👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የቦርድ አመራሮች በክለቡ ፅ/ቤት ባካሔዱት መደበኛ ስብሰባ ዋና ዋና ባሉት ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል።
=======================
በዕለቱም ለቦርድ ተጠሪ የሆኑ አራት ኮሚቴዎችን ለማዋቀር ቀደም ባሉ ስብሰባዎች ላይ በተደረሰው ውሳኔ መሰረት በትላንትናው ዕለት የቦርድ የቴክኒክ ኮሚቴን አዋቅሯል።
ቡድኑ በዘንድሮው አመት ያሉበትን የውጤት ቀውስ ግንዛቤ ውስጥ በመክተት በቀጣዩ የ2012 ዓ.ም የውድድር ዘመን ከአሰልጣኝ እና ተጫዋች ምልመላ ጋር በተያያዘ የሚታዩ ችግሮች ለመፍታት እና ውጤታማ ቡድን ለመመስረት የሚያስችል አሰራር ለመዘርጋት ታሳቢ ያደረገ የቴክኒክ ኮሚቴን አዋቅሯል።
የቴክኒክ ኮሚቴው ከቦርድ እና በስፖርቱ ዘርፍ እና በክለቡ የአጨዋወት ስልት በቂ ግንዛቤ ያላቸው ግለሰቦችን ባካተተ መልኩ በመምረጥ ፤ አዲሱ "የቴክኒክ ኮሚቴ" ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ ታውቋል።
፨ #በተለይ በቀዳሚነት የአሰልጣኝ መረጣን ትኩረት አድርጎ እንዲሰራ ከውሳኔ ተደርሷል።
አመታዊው የ4ኛው ዙር የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ከሚያዝያ 25/2011ዓ.ም የመሮጫ ትኬቱ በመሸጥ ላይ ነው። ትኬቱ የሚሸጡ በየአካባቢው ያሉ ተወካዮች ስም ዝርዝር የሚከተለው ነው።

Forwarded from አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ (Yoni Bunna coffee)

#የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ
#አሰልጣኝ_ካሳዬ_አራጌ ( #Gk ) ስለ ተጨዋቾች ዝውውር የተናገረው አጭር መልስ
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc👈

Telegram
attach 📎
#የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ
የ 2013ዓ·ም የውድድር ዘመን ዝግጅት ከጥቂት ቀናት በኋላ ይጀምራል ። ይህንን ተከትሎ የዋናው ቡድን ተጨዋቾች ፣ አሰልጣኞች ፣ የህክምና ባለሙያዎች የፅዳት ሰራተኞች እና የካምፑ ጥበቃ ሰራተኞች በዛሬው ዕለት የ COVID 19 ምርመራ በተጨዋቾች የመኖርያ ካምፕ በመገኘት ምርመራ አድርገዋል ።
ውጤቱ እንደታወቀ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በቅርቡ በተጠናቀቀው የክለቡ የመጫወቻ ሜዳ ላይ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል ።
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆

⚽️ #የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከነገ ቅዳሜ ጥቅምት 7/2013 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን መቀመጫውን ለቡ በሚገኘው የተጫዋቾች መኖሪያ ካምፕ በማድረግ በክለባችን የመጫወቻ ሜዳ ላይ ዝግጅቱን ይጀምራል።
⚽️ #ለቅድመ-ዝግጅቱ ከመደረጉ በፊት ሁሉም #ተጫዋቾች ፣ #አሰልጣኞች ፣ #የህክምና ባለሙያዎች እና #የካንፑ ሰራተኞች የCOVID 19 ምርመራ አድርገው ሁሉም ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል።
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
⚽️ #ለቅድመ-ዝግጅቱ ከመደረጉ በፊት ሁሉም #ተጫዋቾች ፣ #አሰልጣኞች ፣ #የህክምና ባለሙያዎች እና #የካንፑ ሰራተኞች የCOVID 19 ምርመራ አድርገው ሁሉም ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል።
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
Telegram
attach 📎
👉 ገና ያኔ የክለቡ ምስረታ ጥንስስ ሲጣል ቀድሞ ለመገኘት አላመነታም፡፡ባለቤትም መስራችም ሆኖ አብሮ ኖሮ፣አብሮ ለፍቶ፣ችግር ድሎቱን ታጋርቶ፣ገንዘብ ጉልበቱን ሳይሳሳ ለ45 ዓመታት ዘልቋል፡፡
🎯 የልብ ፍቅሩን፣የዘመናት ፅናቱን፣አይበገሬነቱን ከፍታና ዝቅታ ሳይገድበው፣ውርጭና ሀሩሩ ሳይበግረው፣ስድብና ዱላው ሣያሸንፈው፣የውጤት ጥማት ተስፋ ሳያስቆርጠው፣ነገን እያለመ፣ተስፋን ሠንቆ፣ብርታቱን እየጨመረ፣ብዛቱን እያሳደገ፣በጎነቱን እያበዛ ለዓላማው እንደቆመ፣ለቃሉ እንደታመነ ዛሬ ደርሷል፡፡
🇪🇹 ሀገር በተቸገረች ሰዓት ቀድሞ ደርሷል፡፡ወገን ድጋፍ ባሻ ሠዓት ለራሴ ብቻ አላለም፤ያለውን አካፍሏል፡፡ለአንድነት፣ለፍቅር፣ለአብሮነት፣ለሠላም ዘምሯል፤ዋጋ ከፍሏል፡፡
ውርጭ ብርዱ ሳያግደው፣የቦታ ርቀት ሳይረታው፣ጥምና ረሃብ ሳያሸንፈው ከጫፍ ጫፍ ዞሯል🚗🛬፡፡ከክለቡ ጋር ስቋል፣አዝኗል፣ጨፍሯል፣አልቅሷል-ሁሉንም በሁሉም ቦታ እና ጊዜ ሀሉንም ነገር ሆኗል፡፡
⚽ ለሜዳዎች ድምቀት፣ለተጨዋቾች ብርታት፣ ለስፖርቱ ትጋትና ትንሳኤም ሆኗል፡፡በህብረ-ዝማሬ ደምቆ፣ባማረ እንቅስቃሴ ታጅቦ፣በቢጫ ና ቡኒ ቀለማት አሸብርቆ ሁሌም ከክለቡ ጎን መሆኑን አስመስክሯል፡፡ለክለቡ ቆስሏል፣ለክለቡ ዋጋ ክፍሏል፣ከክለቡ ጋር ዘልቋል፡፡
ሆ.....‼ ብሎ ወጥቶ ጎዳናዎችን ሞልቶ ጉድ አሰኝቷል፤በክለብ ደረጃ የጎዳና ሩጫን 🏃🏃በመጀመር አርኣያ ሆኗል፡፡ 🌳🌳ዛፍ ተክሎ ተፈጥሮን ታድጓል፣ከተማ በማፅዳት ውግንናውን አሳይቷል፡፡የተራበን በማብላት፣የታረዘን በማልበስ፣ለተቸገረ ቀድሞ በመድረስ፣የታመመን በማሳከም፣ከጎዳና አንስቶ ለጎጆ በማብቃት የሚቀድመው አልተገኘም፡፡ለውለታው ወረታን ፈልጎ አያውቅም፤የሁል ጊዜ ምኞቱ የክለቡ ከፍታ፣ስሙ በበጎ መነሳት፣በውጤት ደምቆ ማየት፣ክለቡ ሲደሰት አብሮ መደሠት ነው፡፡
👆እርሱ በቅብብሎሽ እየበዛ፣በጊዜ ሂደት እየበረከተ፣ታማኝነቱ እና ፍቅሩ እየጠነከረ የሚሄድ እንጂ ለሰከንድ ወደ ኋላ የሚል አይደልም፡፡ፍቅሩን ለማሳየት ጥሪ መጠበቅ፣ለሚሠራው ስራ አፀፋ መጠበቅን አያውቅም፡፡የውጤት ጥላቻ ባይኖረውም ለፍቅሩ መገለጫ ግን ብቸኛ መንገድ ነው ብሎ አያምንም፡፡ ውበትን፣ማራኪ አጨዋወትን ባህሪይው፣ባህሉ አድርጎ ነው የሚያምነው፡፡ውብ ጨዋታ ካየ ተሸንፎም ቢሆን ከመጨፈር፣አጨብጭቦ ዘምሮ ከመለያየት ውጪ ሌላ ነገር ትዝ አይለውም፡፡
✴ ይህ የምን ጊዜም የቡና ባለውለታ #የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ_ደጋፊ ጊዜ ለማይሽረው አበርክቶና ውለታ እጅ ነስተናል🙏🙏🙏 ክብረት ይስጥልን‼
©Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

#የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ_ተጫዋቾቹን_አበረታታ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን ለመጀመር
ነገ ወደ ውቢቱ ባህር ዳር ከተማ ጉዞውን ያደርጋል።
ይህንን በማስመልከት ዛሬ ለቡ በሚገኘው የተጫዋቾች የመኖሪያ ካንፕ የክለባችን የስራ አመርር ቦርድ አባላት እና የደጋፊዎች ማህበር አመራሮች በመገኘት አጋርነታቸውን አሳይተዋል።
"ዛሬ እዚህ የተገኘነው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የፅ/ቤት ሰራተኞች፣ የደጋፊዎች ማህበር አመራሮች ፣ የክለባችን የክብር ስፖንሰሮት እና ደጋፊዎቻችን በአንድነት ከጎናችሁ መሆናችንን ለመግለፅ ነው። በዚህ የውድድር ዓመት በዕድሜም ይሁን በችሎታ የተሻለ ስብስብ ይዘናል። ከዚህ አንፃር እናንተ ከመጀመሪያው ጨዋታ ጀምሮ ሙሉ ትኩረታችሁን ጨዋታው ላይ አድርጉ። እኛም በሁሉም መልኩ ከጎናችሁ መሆናችንን እንገልፅላችኋለን።"
የመ/አለቃ ፈቃደ ማሞ
" እኛ አቅማችን በቻለው ሁሉ ሜዳ ላይ ያለንን ለመስጠት ዝግጁ ነን። ክለባችን እያደረገልን ባለው ነገር ሁሉ ደስተኞች ነን። በዚህ የውድድር ዓመት ከምንም በላይ ክለባችንን ሻምፒዮን ለማድረግ ጠንክረን እንሰራለን"
አማኑኤል ዮሐንስ
ነገ መስከረም 18/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉዟቸውን የሚያደርጉት ቡናማዎቹ መቀመጫቸውን አባይ ምንጭ ሎጅ በማድረግ ፤ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን መስከረም 22/2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ከወላይታ ዲቻ ጋር የመጀመሪያ የውድድር ዓመቱን ጨዋታ ያደርጋሉ።
መልካም የውድድር ጊዜ.....
ድል እና ስኬት ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና

#የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ_ከ3_ተጫዋቾች_ጋር_በስምምነት_ተለያየ
በ2015 ዓ.ም ለሁለት ዓመት የሚያቆይ የውል ስምምነት አድርገው የነበሩት ቦትስዋናዊው ግብ ጠባቂ ህዝቄል ሞራኬ፣ የመሐል ተጫዋቹ ሔኖክ ድልቢ እና ጋናዊው ተከላካይ ኩዋኩ ዱሃ በስምምነት ተለያይተዋል።
በክለባችን ለነበራችሁ አበርክቶ ከልብ እያመሰገንን መልካሙን ሁሉ እንዲገጥማችሁ እንመኝላችኋለን።
የሚሄዱትን አመስግነን እየሸኘን የሚመጡትን አጀግነን እንቀበላለን
ድል ና ስኬት ለ ኢትዮጵያ ቡና 🖤
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና-አደገኛ
💛🤎@coffeefc💛🤎

#የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ_ዛሬ_ማምሻውን_ወደ_ዱባይ_ያቀናል
በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ የሆነው ኢትዮጵያዊው ፊፋ ማች ኤጀንት ፍፁም አድነው የተዘጋጀው እና ሰፊ ዝግጅት የተደረገበት የሸገር ደርቢ በዱባይ የፊታችን ዕሁድ በአል-ማክቱም ስታዲየም ይካሔዳል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በክለባችን ስለሚሰሩ የልማት ስራዎች እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሞችም በሰፊው ይከናወናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ለዚህ ትልቅ ዝግጅት ዛሬ ምሽት ወደ ኤሜሬት የሚያቀናው የኢትዮጵያ ቡና 25 ተጫዋቾች እና ሰባት የአሰልጣኝ ቡድን አባላት የሚጓዙ ሲሆን፤ ከፅህፈት ቤት የክለባችን ስራ አስኪያጅ እና ህዝብ ግንኙነት ወደ ቦታው ያቀናሉ።
በዱባይ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችን ለማወያየት እና የደርቢ ጨዋታው ላይ ለመገኘት የደጋፊ ማህበር አመራሮች እና ደጋፊዎች በራሳቸው ወጪ ዛሬ እና ነገ ወደ ዱባይ እንደሚያቀኑ ይጠበቃል።
⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ @coffeefc 💛 🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM