ነው የፈለጉት።
ነገር ግን ይህን ሲያደርጉ አንደኛውን ሰው እየተዉ ኳሱ በሚሄድበት መስመር በኩል አጥብበው ኳስ ለመንጠቅ ነው ያሰቡት።
ከዕረፍት በኋላ ለዚህ ምላሽ ለመስጠት ባደረግነው ጥረት በተለይም መስመር ላይ ያሰብነውን ክፍተት አግኝተናል።
ከኋላ አራት የማይንቀሳቀሱ ተጫዋቾች ስላሏቸው ወደ ውስጥ ለመግባት እዛ ጋር ነበር የመጀመርያውን ስራ መስራት የነበረብን።
ቦታዎቹን አግኝተን የነበረ ቢሆንም ከዛ በኋላ ያለውን ነገር በተገቢው መንገድ መስራት አልቻልንም።
ብዙ የግብ ዕድሎች መፍጠር አልቻልንም።
ጉሽሚያዎች መበርከታቸው ስለነበረው ተፅዕኖ
ዳኞች የእኛን ብቻ ሳይሆን የሁሉንም ተጫዋቾች መከላከል አለባቸው ፤ ህጉን ተግባራዊ በማድረግ።
ካልሆነ ግን ተጫዋቾች በነፃነት መጫወት አይችሉም።
በስጋት መጫወታቸው ደግሞ ያላቸውን አቅም እንዳያሳዩ ያደርጋቸዋል።
በሙሉ ልባቸውም ኳሱ ላይ መስራት ያለባቸውን እንዳይሰሩ ያደርጋል።
ከዚያ ደግሞ ሁኔታው ሲቀጥል ወደ ስሜታዊነት ይወስዳቸዋል።
እርግጥ ነው ዳኞች ጋር ስህተት ሲኖር ተጫዋቾች ስሜታዊ መሆን አለባቸው የሚለው ባያስኬድም በተደጋጋሚ ጥፋት ሲሰራባቸው ወደእንደዛ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ የመግባት ነገር ነበር።
እስከመጨረሻው ቅያሬዎችን ስላለማድረጋቸው
ተጫዋቾቹ በተቻለ መጠን የምንላቸውን እያደረጉ ነበር።
ቅድም እንዳልኩት አማካይ ሦስተኛ ሜዳ ላይ ክፍተት ለማግኘት ነበር የሞከርነው።
እነሱ ለመተካካት ፍጥነታቸው ዝግ ይል ስለነበር አንድ መስራት የፈለግነው ነገር ነበር።
ግን በእነሱ መዘግየት ውስጥ በነበረው ክፍተት ለመጠቀም እኛም ዘግይተን ነበር።
አጠቃላይ የእንቅስቃሴው ችግር ነበር። ለዛ ነው ቅያር ላይ ያላተኮርነው።

👉የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ ልምምዱን በክለቡ የተጫዋቾች ካንፕ በማድረግ ላይ ይገኛል።
👉 ቡድኑ ወደ ሐዋሳ ከመጓዙም በፊት የፊታችን ማክሰኞ ኅዳር 7/2014 ዓ.ም አንድ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ እቅድ ይዟል።
👉 ከቡድኑ ለረጅም ጊዜ በጉዳት መጫወት ያልቻለው እና በቅርቡ ህንድ ሐገር ሄዱ የታከመው #ተመስገን_ካስትሮ መጠነኛ ልምምድ ጀምሯል።
👉 በዚህ የውድድር ዓመት ለቡድናችን የፈረመው ነስረዲን ሐይሉም ልምምዱን ሲጀምር ሬድዋን ናስር ከጉዳቱ አገግሟል።
👉#አሰልጣኝ_ካሳዬ_አራጌ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ አብረው ከሰሩት የወጣት ቡድኑ ተጫዋቾች ቅስጥ ለአራት ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል።