አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
196K subscribers
5.06K photos
159 videos
14 files
760 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆

👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

#የኢትዮጵያ_ቡና ዋናው ቡድን አባላት ከነገ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ዋንጫ(የጥሎ ማለፍ) ጨዋታ ልምምድ የሚጀምሩ ይሆናል ተጫዋቾችም የአሰልጣኞች ቡድን አባላት በዚህ የልምምድ ፕሮግራም ላይ የሚገኙ ይሆናል።

ጨዋታው ካልተራዘመ #ረቡዕ ወይም #ሐሙስ አዳማ ላይ #ከሀዋሳ_ከነማ ጋር የሚደረግ ይሆናል።

#Eyobed_Belayneh_Coffee

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆

👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ሙሉ መርሐግብር

1ኛ ጨዋታ

#ቅዳሜ ጥቅምት 22/2/2012

08:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ
10:30 | ባህርዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

#ሰኞ ጥቅምት 24/ቀን/2012

09:00 | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወልዋሎ
11:30 | #ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

2ኛ ጨዋታ

#ረቡዕ ጥቅምት 26/2/2012

09:00 | መከላከያ ከ ባህርዳር ከተማ
11:30 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ

#ሐሙስ ጥቅምት 27/2/2012

09:00 | ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
11:30 | #ኢትዮጵያ_ቡና ከ ወልዋሎ

3ኛ ጨዋታ

#ቅዳሜ ጥቅምት 29/2/2012

08:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ መከላከያ
10:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህርዳር ከተማ

#እሁድ ጥቅምት30/2/2012

08:00 | ወልዋሎ ከ ሰበታ ከተማ
10:00 | #ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

👉👉@coffeefc👈👈
👉👉@bunnafc👈👈