አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
191K subscribers
5K photos
159 videos
14 files
755 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
ክለባችን ኢትዩጵያ ቡና ቀሪ 4 ጨዋታዎች ይቀሩታል

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድህን
ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዩርጊስ ( ሸገር ደርቢ)
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና

ስንት ነጥብ ሚሰበስብ ይመስላችኋል ?



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ግዴታችንን እንወጣ
የደጋፊ ማህበራችን የአባልነት መታወቂያ የምትፈልጉ 12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን የሚከተለው መስፈርት አሞልታችሁ የአባልነት መታወቂያ መውሰድ ትችላላችሁ ብሏል
1ፎቶ ፣የቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ ወይም ፓስፖርት ማንነታቹሁ የሚገልፅ ማምጣት ይጠበቅባችዋል
ለአባልነት የገንዘብ የክፍያ መጠን
1ኛ ደረጃ 1500 ብር ፕላቲኒየም
2ኛ ደረጃ 600 ብር ጎልድ
3ኛ ደረጃ 200 ብር ሲልቨር
4ኛ ደረጃ 100 ብር ብሮንዝ
5ኛ ደረጃ 50 ብር ብሉ
6ኛ ደረጃ 35 ብር የንጋት ኮከብ
7ኛ ደረጃ 25 ብር የቡና ፍሬዎች
መመዝገቢያ 25 ብር ነው
ነበር የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ ከ2015 ጀምሮ ያለውን ውዝፍ ክፍያ ከፍላችሁ ማደስ ትችላላችሁ
አድራሻ:-ቡልጋሪያ ማዞሪያ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት 150 ሜትር ገባ ብሎ ሰኒ ሳይድ ት/ቤት አጠገብ



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተራዝሞል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አክሲዮን ማህበር ባጋራው መረጃ መሰረት
የሊጉ 27ኛ ሳምንት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ቀድሞ በወጣለት መርሐግብር የማይካሄድ መሆኑ ሲታወቅ ከብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታ መልስ ቀጣዩ መርሐ ግብር ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል።
#ዋልያዎቹ_ዝግጅታቸውን_ጀምረዋል
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በዚህ ወር መጨረሻ
ከጊኒ ቢሳዎ እና ከጅቡቲ ጋር ጨዋታውን የሚያከናውነው ብሔራዊ ቡድኑ በዛሬው ዕለት በመዲናዋ መቀመጫቸውን በማድረግ ከተሰባሰቡ በኋላ ልምምዳቸውን መስራት ጀምረዋል።
ማረፊያቸውን በጁፒተር ሆቴል ያደረገው የዋልያዎቹ ስብስብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ከአስር ሰዓት ጀምሮ ለሁለት ሰዓት የቆየ ከኳስ ጋር መሰርት ልምምድ አድርገዋል ፡፡
ብሔራዊ ቡድናችን ግንቦት 29 ቀን በጊኒ ቢሳዎ ሜዳ የመጀመርያ ጨዋታውን ካደረገ በኋላ ሰኔ 2 ቀን ከጅቡቲ ጋር ሞሮኮ ላይ ሁለተኛ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ ኢትዮጵያ ዋንጫ የ ፍጻሜ ጨዋታ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ
እሁድ ሰኔ 30 ይካሔዳል



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
Photo
🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች በምን መልኩ ይጠናቀቃሉ?

👉የ2016 የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ የአራት ጨዋታዎች ዕድሜ በቀረው በአሁኑ ሰዓት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታዎች የት ይከናወናሉ በሚለው ዙርያ ሶከር ኢትዮጵያ የተለያዩ መረጃዎችን አግኝታለኝ።

....በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ምክንያት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ላይ መቋረጡ ይታወቃል። በቀጣይ ቀሪ አራት ጨዋታዎች በምን መልኩ ጨዋታዎች ይጠናቀቃሉ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ሆኗል። ሶከር ኢትዮጵያ ባደረገችው ማጣራት ያገኘችውን መረጃ እንደሚያመላክተው ከሆነ የውድድሩ ባለቤት አክስዩን ማህበሩ የተለያዮ አማራጮችን አስቀምጧል።

... የተቋረጠው ሊግ ውድድር ከሰኔ 6 ተጀምሮ ሰኔ 29 ፍፃሜውን እንዲያገኝ እንዲሁም የመጨረሻው የ30ኛ ሳምንት ጨዋታ ሰኔ 26 ቀን ረቡዕ ጀምሮ ቅዳሜ ሰኔ በ29 ቀን የፍፃሜውን እንዲያገኝ ሲታሰብ ይህም የሆነበት ምክንያት ደግሞ በኢትዮጵያ ዋንጫ ሰኔ 30 ቀን ተፋላሚ ለሆኑት ለወላይታ ዲቻ እና ለኢትዮጵያ ቡና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት እንደሆነ ታውቋል።
ሌላው እና ዋናው ነገር የሊጉ ቀሪ ጨዋታዎች የት ከተማ ይካሄዳል የሚለው ጉዳይ ነው። ሶከር ኢትዮጵያ ለጉዳዮ ቅርበት ካላቸው ምንጮቻ እንዳገኘችው መረጃ ከሆነ የተለያዮ አማራጮች ተይዘዋል። በአንደኛነት አስቀድሞ በወጣው መርሐግብር መሰረት ከሆነ ከ27ኛው ሳምንት ጀምሮ ቀሪ የሦስት ሳምንት ጨዋታዎች በመዲናዋ አዲስ አበባ ለማድረግ ነበር። አሁን ባለው ሁኔታ አዲስ አበባ የማድረግ ፍላጎቶች በተለያዩ ተቋማት ዘንድ ቢኖርም ከፍላጎት ባለፈ ማረጋገጫ እስካሁን ማግኘት አልተቻለም። ከሚመለከተው አካል ፍቃድ ውጪ እንዲያውም ሶከር ኢትዮጵያ እንዳገኘነው መረጃ ከሆነ የአዲስ አበባ ስታዲየም የመብራት ፓውዛ ለማታ ጨዋታዎች የብርሀን መጠኑ አመቺ እንዳልሆነ የተገለፅልን ሲሆን መዲናዋ አሁን ውድድሮችን ከማዘጋጀት ይልቅ በቀጣይ ዓመት የውድድር ዘመን የመክፈቻ ጨዋታዎችን ለማዘጋጀት ዕቅድ እንደተያያዘ ሰምተናል። ይህን ተከትሎ አዲስ አበባ ውድደሩን የማዘጋጀት ዕድሏ ጠባብ አድርጎታል።

ሁለተኛ ተመራጭ እና የሊጉን የመጨረሻ ጨዋታ የማዘጋጀት ዕድሏ ሰፊ የሆላት ሀዋሳ ከተማ ናት። ሀዋሳ የመሆኑ ነገር አሳማኝ ያደረገው ምክንያት ሀዋሳ በቂ የሆነ የልምምድ ሜዳ በመኖሩ፣ የአየር ንብረቱ አስተማማኝ እየሆነ መምጣቱ(የዝናቡ ሁኔት እየቀነሰ በመሆኑ)፣ አብዛኘው ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው የሰጡትን የዕፍት ጊዜ አጠናቀው ዝግጅታቸውን በዛው ሀዋሳ የጀመሩ መሆኑ እና የውድድር እና ስነሥርአት ኮሚቴ ለበላዮቻቸው እንደ መጀመርያ ምርጫ ያስቀመጧት ከተማ ሀዋሳ በመሆኗ ነው።

ሌላው ሦስተኛ ተመራጭ እንድትሆን የታሰበችው ከተማ አዳማ ስትሆን ይህም የሚሆነው ሀዋሳ ያለው የአየር ንብረቱ ዝናባማ የሚሆን ከሆነ ሜዳው ሊጨቀይ ስለሚችል ለጨዋታ አመቺ ባለመሆኑ በአስገዳጅ ሁኔታ አዳማ ከተማ በተጠባባቂነት ተይዛለች። አዳማ ከተማ ምንም እንኳን የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር እየተካሄደበት ቢሆንም ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመነጋገር የሴቶችን ሊግ ወደ ወንጂ ከተማ የመውሰድ ሀሳብ እንዳለ አውቀናል።

በአጠቃላይ የተቀመጡትን አማራጮች በመመልከት የመጨረሻውን ውሳኔ የአክስዮኑ ማኀበሩ የበላይ ጠባቂ ቦርዱ ዛሬ ወይም በቀጣዮቹ ቀናት ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
Via soccer ethiopia



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ጨዋታ

☕️ኢትዮጵያ ቡና 🆚 መቻል
🗓 እሁድ ግንቦት 25/09/2016
ቀን 8:00 ሰዓት
🏟በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም
🙏ድል ለክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 👆

ሀዋሳ ያላችሁ 12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን ሁሌም እንደምታደርጉት ቡድናችን በአካል ተገኝታቹ ከቡድናችን ጎን 90 ደቂቃ በመደገፍ አበረታቱልን !!



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ ቡናዊያን አሸንፈናል👆💪

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር መርሐ ግብር

ኢትዮጵያ ቡና 2- 1 መቻል

ምንግዜም ኢትዮጵያ ቡና



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና
👉 ዋናው ቡድን
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላለበት ውድድር ከ26ኛ ሳምንት ጨዋታ በኋላ መቋረጡ ይታወቃል። ይህንን ተከትሎ ለተጫዋቾቻችን ዕረፍት እስከ ትላንት የተሰጠ ሲሆን ዛሬ ሁሉም ለቡ በሚገኘው የተጫዋቾች መኖሪያ ካንፕ ተጠቃለው በመግባት የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰርተዋል።

የውድድር ፕሮግራም እንደሚያመላክተው ሰኔ 6/2016 ዓ.ም የ27ኛ ሳምንት ጨዋታውን ከወልቂጤ ከተማ ጋር እስከሚያደርገው ጨዋታ ድረስ ልምምዱን በራሱ የልምምድ ሜዳ የሚያደርግ ይሆናል።

ለበርካታ ወራት በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ ሮቤል ተ/ሚካኤል ዛሬ ከዋናው ቡድን ጋር ልምምዱን አድርጓል።

👉 ሴቶች ቡድን
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሔድ በነበረው የሴቶች ከፍተኛ ዲቪዚዮን ጨዋታ በ7 ቡድኖች መካከል ሲደረግ የነበረው ውድድር በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል።
ከ12 ጨዋታ 11 በማሸነፍ 1 አቻ በመለያየት ያለምንም ሽንፈት በውድድር ዓመቱን በሻምፒዮናነት አጠናቀዋል።
የሴት ቡድናችን በአጠቃላይ 79 ግቦችን በተጋጣሚዎቹ ላይ ሲያስቆጥር ባንፃሩ 2 ግቦች ብቻ ተቆጥረውበታል። #ማርያማዊት_ታጠቅ 21ግቦችን እንዲሁም #ሳሚያ_ሬድዋን 19 ግቦችን በማስቆጠር ቡድኑ ሻምፒዮን እንዲሆን በየበኩላቸውን ድርሻ ተወጥተዋል።

👉 ከሀያ ዓመት በታች ቡድን
በሁለት ምድብ ተከፍሎ እየተካሔደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ U-20 ውድድር በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በምድብ ለ ከሐድያ ሆሳዕና መድን መቻል እና አዳማ ከተማ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ቡና U-20 ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ትላንት አድርጎ መቻል #በሚኪያስ_ፀጋዬ እና #ተመስገን_ታደሰ ጎሎች 2~1 ማሸነፍ ችሏል። ቀጣይ ጨዋታውን ረቡዕ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም በ10:00 ሠዓት ከሐድያ ሆሳዕና ጋር ያደርጋል።



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዩጵያ Premier league ከ 27ኛ-30ኛ ሳምንት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እንደሚቀጥል አሳውቀዋል




አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ አበባ ዳግም ተቀጣች

*** ፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ላይ ይፈጸማል....

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ መልስ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የ27ኛ ሳምንት ሐሙስ ሰኔ 06/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ሊግ ኩባንያው አስታውቋል።

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት ያለው መርሃ ግብርም በሃዋሳ ከተማ - ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከሰኔ 06/2016 እስከ ሰኔ 29/2016 እንዲካሄድ የተወሰነ መሆኑ ታውቋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ላይ እንዳይካድ የተወሰነው የስታዲየሙ ፓውዛ የምሽት ጨዋታውን ማካሄድ አለመቻሉና ቴስት አለመደረጉ መሆኑ ታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ስታዲየሙን እየሰራ ከነበረው የባህልና ሰፖርት ሚኒስቴር ጋር ከተነጋገረ በኋላ አዲስ አበባ ስታዲየም የሊጉን 32 ጨዋታዎች ማስተናገድ እንደማይችል ለሊግ ኩባንያው ምላሽ መስጠቱ ከታማኝ ምንጭ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

የየተለያዩ ሀገራት ኤምባሲ መቀመጫና የሀገሪቷ መዲና አዲስ አበባ የሀገሪቱ ትልቅ ውድድር ሳይካሄድባት አራተኛ አመት መሆኑ የግድ ሆኗል። የከተማው እግርኳስ ኘፍቃሪሪ የሸገር ደርቢን ጨምሮ 32 ጨዋታዎችን በቅርበት የማየት ፍላጎቱ ሳይሳካ ቀርቷል። አንድ የባህልና ስፖርት ሚ/ር የስራ ሃላፊ በቅርቡ ስታዲየሙ የካፍን መመዘኛ አሟልቷል ብሎ መግለጫ የሰጠ ሲሆን እንኳን የካፍ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የማያስተናግድ ስታዲየም ለመሆኑ ተጠያቂ ማነው የሚለው አነጋጋሪ ሆኗል።



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለታላቁ ፊዚዮቴራፒስት ይስሀቅ ሽፈራው የተዘጋጀውን የምስጋና እና የእውቅና ፕሮግራምን አስመልክቶ ትላንት በሆሊደይ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቶሀል

ፕሮግራሙም በ29/09/16 በሆሊደይ ሆቴል አመሻሹ ላይ ይደረጋል ይስሀቆ ላደረከው ነገር እና ለከፈልከው ትልቅ ዋጋ ይሄ ፕሮግራም በትክክልም ይገበሀል🙏

ይሄን ታሪካዊ እና ትልቅ ተግባር አስባቹሁ እና ጀምራቹሁ ከጫፍ እንዲደርስ ለሰራቹ አዘጋጅ ኮሚቴዎች ለእናንተም ትልቅ ክብር ይገባቹዋል🙏🙏🙏



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይስሃቅ - ይሳቅ!
የ 5 ሚሊዮን ብር መኪና ሸለሙት

#Ethiopia | በሙያው ከ38 ዓመታት በላይ ያገለገለውን ፊዚዮቴራፒስት #ይስሃቅ ሽፈራውን ለማመስገን በተዘጋጀው የምስጋና መርሃ ግብር ላይ የገንዘብ አሰባሳቢ ኮሚቴው #የመኪና ሽልማት አበርክቶለታል።

የመኪናው ዋጋም "5 ሚሊየን ብር ” መሆኑን አሳውቀዋል።

በመድረኩ የፎቶ ጨረታ እና የምስጋና መልዕክት ስነ ስርዓቶችም በሆሊደይ ሆቴል ማምሻውን ተከናውነዋል።

አነዚህ ደግ ልብ ያላቸው ኮሚቴዎች
በሀገር ውስጥ እና ውጪ የሚገኙ የስፖርቱ ሰዎች እንዲሁም የቀድሞ የእግርኳስ ተጫዋቾች የተካተቱበት ያለፉትን ሦስት ወራት የምስጋና መርሃግብሩን ገቢ ሲያሰባስብ ቆይቷል።

የዳኞች ኢንስትራክተር ሊዲያ ታፈሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ ቡድን መሪ አዳነ ግርማ፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ የሆኑት የሱፍ መሀመድ እና ሄኖክ ብርሃኑ ለታላቅ፤ አኩሪ ሥራችሁ በክብር እጅ እንነሳችኋለን።



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚽️ቀጣይ ጨዋታ ⚽️
          

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታ

☕️ኢትዮጲያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
🗓ሀሙስ ሰኔ 6/10/2016
      12:00 ስአት

      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

❤️ድል ለታላቁ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና !



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM