አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
183K subscribers
4.94K photos
156 videos
14 files
749 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆


#የኢትዮጵያ_ቡና_ሜዳ

☕️ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ለስታድየም ግንባታ የተሰጠውን ቦታ በመጠቀም #የሜዳ_ጠረጋ እና ሜዳው ላይም ተስማሚ የሚባል #የሳር_ተከላ በማከናወን በሚቀጥለው አመት በሁሉም የውድድር እርከን ላይ የሚገኙት ቡድኖቻችን ሜዳውን #ለልምምድ እንዲጠቀሙበት ምቹ የማድረግ ስራን #በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ።

እስከ መስከረም መጨረሻም ከሜዳው ውጭ ያሉት መስተካከል ያለበት #የውሃ_ገጠማ እና መሰል ተግባራት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

🏟 ይሄ ሜዳ ሙሉ ለሙሉ ስራው ሲጠናቀቅ በሁሉም የውድድር እርከን ላይ ለሚገኙት #ቡድኖቻችን ይወጣ የነበረውን የልምምድ ሜዳ የኪራይ ወጪ ያስቀረዋል በነፃነትም የመስራት ዕድል ይፈጥራል ።

👉 እየተሰራ ያለው ስራ ይበል የሚያሰኝ እና ሊቀጥልም የሚገባ ነው በይበልጥ ደግሞ ይሄን ደጋፊ በማሳተፍ የሚቀሩ ስራዎችን በቶሎ ማጠናቀቅ መቻል አለበት ❗️

🌐 © #Eyobed_Belayneh_Coffee 🌐

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈