#ለማልያውና_ለደጋፊው
#ኢትዮጵያ_ቡና ድሬዳዋ ላይ የመጨረሻውን #ተስተካካይ ጨዋታን ዛሬ 1:00 ላይ ያደርደጋል #ያላቹበትን ጫና እንረዳለን #ቢሆንም ግን ለዚህ ደጋፊ እና ለማልያው ስትሉ #የአቅማቹን ሜዳ ላይ አሳዮን #በድልም ለመጨረስ ተፋለሙ።
#የሊጉ_ዕረፍት_ላይ_ግን_በራችንን_ዘግተን_ብዙ_ምናወራቸው_ጉዳዮች_አሉን።

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙌የማይቀር ቀጠሮ
🔥የናፈቅነው ቀን የጓጓንለት ዋንጫ ሊመጣ እነሆ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል ...ቡንዬ ሊሞሸር
…… ሸገር የክቷን ለብሳ በቡናማዎቹ መለያ በቡኒ እና ቢጫ ቀለም ሽክ ልትል ... ቀናቶች ብቻ ቀርተዋታል 😍
…… ሰኔ 30 የቡናማዎቹ ቤተሰብ የሚሰባሰብበት ልዩ የፍቅር እና የዋንጫ ቀን🏆
......ሰኔ 30 የቡድናችን ስኬት እና እንደ ደጋፊ አንድ የሚያደርገንን ትስስር የምናሳይበት .....
…… ቡናዊነታችንን የምናስመሰክርበት የቡናማዎቹ ድንቅ ቀን 😍
ሰኔ 30 አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ቡናዊ የሆነ ማንም እንዳይቀር 🏆
ትላንትም ዛሬም ነገም ሁሌም የማንነታችን መገለጫ #ኢትዮጵያ_ቡና ነው
⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ @coffeefc 💛 🤎

ኢትዮጵያ ቡና ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ አሸናፊ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም በጨዋታው ላይ በርካታ ድራማዊ ክስተቶች ተፈጥረው ተመልክተናል። በጨዋታው ላይ የነበሩ የዳኝነትም ሆነ የደጋፊዎችን ችግር አስመልክቶ እግርኳስ ፌዴሬሽኑ መርምሮ ውሳኔ ይሰጥበታል ብለንም እናምናለን።
ኢትዮጵያ ቡና የበደልን ብዛት ግፍን ተቋቁሞ ከንጋት ኮከብ እስከ ኢትዮጵያ ቡና አልወድቅም ብሎ ፀንቶ የቆሞ ለእውነተኛ ፍትህ እና ለንፁህ እግርኳስ የሚታገል ግንባር ቀደም ስፖርት ክለብ ነው።
ኢትዮጵያ ቡና በዘር በጎሳ በአካባቢ ያልተደራጀ በውብ እግርኳሱ የሁሉንም የሃገሪቱ ክፍል ነዋሪዎች ልብ ያሸፈተ በብሄራቸው በዘራቸው በአካባቢያቸው የተቋቋሙ በርካታ ክለቦች እያሉ የሚኖሩበት ርቀት ሳይገድባቸው ልባቸውን ውብ እግርኳስ ለሚጫወተው እና ለዘመናት በበደል በግፍ በሴራ በርካታ ዋንጫዎችን ለተነጠቀው ሁሌም ለመልካም የስፖርት አስተዳደር ለሚታትረው ኢትዮጵያ ቡና አስረክበዋል!!
ከእሁዱ የጨዋታ መጠናቀቅ በሁዋላ አንዳንድ የወላይታ ደጋፊዎች እና ሌሎች የተለየ አላማ ያላቸው ግለሰቦች የክለባችንን ስም በማጉደፍ ላይ ይገኛሉ እኛም ነገሩን ተመልክተን እግርኳስ ስሜታዊ የሚያደርግ ስፖርት ስለሆነ ከዛ ስሜታቸው ሲወጡ ነገሩን ይተውታል ወይም አስተውለው ያስብቡታል ብለን ዝምታን መርጠን ቆይተናል።
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ እንደ ኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ አፀያፊ ስድቦችን የተሰደበ ደጋፊ የለም እኛ ግን ነገሩን ጎትተን ወደ ሌላ አቅጣጫ ወስደነው አናውቅም!! የወላይታ ዲቻውን ግብ ጠባቂ የተወሰኑ ደጋፊዎች ሊስትሮ አሉት ብሎ የነገሩን አቅጣጫ ወደ ዘረኝነት መጎተት ለምን እንደተፈለገ ግልፅ ባይሆንልንም ሊስትሮ የሚለው ቃል የስራ እንጂ አንድን ብሄር አሳንሶ የሚያሳይ ወይም የሚያንቋሽሽ አይደለም!! በዚህ ሙያ ውስጥ ደግሞ በርካታ የደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጆች ሰርተው አልፈዋል እየሰሩም ይገኛሉ ቃሉ የወላይታን ማህበረሰብ ብቻ የሚወክልም አይደለም።
ሌላው ነገር ለምን በረኛው ብቻ ተሰደበ ሌሎቹ የወላይታ ተወላጅ የሆኑ የዲቻ ተጫዋቾች ምን አልተሰደቡም? ነገሩ የዘረኝነት ከሆነ ማለት ነው ነገር ግን ቢኒያም ደጋፊው ላይ ላደረገው ነገር ብቻ ደጋፊው ምላሽ ሰጥቶታል እንጂ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ለሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ትልቅ አክብሮት ያለው በስታዲየም ውስጥ ከሚደረጉ ብሽሽቆች በዘለለ ሌላ አላማ የሌለው የማንም መጠቀሚያ ያልሆነ ንፁህ እግርኳስን ብቻ ብሎ የመጣ ስርአት ያለው እግርኳስ ተመልካች ነው።
#ኢትዮጵያ_ቡና_ለዘለዓለም_ይኑር 👆

የ CAF confederations cup የኢትዮጵያ ቡና ከኬኒያው Kenya police ጋር ተደልድሏል።
የሁለቱ ቡድኖች አሸናፊ የግብፁን ዛማሊክ የሚገጥም ይሆናል።
ውድድሮቹ በAug 16 እና በ Aug 18 መካከል ይደረጋሉ።
የኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያውን ጨዋታ ወደ ኬንያ አቅንቶ የመጀመሪያውን ጨዋታ የሚያደርግ ይሆናል።
#Ethiopia_bunna_fc
#ኢትዮጵያ_ቡና
#ቡናችን
#ኢትዮጵያ_ቡና_ህዝባዊ_ክለብ