CIPHER Cybersec
477 subscribers
133 photos
8 videos
21 files
103 links
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.

❯ InfoSec | Scripts | OSINT

» Links:
https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
https://youtube.com/@cipher_attacks
Download Telegram
ትላንት ስለ Zero-Click Exploit background እንዴት እንደሚሰራ አየን

ብዙዎቻችሁ ታዲያ ስልካችን root ካልሆነ ይህን የተደበቀ ጥቃት እንዴት እናገኘዋለን? ብላችሁ አስባችሁ ሊሆን ይችላል።

⌑ አንድ ነገር ልንገራችሁ ማልዌሩ ምንም ቢደበቅ፣ የሰረቀውን ዳታ ወደ hacker ለመላክ internet መጠቀም ግዴታው ነው

ስለዚህ Root ሳያስፈልገን የተደበቁ አፖችን የምናጋልጥበት ምርጥ Tool PCAPdroid ይባላል።

⧐ ይህ አፕ local VPN በመፍጠር ስልካችሁ ውስጥ ያለ ማንኛውም አፕ ወዴት IP አድራሻ ዳታ እየላከ እንደሆነ ብትንትን አድርጎ ያሳያል።
⧐ አጠራጣሪ IP ካገኛችሁ malware መኖሩን ማረጋገጥ ትችላላችሁ
•ሌላው ምንም app ማውረድ አልፈልግም ካላችሁ developer option on አድርጋችሁ Running services የሚለው ውስጥ ምን ምን ስላካችሁ ላይ እየተከናወነ ማየት ትችላላችሁ 🤜

APP 𓄲 𓉘PCAPdroid𓉝

@cipher_attacks
@cipher_attacks

CIPHER Cybersec
🫡13
😁5🤔3👎1
በጣም ፈታኝ እና በጣም ከባድ ከመሆኑ የተነሳ እስካሁን ድረስ ብዙ የ computer እና የ maths ሊቆች ሳይቀሩ ለመፍታት እየታገሉት ያለ መፅሐፍ እንዳለ ምን ያህሎቻችሁ ታውቃላችሁ ስሙ
liber primus
ይባላል እስካሁን ድረስ ከ 74+ ምናምን page ውስጥ መፍታት የተቻለው ካልተሳሳትኩ 19 page አካባቢ ነው ይሄን መፅሐፍ የለቀቀው ሚስጥራዊ የሆነውና አሁን ድረስ ማን እንደሆኑ የማይታዎቁት CICADA 3301 በመባል የሚታዎቁት ቡድኖች ናቸው ታሪኩ ምን ነበር የሚለውን ዘርዘር ባለ መልኩ እንመለስበታለን እስከዛው SHARE በማድረግ 🫡..

@cipher_attacks
@cipher_attacks

CIPHER Cybersec
👍141
"ሰላም። እጅግ በጣም ብልህ የሆኑ ሰዎችን እየፈለግን ነው። ይሄንንም ለማግኘት አንድ ሚስጥራዊ ፈተና አዘጋጅተናል። በዚህ ምስል ውስጥ የተደበቀ መልዕክት አለ. እሱን ፈልጋችሁ አግኙት... መልካም ዕድል!"

በ ᒍᗩᑎ 4,2012 4chan በተባለ ድረ ገጽ ላይ ከማንነቱ ካልታወቀ ሰው post የተደረገች ይህች አጭር መልዕክት፤ የኢንተርኔት ታሪክን የቀየረውና እስከዛሬ መፍቻ ያጣው ትልቁ ሚስጥር ጅማሬ ነበረች።
ባለፈው ፖስታችን ላይ ቃል በገባነው መሰረት ዛሬ ስለ CICADA 3301 እና ማንም ሊፈታው ስላልቻለው Liber Primus የተሰኘ መጽሐፍ አጠር እና አስገራሚ ታሪክ ይዘንላችሁ መጥተናል

በሁለት ወይም በ 3 part በተከታታይ ይለቀቃሉ ።

@cipher_attacks
@cipher_attacks

CIPHER Cybersec


SHARE FOR UR FRIENDS
🌚5😁1🤪1
Forwarded from CIPHER COMMUNITY (✺ωℵḙԻ)
THE GROUP IS PRIVATE SOON

bzu negerochn slemlek private yehonu negerochn wodefit yihen group private lemadreg tegedjalehu ena bekrbu private yemihon yihonal ✌️
CIPHER Cybersec
"ሰላም። እጅግ በጣም ብልህ የሆኑ ሰዎችን እየፈለግን ነው። ይሄንንም ለማግኘት አንድ ሚስጥራዊ ፈተና አዘጋጅተናል። በዚህ ምስል ውስጥ የተደበቀ መልዕክት አለ. እሱን ፈልጋችሁ አግኙት... መልካም ዕድል!" በ ᒍᗩᑎ 4,2012 4chan በተባለ ድረ ገጽ ላይ ከማንነቱ ካልታወቀ ሰው post የተደረገች ይህች አጭር መልዕክት፤ የኢንተርኔት ታሪክን የቀየረውና እስከዛሬ መፍቻ ያጣው ትልቁ ሚስጥር ጅማሬ ነበረች።…
next -
የመጀመሪያውን ምስል መፍታት የቻሉ ሰዎች፤ ወደ ሌላ የባሰ እና እጅግ ውስብስብ ወደ ሆነ እንቆቅልሽ ተመሩ። ይሄን እንቆቅልሽ ለመፍታት ዝም ብሎ ኮምፒውተር ማወቅ አይበቃም ከፍተኛ የሆነ የ Cryptography የ Steganography እና የጥንታዊ ማያ ቁጥሮች Mayan Numerology ብሎም የድሮ ሚስጥራዊ መጽሐፍትን ማወቅ ይጠይቃል።
🤥 የሚገርመው ክፍል ግን ይሄ አይደለም...
እንቆቅልሾቹን እየፈቱ የመጡት ሰዎች የተሰጣቸው ቀጣይ ፍንጭ በኢንተርኔት ላይ አልነበረም። America,France,Poland,South Korea እና Australia ባሉ ከተሞች በሚገኙ የመብራት ግንድ ላይ የተለጠፉ QR ኮዶች ነበሩ ... ከ Screen ጀርባ ያለ ሚስጥራዊ ቡድን ሰዎችን በዓለም ዙሪያ እያንቀሳቀሰ ነበር ይሄ ማለት ብዙ ናቸው 🧌
• እነማን ናቸው? ምንስ ይፈልጋሉ?
እስካሁን ማንም አያውቅም ግምት ግን ነፍ ነው የአሜሪካ የስለላ ድርጅት CIA ወይም የእንግሊዙ MI6 ድብቅ Hacker ለመቅጠር የተጠቀሙበት መንገድ ነው ምናምን ይላሉ ሌሎች ደግሞ ሚስጥራዊ እና አደገኛ የሳይበር ቡድን ነው ይላሉ።
• Liber Primus
GROUp በ2014 የመጨረሻውን እና የዓለማችንን ከባዱን ፈተና ለቀቀ። Liber Primus ይባላል። በ Runes ፊደላት የተጻፈ 74 ገጽ ያለው መጽሐፍ ነው ጥንታዊ language ነው ።
እስካሁን ድረስ የዓለማችን ምርጥ Cyber ሊቆች የሂሳብ ተመራማሪዎችና የ AI Technology ጭምር ተጠቅመው መፍታት የቻሉት 19 page ብቻ ነው። የተቀሩት ገጾች ምን እንደሚሉ ዛሬም ድረስ በዓለማችን ላይ ማንም አያውቅም።
አስቡት... ማንም ያልፈታው ሚስጥር internet ላይ ተቀምጦ እናንተን እየጠበቀ ሊሆን ይችላል ምናልባት እናንተ ይሄን ፈትታችሁ የቡድኑ አባል መሆን ትችሉ ይሆን? 😉
ስለዚህ አስገራሚ ቡድን ምን ታስባላችሁ? ከፈለጋችሁ ምርምር እየተደረገበት ያለውን Repo እልክላችሁለሁ

@cipher_attacks
@cipher_attacks

CIPHER Cybersec
👍8🔥1
page.. 🫵maybe u solve this?
👨‍💻8
ok power User ladrgachu beslkachu


for edu purpose new Tadiya
🔥11👍6
Removed🪽
CIPHER Cybersec
Removed🪽
i delete after 48 hours
CIPHER Cybersec
Removed🪽
» instructions

𓍹 install the application
𓍹 connect to the 🎯 target device via Bluetooth

𓍹 start the attack process ䷡

@cipher_attacks
@cipher_attacks

CIPHER Cybersec
👍4👎1
Forwarded from Ethio Hacker X (Thalor_XΦ 🕇)
C# ለሳይበር ደህንነት ስራዎች ከፍተኛ ጥቅም ያለው ቋንቋ ነው። የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች C#ን የሚጠቀሙባቸው ዋና ዋና መንገዶች የሚከተሉት ናቸው።

አንደኛ፣ የመሳሪያዎች ልማት። የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች እንደ ኔትወርክ ስካነሮች፣ የደህንነት መፈተሻ መሳሪያዎች (Penetration Testing Tools) እና የኦቶሜሽን ስክሪፕቶችን ለመስራት C#ን ይጠቀማሉ።

ሁለተኛ፣ የዊንዶውስ ሲስተም አስተዳደር። የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም አርክቴክቸርን በጥልቀት ለመረዳት እና በዊንዶውስ አካባቢ ውስጥ ያሉ ተጋላጭነቶችን ለመተንተን C# እጅግ ጠቃሚ ነው። የዊንዶውስ ኤፒአይ (Windows API) ጥሪዎችን በቀጥታ ለመጠቀም የሚያስችል አቅም አለው።

ሦስተኛ፣ ማልዌር ትንተና (Malware Analysis)። የደህንነት ባለሙያዎች ተንኮል አዘል ሶፍትዌሮችን ለመረዳት እና ለመከላከል ኮዳቸውን ለመተንተን ይጠቀሙበታል። በተጨማሪም ማልዌሮችን መቋቋም የሚችሉ ደህንነታቸው የተጠበቀ አፕሊኬሽኖችን ለመገንባት ያግዛል።

አራተኛ፣ የኔትወርክ ፕሮቶኮል ትንተና። C# የኔትወርክ ግንኙነቶችን ለመቆጣጠር እና የውሂብ ጥቅሎችን (Data Packets) ለመመርመር የሚያስችሉ ጠንካራ ቤተ-መጻሕፍት ስላሉት ለኔትወርክ ደህንነት ስራዎች ውጤታማ ነው።

በአጠቃላይ፣ C# በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በተለይም በዊንዶውስ አካባቢ ለሚከናወኑ የጥቃት እና የመከላከል ስራዎች (Red Team እና Blue Team) ወሳኝ መሳሪያ ነው። የደህንነት መሳሪያዎችን እራስዎ መገንባት ከፈለጉ C# ጠንካራ መሰረት ይጥላል።

ስለ C# እና ስለ ሳይበር ደህንነት ተጨማሪ ጥልቅ የቴክኒክ መረጃ ይፈልጋሉ?
@EthioHackerX
🔥1
CIPHER Cybersec
the app public for everyone very Soon
andand enkef neberu 🤮 solved.
bezih samnt elekewalehu only 5 people beta version esetalehu keza enesu mastekakeya tekebye andand negerochn kenshe private adrge elekewalehu dgami kalyazugn 😁
👍5👨‍💻2
Okay, I will release the app tonight at 8:00 PM [2:00 local time]. When I drop it, I will also give an email and password for 5 people only, so stay active!
✌️
@cipher_attacks
@cipher_attacks
👍7🔥2
Wow VIBE befetari sm
👨‍💻4🌚1
CIPHER Cybersec
Wow VIBE befetari sm
CI_STUDIO.html
18.6 KB
TRY any html VIWER

+Sound+anmation+vibe
...
👍7🌚1
CIPHER Cybersec
Okay, I will release the app tonight at 8:00 PM [2:00 local time]. When I drop it, I will also give an email and password for 5 people only, so stay active!✌️ ⧉ @cipher_attacks ⧉ @cipher_attacks
app-release.apk
5.7 MB
» New update
𓍹 Animated self-drawing app logo
𓍹 Complete dark minimalist UI redesign
𓍹 Login page significantly updated
𓍹 CodeLab core upgrades
• Preview mode changed to full screen
• AI smart code memory added
𓍹 Smooth transitions across the app

@cipher_attacks
@cipher_attacks

CIPHER Cybersec
👍8🔥1