አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆


#Eyobed_Belayneh_Coffee

#የቅድመ_ውድድር_ዝግጅት

የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን አባላት ለ 2012 የውድድር ዘመን የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን #ከመስከረም መጀመሪያ ባሉት ቀናት ላይ በመሰባሰብ #በዝዋይ (ባቱ) ከተማ ላይ በመቀመጥ የሚዘጋጁ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ።

ለተወሰኑ ቀናት #አዲስ_አበባ ላይ በመሰባሰብ ቆይታን ካደረጉ በኃላ በአንድ ላይ ወደ ዝዋይ የሚጓዙ ይሆናል ።

#ዝዋይ ከ አዲስ አበባ #163 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ሲሆን በአሳ ምርቷም ትታወቃለች ዝዋይ ሐይቅ የሚገኘው በዛው ነው በዝዋይ ሐይቅ ውስጥ አምስት ደሴቶች ይገኛሉ።

#የሼር_ሜዳ እና #የዝዋይ ስታዲየምም በከተማዋ የሚገኙ ሜዳዎች ናቸው በርካታ ሆቴሎችም በአካባቢዋ ይገኛሉ ።

#መልካም_የዝግጅት_እና_የውድድር_አመት_ለኢትዮጵያ_ቡና

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈