አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
201K subscribers
5.15K photos
168 videos
14 files
771 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

✔️ #ቅድመ_ጨዋታ_ዳሰሳ |

☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና#ባህርዳር_ከተማ 🎽

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም የሚደረገውን #የኢትዮጵያ_ቡናን እና #ባህር_ዳር_ከተማን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል።

➡️ ባለፈው ሳምንት መቐለን ድል በማድረግ የፕሪምየር ሊግ ጉዟቸውን እያስተካከሉ ያሉት ባህር ዳሮች ዛሬ ደግሞ ሌላኛውን የአዲስ አበባ ክለብ ኢትዮጵያ ቡናን ከሜዳቸው ውጭ ያስተናግዳሉ።

📜 ዘንድሮ ወደ ሊጉ ከመጡ ሌሎቹ ክለቦች በተሻለ ሁኔታም ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ሳምንት ከወላይታ ዲቻ ጋ ተጫውተው አቻ የነበሩት ቡናዎች የዲቻው ሄኖክ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች በመሸነፋቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች ወደ መሪዎቹ የሚጠጉበትን ዕድል መቀጠል ይችሉ የነበሩበትን ዕድል አበላሽተዋል ።

📄 #በመሆኑም እስካሁን ሁለቱ ክለቦች በሚገናኙበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሙሉ ነጥብ በማግኘት ከተጋጣሚው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለመስተካከል ባህርዳር ደግሞ ሦስት ነጥብ ይዞ በመመለስ የሳምንቱን ውጤት ለመድገም እንደሚፋለሙ ይጠበቃል።

📈 #በሌላ_በኩል ጉዳት ላይ ከነበሩት የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች መካከል ግዙፉ አጥቂ #ሱለይማን_ሉኮዋ ፣ ተከላካዩ #ተመስገን_ካስትሮ#ሚኪያስ_መኮንን#ንታምቢ እንዲሁም በረኛው #ዋቴንጋ አሁንም ጉዳት ላይ የሚገኙ በመሆኑ ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ሆነዋል።

💧 💧#ባህር_ዳር_ከተማ ከሜዳውም ውጪ በማጥቃት ላይ የተመሰረተ አጨዋወትን የሚተገብር ከመሆኑ አንፃር ሲታይ የዛሬው ጨዋታ ፈጠን ያለ እና በሙከራዎች የታጀበ እንደሚሆን ይገመታል።

💧 #ባህር_ዳሮች ከኋላ ተመስረተው የሚመጡ ኳሶችን በዋነኝነት #በዳንኤል_ኃይሉ እና #ኤልያስ_አህመድ የአማካይ ክፍል ጥምረት ለሦስትዮሹ የፊት መስመር ጥምረታቸው ግብዓት የሚያደርጉ ይሆናል።

🦋 ይህም ሁለቱ የማጥቃት አማካዮች #ከሄኖክ እና #አማኑኤል_ዮሃንስ ጋር የሚገናኙባቸውን ቅፅበቶች እንድንጠብቅ ያደርገናል።

▪️ ከዚህ በተጨማሪም በማጥቃት ላይ አብዝተው የሚሳተፉት የኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካዮችም ከባህር ዳር የመስመር አጥቂዎች ከነ #ግርማ_ዲሳሳ ጋር ከባድ ፍልሚያ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

📌 #የእርስ_በርስ_ግንኙነት_እና_እውነታዎች

📍 ክለቦቹ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ የሚገናኙበት ሁለተኛው ጨዋታ ይሆናል።

🌼 በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ፍጻሜ ጥቅምት ወር ላይ ተገናኝተው ኢትዮጵያ ቡና አሸንፎ ዋንጫ ማንሳቱ የሚታወስ ነው፡፡ ነገር ግን በ ፕሪምየር ሊጉ በመጀመርያው ዙር ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ማሸነፉ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው ።

💧 #ባህርዳር_ከተማ ካደረጋቸው 20 ጨዋታዎች ባለፈው ሳምንት ውጤት በማስመዝገቡ በ 32 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ በአንፃሩ #ኢትዮጵያ_ቡና በ 20 ጨዋታ ባለፈው ሳምንት በዲቻ በመሸነፉ በ 29 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።

🔻 #ግምታዊ_አሰላለፍ 🔻

☕️☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና (4-3-3)

#ወንደሰን

👤 #አህመድ_ረሺድ
👤 #ቶማስ_ስምረቱ
👤 #እያሱ_ታምሩ
👤 #ተካልኝ_ደጀኔ

👤 #ሄኖክ_ካሳሁን
👤 #አማኑኤል_ዮሐንስ
👤 #ካሉሻ_አልሀሰን

👤 #ሁሴን_ሻባኒ
👤 #አቡበከር_ነስሩ
👤 #አስራት_ቱንጆ

#ሁሌም_እንደምንለው_መልካም_ዕድል_የሀገሩን_ስም_ከፊት_ላስቀደመው_ኢትዮጵያ_ቡና

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

ተጀመረ ተጀመረ 4 ተኛው የቡና የቤተሰብ ሩጫ ምዘገባ ተጀምራል አምና ሲመዘግብ የነበሩጋ በመሄድ መመዝገብ ትችላላቹ ምዝገባው ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ደጋፊው እንዳትገላቱ ቶሎ ተመዝገብ ።

በእነዚህ ቦታዎች

#ቢኒያም_ግርማ ➡️ አትክልት ተራ 📲0911485344

#ወንደሰን_ፀጋዬ_እና_ሀሺም_መለስ
➡️ ስታዲየም
➡️ ፍልውሀ
➡️ አራት_ኪሎ
📲0921133323

#አብርሀም_አንተነህ
➡️ሽሮሜዳ
➡️ቁስቋም
➡️እንጦጦ ማርያም
➡️ እንጦጦ ኪዳነምህረት
📲0911160111

#ቴዲ_ዘለቀ
(ቴዲ ዘለቀ ግሮሰሪ) እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት ባልደራስ የካ ሚካኤል ሾላ ገበያ ቀበና
📲0913692380

#ሚኪ_ይርጋ
(ሚኪ ይርጋ ባርና ሬስቶራንት)
➡️ መናኸሪያ
➡️ካሳንቺስ
➡️ግቢ ገብርኤል
➡️አዋሬ
📲0913090751

#ሲሳይ_ተስፋዬ
➡️ፒያሳ ጊዮርጊስ
➡️ሰባራ ባቡር
➡️ደጃች ውቤ
➡️ገዳም ሰፈር6
➡️ አፍንጮ በር
📲0911797319

#ሐይለማርያም_ተስፋዬ
➡️ዘሪሁን ህንፃ
➡️ቺቺንያ
➡️አትላስሆቴል
📲0911814413

#ማህሌት_ናርዶስ
➡️22 ውሀልማት
➡️ኡራኤል
➡️ለምሆቴል
📲0911926384

#አንዱአለም_ጎሳዬ (ጭሮ)
➡️አውቶብስ ተራ
➡️አብነት
📲0910510787

#ባንታየው_ንጋቱ
➡️ኮልፌ
➡️18ሉካንዳ
📲0911666259

#አቡ
➡️ ፈረንሳይ ኬላ እናኑ ግሮሰሪ
📲0936419811

#ዘላለም(ዞላ)
➡️ ፈረንሳይ ማዞሪያ ሽብሬ ግሮሰሪ
📲0947415099

#ቁምላቸው ሸለመው(ቁሜ ኮፊ)
➡️ኮካ ማዞሪያ
➡️አብነት
➡️24ቀበሌ
📲0924828210

#ሀይላት_አሻግሬ
➡️መገናኛ
➡️24 ጉርድ ሾላ
📲0911693300

#ሙሉጌታ_ቶሎሳ
➡️ኦሎምፒያ
➡️ፒኮክ
↕️ወሎሰፈር
↕️ጃፓን
➡️ኤርፖርት
📲 0911395445 እና0910533754

#አለማየሁ_ፍቃዱ
➡️መካኒሣ
➡️ሳርቤት
➡️ጀሞ
📲0911998424

#መስከረም_እድሪስ
➡️ጎማ ቁጠባ
➡️ሜዳ ጋራዥ
➡️ተክለሀይማኖት
➡️ጎላሚካኤል
📲0913704285

#አሸናፊ_ሰለሞን
➡️አለምባንክ
➡️ቤተል
➡️ወይራሠፈር
📲0912059109

#ኤልያስ_ጣሰው
➡️ፔንዱለም ባርና ሬስቶራንት
➡️ከኢምፔሪ ያል ሆቴል ገርጂ
📲0911689474

#ኢማን_ዘይኑ
➡️ጊዮርጊስ ጀርባ
➡️አቡነጴጥሮስ
➡️ጣሊያን ሰፈር
➡️አራት መንታ
➡️ሰሜን ሆቴል
📲0961045491

#አብድራህማን ፈድሉ(አብድሬ ሮናልዶ ኮፊ)
➡️ጠሮ ሎሚሜዳ
➡️አጠና ተራ
📲0932395042

#መኮንን_በቀለ
➡️ከጉርድ ሾላ
➡️ሲኤምሲ
➡️ ሰሚት መሪ
➡️አያት
📲0911889586እና 0926830043

#ይስሀቅ ፍቅረስላሤ(ይሴ ካታንጋ)
➡️ፍላሚንጎ
➡️ኤግዚቢሽን
↕️ጀርባ ይሴ ሽሮ ቤት
📲0911073244

#ዳዊት በለው(ዳቪንቺ ኮፊ)
➡️መርካቶና
➡️አብነት
📲0929043930

#ኤርምያስ_አዳሙ(ኤርሚ በግጥምበዜማ)
➡️ኮተቤ 02
➡️በቀለስጋ ቤት
➡️ ወሰን ኮተቤ
📲0912085296

#ኤርምያስ_አለሙ (ኤርሚ ግጥም) ➡️ፒያሳ አርሾ
➡️ራስመኮንን
📲0922868531

#እዮቤድ_በላይነህ
✈️የባህር ማዶ ተወካይ
📲0922780291

#ያሬድ_አሸናፊ
➡️ፒያሳ ቃዋ
📲0911246068

#ዳንኤል_ዘመድኩንና ታዱ ጎሹ
➡️0911220637 እና0911211809

#ሰለሞን ገ/ስላሴ
➡️አቃቂ ቃሊቲ(ሀይመን ዱቄት መሸጫ)
➡️0911656695

#ሳህሉ_መላ
➡️ሳህሉ ግሮሰሪ
➡️ሳሪስ አደይ አበባ
📲0911436053

#አቶ_ሽፈራው
➡️ቦሌ ሚካኤል ሰናይ ሆቴል
➡️0911633015

#ዳኒ24
➡️ሳቮይ ባርና ሬስቶራንት
➡️ለም ሆቴል

#አብዲ_አብደላ
➡️ጀሞ2 አጠገብ ፋሪ ነስሪ
ሱፐርማርኬት
📲0911211059

#አቶ_ዘላለም_ቦጋለ
➡️66ሰፈር ቃለአብ ፑል ቤት
📲0911486297

#ጌቱ_ኑሪ
➡️ስባኒ(ርብቃ ሆቴል)
➡️የረር ጎሮ ሰፈራ ሚካኤል ወረገኑ ➡️አይሲቲ መንደር

#ቢኒያም_ከበሮ
➡️መርካቶ አመዴ ገበያ አካባቢ
➡️0911129613

#ጌታሁን_ኪዳኔ
➡️5ኪሎ ጌታሁን ህንፃ መሣሪያ ግንፍሌ ➡️ምኒሊክ ሆስፒታል
➡️ጃንሜዳ
📲0913066033

#ስንዱ /ኤዱ ጨርቆስ
➡️ቂርቆስና አካባቢው
📲0921400388 እና 0915992756

#እስጢፋኖስ_መዝገበ_እና_አቤል_ማስረሻ
➡️ቄራ
➡️ጎፋ
➡️መብራት ሀይል
➡️ላፍቶ
📲0910713490እና0911102924

#ተመስገንና_ማሙሽ ጎተራ
➡️ከሰታዲየም ጎተራ
📲0912916052

#ብሩክ_መላኩ
➡️ከዮሴፍ ሳሪስ አቦ ቡልቡላ
0960185421

#አበበ_መልካ
➡️መርካቶ
📲0910606991

#ማስረሻ_ኦሎምፒያ
➡️ኦሎምፒያና አካባቢው
📲0911998988

#ማህሌት ገ/እግዚአብሔር
➡️ቡና ቦርድ አካባቢ
📲0912147683

#ሚስጢረ ሲሳይ
➡️ከዳማ ሆቴል ሀናማርያም
📲0913738791

#ዳዊት_ተረፈ
➡️የረር ኢነንዱስትሪ ፓርክ
📲0911109860

#አረጋኸኝ_ሀብታሙ
➡️መርካቶ ባንቧ ተራ
➡️አየር ጤና ወለቴ እንዳለ ሆቴል
📲0920445252

#ስንታየሁ ገ/ክርስቶስ
➡️ከዩሀንስ መድሀኒአለም
📲0922539013

#ዳዊት አዲሱ
➡️ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10መዝናኛ ክበብ
📲0913260032

#ፅዮን_ወልዴ
➡️አቃቂ ፅዮን ሽሮ ቤት
📲0911481553

#በድሩ_መሀመዴ
➡️ከዊንጌት ቡራዩ
📲0911836316

#ሰለሞን_ሙላት
➡️ዮሀንስ
➡️ራስ ደስታ ፓስተር
➡️ አራት መንታ
📲0913469797

#ግርማ_ወንድሙ
➡️ሩፋኤል ታክሲ ፌርማታ ፍራሽ መሸጫ ሱቅ
📲0909605674

#ወንድማገኝ_ሙላት
➡️ከቀጨኔ ሾላ ችሎት
📲0911469090

#ደመላሽ_ገበየሁ
➡️ከአዲሱ ገበያ ሱሉልታ
📲0910106390

#እዮብ_ፀጉር_ቤት
➡️ኮልፌ
📲0911438595

#ሰይድ_ከድር
➡️ሳሪስ አዲስ ሰፈር

ሀ/ሚካኤል ደበሌ
➡️ጭድ ተራ ሰላም ባልትና
📲0913269044

#ቢኒያም ሀ/ሥላሤ(መሪ)
➡️ፓስተር መድሀኒዓለም
📲0910601820

#ዘካሪያስ_ለገሰ
➡️አያት ኮንድምኒየም ዘኪ ግሮሰሪ
📲0911619935

#ተስፋሁን_አሰፋ
➡️ቅድስተ ማርያም
➡️ አምስት ኪሎ
➡️ ሰድስት ኪሎ
📲0911843570

#ገነትና_ደሱ
➡️ለቡ መብራት ሀይል
📲 0911917793----0905191617እና 0960924800

Ja_Buna
📲+251 91 067 6554
አስኮ ቡራዩ

➡️በድሬደዋ በአዳማ በደብረዘይት በቅርንጫፍ መመዝገቢያ እንዲሁም ቡልጋሪያ በሚገኝው አዲሱ ፅህፈት ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
4ተኛው የቡና የቤተሰብ ሩጫ ምዘገባ ተጀምራል አምና ሲመዘግብ የነበሩጋ በመሄድ መመዝገብ ትችላላቹ ምዝገባው ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ደጋፊው እንዳትገላቱ ቶሎ ተመዝገብ ።
👉 @coffeefc
👉 coffeefc
በእነዚህ ቦታዎች

#ቢኒያም_ግርማ ➡️ አትክልት ተራ 📲0911485344

#ወንደሰን_ፀጋዬ_እና_ሀሺም_መለስ
➡️ ስታዲየም
➡️ ፍልውሀ
➡️ አራት_ኪሎ
📲0921133323

#አብርሀም_አንተነህ
➡️ሽሮሜዳ
➡️ቁስቋም
➡️እንጦጦ ማርያም
➡️ እንጦጦ ኪዳነምህረት
📲0911160111

#ቴዲ_ዘለቀ
(ቴዲ ዘለቀ ግሮሰሪ) እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት ባልደራስ የካ ሚካኤል ሾላ ገበያ ቀበና
📲0913692380

#ሚኪ_ይርጋ
(ሚኪ ይርጋ ባርና ሬስቶራንት)
➡️ መናኸሪያ
➡️ካሳንቺስ
➡️ግቢ ገብርኤል
➡️አዋሬ
📲0913090751

#ሲሳይ_ተስፋዬ
➡️ፒያሳ ጊዮርጊስ
➡️ሰባራ ባቡር
➡️ደጃች ውቤ
➡️ገዳም ሰፈር6
➡️ አፍንጮ በር
📲0911797319

#ሐይለማርያም_ተስፋዬ
➡️ዘሪሁን ህንፃ
➡️ቺቺንያ
➡️አትላስሆቴል
📲0911814413

#ማህሌት_ናርዶስ
➡️22 ውሀልማት
➡️ኡራኤል
➡️ለምሆቴል
📲0911926384

#አንዱአለም_ጎሳዬ (ጭሮ)
➡️አውቶብስ ተራ
➡️አብነት
📲0910510787

#ባንታየው_ንጋቱ
➡️ኮልፌ
➡️18ሉካንዳ
📲0911666259

#አቡ
➡️ ፈረንሳይ ኬላ እናኑ ግሮሰሪ
📲0936419811

#ዘላለም(ዞላ)
➡️ ፈረንሳይ ማዞሪያ ሽብሬ ግሮሰሪ
📲0947415099

#ቁምላቸው ሸለመው(ቁሜ ኮፊ)
➡️ኮካ ማዞሪያ
➡️አብነት
➡️24ቀበሌ
📲0924828210

#ሀይላት_አሻግሬ
➡️መገናኛ
➡️24 ጉርድ ሾላ
📲0911693300

#ሙሉጌታ_ቶሎሳ
➡️ኦሎምፒያ
➡️ፒኮክ
↕️ወሎሰፈር
↕️ጃፓን
➡️ኤርፖርት
📲 0911395445 እና0910533754

#አለማየሁ_ፍቃዱ
➡️መካኒሣ
➡️ሳርቤት
➡️ጀሞ
📲0911998424

#መስከረም_እድሪስ
➡️ጎማ ቁጠባ
➡️ሜዳ ጋራዥ
➡️ተክለሀይማኖት
➡️ጎላሚካኤል
📲0913704285

#አሸናፊ_ሰለሞን
➡️አለምባንክ
➡️ቤተል
➡️ወይራሠፈር
📲0912059109

#ኤልያስ_ጣሰው
➡️ፔንዱለም ባርና ሬስቶራንት
➡️ከኢምፔሪ ያል ሆቴል ገርጂ
📲0911689474

#ኢማን_ዘይኑ
➡️ጊዮርጊስ ጀርባ
➡️አቡነጴጥሮስ
➡️ጣሊያን ሰፈር
➡️አራት መንታ
➡️ሰሜን ሆቴል
📲0961045491

#አብድራህማን ፈድሉ(አብድሬ ሮናልዶ ኮፊ)
➡️ጠሮ ሎሚሜዳ
➡️አጠና ተራ
📲0932395042

#መኮንን_በቀለ
➡️ከጉርድ ሾላ
➡️ሲኤምሲ
➡️ ሰሚት መሪ
➡️አያት
📲0911889586እና 0926830043

#ይስሀቅ ፍቅረስላሤ(ይሴ ካታንጋ)
➡️ፍላሚንጎ
➡️ኤግዚቢሽን
↕️ጀርባ ይሴ ሽሮ ቤት
📲0911073244

#ዳዊት በለው(ዳቪንቺ ኮፊ)
➡️መርካቶና
➡️አብነት
📲0929043930

#ኤርምያስ_አዳሙ(ኤርሚ በግጥምበዜማ)
➡️ኮተቤ 02
➡️በቀለስጋ ቤት
➡️ ወሰን ኮተቤ
📲0912085296

#ኤርምያስ_አለሙ (ኤርሚ ግጥም) ➡️ፒያሳ አርሾ
➡️ራስመኮንን
📲0922868531

#እዮቤድ_በላይነህ
✈️የባህር ማዶ ተወካይ
📲0922780291

#ያሬድ_አሸናፊ
➡️ፒያሳ ቃዋ
📲0911246068

#ዳንኤል_ዘመድኩንና ታዱ ጎሹ
➡️0911220637 እና0911211809

#ሰለሞን ገ/ስላሴ
➡️አቃቂ ቃሊቲ(ሀይመን ዱቄት መሸጫ)
➡️0911656695

#ሳህሉ_መላ
➡️ሳህሉ ግሮሰሪ
➡️ሳሪስ አደይ አበባ
📲0911436053

#አቶ_ሽፈራው
➡️ቦሌ ሚካኤል ሰናይ ሆቴል
➡️0911633015

#ዳኒ24
➡️ሳቮይ ባርና ሬስቶራንት
➡️ለም ሆቴል

#አብዲ_አብደላ
➡️ጀሞ2 አጠገብ ፋሪ ነስሪ
ሱፐርማርኬት
📲0911211059

#አቶ_ዘላለም_ቦጋለ
➡️66ሰፈር ቃለአብ ፑል ቤት
📲0911486297

#ጌቱ_ኑሪ
➡️ስባኒ(ርብቃ ሆቴል)
➡️የረር ጎሮ ሰፈራ ሚካኤል ወረገኑ ➡️አይሲቲ መንደር

#ቢኒያም_ከበሮ
➡️መርካቶ አመዴ ገበያ አካባቢ
➡️0911129613

#ጌታሁን_ኪዳኔ
➡️5ኪሎ ጌታሁን ህንፃ መሣሪያ ግንፍሌ ➡️ምኒሊክ ሆስፒታል
➡️ጃንሜዳ
📲0913066033

#ስንዱ /ኤዱ ጨርቆስ
➡️ቂርቆስና አካባቢው
📲0921400388 እና 0915992756

#እስጢፋኖስ_መዝገበ_እና_አቤል_ማስረሻ
➡️ቄራ
➡️ጎፋ
➡️መብራት ሀይል
➡️ላፍቶ
📲0910713490እና0911102924

#ተመስገንና_ማሙሽ ጎተራ
➡️ከሰታዲየም ጎተራ
📲0912916052

#ብሩክ_መላኩ
➡️ከዮሴፍ ሳሪስ አቦ ቡልቡላ
0960185421

#አበበ_መልካ
➡️መርካቶ
📲0910606991

#ማስረሻ_ኦሎምፒያ
➡️ኦሎምፒያና አካባቢው
📲0911998988

#ማህሌት ገ/እግዚአብሔር
➡️ቡና ቦርድ አካባቢ
📲0912147683

#ሚስጢረ ሲሳይ
➡️ከዳማ ሆቴል ሀናማርያም
📲0913738791

#ዳዊት_ተረፈ
➡️የረር ኢነንዱስትሪ ፓርክ
📲0911109860

#አረጋኸኝ_ሀብታሙ
➡️መርካቶ ባንቧ ተራ
➡️አየር ጤና ወለቴ እንዳለ ሆቴል
📲0920445252

#ስንታየሁ ገ/ክርስቶስ
➡️ከዩሀንስ መድሀኒአለም
📲0922539013

#ዳዊት አዲሱ
➡️ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10መዝናኛ ክበብ
📲0913260032

#ፅዮን_ወልዴ
➡️አቃቂ ፅዮን ሽሮ ቤት
📲0911481553

#በድሩ_መሀመዴ
➡️ከዊንጌት ቡራዩ
📲0911836316

#ሰለሞን_ሙላት
➡️ዮሀንስ
➡️ራስ ደስታ ፓስተር
➡️ አራት መንታ
📲0913469797

#ግርማ_ወንድሙ
➡️ሩፋኤል ታክሲ ፌርማታ ፍራሽ መሸጫ ሱቅ
📲0909605674

#ወንድማገኝ_ሙላት
➡️ከቀጨኔ ሾላ ችሎት
📲0911469090

#ደመላሽ_ገበየሁ
➡️ከአዲሱ ገበያ ሱሉልታ
📲0910106390

#እዮብ_ፀጉር_ቤት
➡️ኮልፌ
📲0911438595

#ሰይድ_ከድር
➡️ሳሪስ አዲስ ሰፈር

ሀ/ሚካኤል ደበሌ
➡️ጭድ ተራ ሰላም ባልትና
📲0913269044

#ቢኒያም ሀ/ሥላሤ(መሪ)
➡️ፓስተር መድሀኒዓለም
📲0910601820

#ዘካሪያስ_ለገሰ
➡️አያት ኮንድምኒየም ዘኪ ግሮሰሪ
📲0911619935

#ተስፋሁን_አሰፋ
➡️ቅድስተ ማርያም
➡️ አምስት ኪሎ
➡️ ሰድስት ኪሎ
📲0911843570

#ገነትና_ደሱ
➡️ለቡ መብራት ሀይል
📲 0911917793----0905191617እና 0960924800

Ja_Buna
📲+251 91 067 6554
አስኮ ቡራዩ

➡️በድሬደዋ በአዳማ በደብረዘይት በቅርንጫፍ መመዝገቢያ እንዲሁም ቡልጋሪያ በሚገኝው አዲሱ ፅህፈት ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈