CIPHER Cybersec
478 subscribers
133 photos
8 videos
21 files
103 links
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.

❯ InfoSec | Scripts | OSINT

» Links:
https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
https://youtube.com/@cipher_attacks
Download Telegram
CIPHER Cybersec
app-release.apk
Sorry ስላረፈድኩ ቀጣይ የ bot link post አደርጋለሁ ቀድሞ access ለላከ 5 ሰው aprove አደርጋለሁ
👍3
CIPHER Cybersec
Sorry ስላረፈድኩ ቀጣይ የ bot link post አደርጋለሁ ቀድሞ access ለላከ 5 ሰው aprove አደርጋለሁ
@cipher_studios_bot


ብዙ ሰው የለም እና ልጨምር እችላለሁ ብቻ request ላኩ aprove እየመረጥኩ አደርጋለሁ ከዛ ዉጭ በሌላ release
🔥36👍22
CIPHER Cybersec
@cipher_studios_bot ብዙ ሰው የለም እና ልጨምር እችላለሁ ብቻ request ላኩ aprove እየመረጥኩ አደርጋለሁ ከዛ ዉጭ በሌላ release
እረ አብዛኛዎቻችሁ ግን ጨዋ ናችሁ trial ነዉ የላካችሁት ✌️ እኔ 1 month ምናምን የፈለጋችሁትን ላኩ ብዬ ፈቅጄ ነበር :: ብቻ after 1 day ይዘጋል በ trial የላካችሁ እናንተ አናግሩኝ አለቀብን ብላችሁ
👍6
CIPHER Cybersec
በጉጉት ስትጠበቁ የነበረው PROJECT AKASHA በይፋ ተለቋል 🔥 ተራ ቦት አይደለም የቴሌግራም አጠቃቀማችሁን ሙሉ ለሙሉ የሚቀይር በእናንተ እና በቴክኖሎጂ መካከል ያለውን ልዩነት የሚያጠፋ የግል AI ረዳት ያለ ትልቅ open source tool ነው። ለምን ለየት ይላል 👀 • 🇦‌🇮‌ Neural AI Engine :እናንተ በሌላችሁበት ሰዓት ከ Google Gemini ጋር በመሆን ልክ እንደ እናንተ ሆኖ ለሰዎች…
BTW በዚህ project እኔ Open source ስላደረኩት ብዙ ሰወች አዳዲስ module እየጨመሩ ገንዘብ እየሰሩበት ነዉ ለምሳሌ
•channel automate በማድረግ በራሱ ግዜ Grow እንዲያደርግ
•ከ private group ላይ document,video,photo,pdf,course በማውረድ
•Giveaway automate ማድረግ
•የራሳቸውን prompt በማስገባት እነሱ በሌሉ time የስራ ጥያቄዎችን እንዲመልስ በማድረግ ብዙ ነገር እየቆጠቡበት ነዉ.

እና አትፍዘዙ ✌️
👍6🔥2
ለመግዛት request የምትልኩ ለላካችሁ ብራችሁን መልሻለሁ ይሄን ያደረኩት ለመከልከል ፈልጌ አይደለም በቅርቡ ለሁሉም public አደርጋለሁ ስለዚህ የ እናንተ አሁን መክፈል ጥቅም የለውም ትንሽ ብቻ ጠብቁ ከበፊቱ የከፈልንስ የምትሉ እናንተ ዎራችሁ ስላለቀ ነዉ አንድ አንድ ሰው ብቻ ነዉ እሱን ደግሞ እራሴ የማደርገውን አደርጋለሁ በዚህ አዉሩኝ
@cipher_attack


በቃ ሌሎቻችሁ አትምጡ please
🔥14👍8
Forwarded from ባላገሩ Tech 📱 (YEAB ZEMA)
"Grand Theft Auto V" (GTA V) የተሰኘው ዝነኛ የቪዲዮ ጌም ተጫዋቾች በጌሙ ውስጥ በድብቅ እንዲያሸንፉ የሚያግዘው "Atlas Menu" የተሰኘው የቺት (Cheat) አገልግሎት ሰጪ ድርጅት በሳይበር ጥቃት (Hack) መመታቱ ተረጋገጠ። "Have I Been Pwned" የተሰኘው የደህንነት መረጃ ድረ-ገጽ እንደገለጸው፣ በዚህ ጥቃት ወደ 64,000 የሚጠጉ የተጠቃሚዎች የግል መረጃ የተሰረቀ ሲሆን፣ ይህም የኢሜል አድራሻዎችን፣ የተጠቃሚ ስሞችን፣ የሚስጥር ቁጥሮችን እና የአይፒ (IP) አድራሻዎችን ያካትታል።

አስቂኙና አስገራሚው ነገር "Atlas Menu" በድረ-ገጹ ላይ "የላቀ የደህንነት ቴክኖሎጂ በመጠቀም የተጠቃሚዎችን ግላዊነት እናስጠብቃለን" ብሎ ሲያስተዋውቅ መቆየቱ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ግን ድረ-ገጹ ሙሉ በሙሉ ከአገልግሎት ውጪ ሆኗል። ጥቃቱን የፈጸመው ግለሰብ የተሰረቀውን መረጃ በGitHub ላይ የለቀቀው ሲሆን፣ ድርጊቱን የፈጸመውም በአንድ አጭበርባሪ ግለሰብ ላይ "ለመበቀል" በማሰብ እንደሆነ ገልጿል። ይህ ክስተት በጌም ዓለም ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚንቀሳቀስበት የቺቲንግ ቢዝነስ ለተጠቃሚዎች ምን ያህል አስጋኝ ሊሆን እንደሚችል ትልቅ ማሳያ ሆኗል።

© 2026 @LenegeMereja | Powered by Lenege TM
👍5
CIPHER ᖇEᔕᑌᒪT
app-release.apk
NEW update
•More fast
•Remove login page
•Improve UI
•Remove unusable models
--enjoy--

@cipher_attacks
@cipher_attacks
👍7
New HTTP/2 Bomb vulnerability allows remote DoS on NGINX,Apache,LLS,Envoy & Cloudflare

@cipher_attacks
@cipher_attacks

CIPHER Cybersec
👍4🔥2
Build your next application in one click! Check this out: https://aistudio.google.com
🔥2
app-release-apk (1).zip
2.1 MB
It only works with root. Maybe Bluetooth attacks can be done without root.
•It's an app that works just like Rubber Ducky and Hak5. Please try it and let me know if it works.


@cipher_attacks
CIPHER Cybersec
app-release-apk (1).zip
I developed this using the AI studio I shared above, and you too can create similar apps with your own prompt engineering.
Forwarded from The Hacker News
🔥 AI just found 21 zero-days in FFmpeg.

That’s the video library bundled inside many apps, tools, containers, and devices. Some bugs sat untouched for 15–20 years.

Google Chrome also dropped PATCHES for a record 429 vulnerabilities this week.

Read: https://thehackernews.com/2026/06/ai-agent-uncovers-21-zero-days-in.html
😁3
CIPHER Cybersec
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁5🌚2
FOR ROOT USER 85%
FOR NORMAL USER 25%

Future's
• BAD USB
• BAD BT (root & none root)
• RNDIS web remote controll
• ACM
-emulates serial communication over USB
• MIDI
- musical instruments
• Mss Storage (Drop Zone)
- Emulate Usb flash drive
• HID covert exfil
- decodes Data from Capslock/Numlock interrupts

Made By CIPHER
👍4
I first created a private Telegram channel for myself and uploaded a file. When I checked it again after a week, it had 18 views. How is that possible?
🤔
😁10🌚4👨‍💻1
•• it's for 1% real Hacker


COMING Soon

@cipher_attacks
@cipher_attacks
👍6👨‍💻2
CIPHER Cybersec
•• it's for 1% real Hacker COMING Soon @cipher_attacks @cipher_attacks
We will complete the project within the next 2 or 3 days. It is quite a complex task, as we are integrating some very large ai agents.
please look forward to the first release soon.


@cipher_attacks
👍4🔥1