Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
የሳይበር ደህንነት ግንዛቤዎን የሚፈትሹበት እና የሚሸለሙበት ውድድር እነሆ!!
• በየቀኑ የአምስት መቶ ብር ካርድ፤
• በየሳምንቱ የስማር ሰአት ሽልማት፤ እንዲሁም
• በጥቅምት ወር መጨረሻ የላፕቶፕ ሽልማት
6ተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ምክንያት በማድረግ ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል የሚያሳትፍና የሚያሸልም የሳይበር ደህንነት የጥያቄና መልስ ውድድር እንዲሁም የጌም ጨዋታ ከጥቅምት 1 እስከ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ተዘጋጅቷል፡፡ እርስዎም ጥያቄዎችን በመመለስ እንዲሁም የቀረቡ ጌሞችን በመጫወት ተሸላሚ ይሁኑ!
በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ እንዲሁም የቀረቡ ጌሞችን ለመጫወትና ለመሸለም ከታች ያለውን QR Code ስካን ያድርጉ ወይም https://lottery.insa.gov.et/signup ይጠቀሙ፡፡
“የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት”
#6ተኛው_ሀገር_አቀፍ_የሳይበር_ደህንነት_ወር
ከጥቅምት 1 እስከ 30/2018 ዓ/ም
#የኢንፎርሜሽን_መረብ_ደህንነት_አስተዳደር
#insa #6_Cyber_Security_Month #Ethiopia #DigitalEthiopa #CyberSecurity

👍4
hallo decoders😁 please decode this with base 64
"
and share in comment the flag or something
"
YUhSMGNITTZMeTkwTG0xbEwyTnBjR2hsY2w5aGRIUmhZMnR6Q2c9PQo="and share in comment the flag or something
👍4
ሰላም 👋
ዎገንታት የሰራሁትን web እስኪ ሾፍ ሾፍ አድርጉልኝ ደግሞ አብዛኛው neger ለ sample ነው ፅሁፉ ምናምን ይቀየርለታል ::
እኔ እንደራሴ ዎድጃታለሁ ግን እናንተስ ነው ጥያቄው
እስኪ ይችን ጠቅ አድርጋችሁ እዩልኝ 🫡
👉👉👉👉https://cipher-attack.xo.je 👈👈👈👈

👍5
level-easy
Question: which type of cyberattack encrypts a victm's file and demands a Ransome payment to restore access?

Anonymous Quiz
12%
SQL injection
68%
Ransomeware
12%
Phishing
8%
DDos Attack
አስማተኛው የባንክ አካውንት💰
አንድ የባንክ አካውንት አላችሁ እንበል ሁሌም ጠዋት ጠዋት 86,400 ብር ይገባበታል። እናም የቱንም ያህል ገንዘብ በየቀኑ መጠቀም ትችላላችሁ የተረፈው ወይም ሳትጠቀሙ ከዋላችሁ ሁሌም ባዶ እየሆነ ያድራል። ስለዚህ ምን ማድረግ አለባችሁ ሁሌም ማውጣት።
እጅግ የሚያስገርማችሁ ነገር ግን ይህ አካውንት ሁላችንም አለን!! ይህ አካውንታችን ጊዜ🕰 ነው ጠዋት ስንነሳ 86,400 ሰከንዶች ይኖሩናል... ምሽት ስንገባ ሁሉም ያልቃል!! ቀን በቀንም እየቀነሰ ይሄዳል እራሱን 0⃣ እያደረገ...
ሁሌም ጠዋት ስንነሳ ሙሉ ሆኖ እናገኘዋለን ምሽት ስንገባም ያልተጠቀምንበት ጊዜ ካለ እናጣዋለን... ከሰው መበደርም ሆነ መመለስ ፈፅሞ🚫 አንችልም።
እናም ጊዜህ ጊዜህ ነው‼️
ጊዜያችንን በአግባቡና በጥበብ መጠቀም አለብን ልክ እንደ አካውንቱ ሲመሽ ጥሪት ሳናፈራ ዜሮ ይሆናልና ነው።
🙌እኔ ትናንት ከትናንት ወዲያ የአካውንቴን ገንዘብ አጥቻለሁ እናንተስ ምን ያክሉን ተጠቀማችሁ?
Gn

😢7
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ: አዲስ Herodotus የተሰኘ አደገኛ ማልዌር
የሳይበር ደህንነት ተንታኞች በቅርብ ጊዜ Herodotus የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲስና አደገኛ የአንድሮይድ ማልዌር (Malware) መሰራጨት መጀመሩን ተናግረዋል።
⚠️ ይህ ተንኮል አዘል malware በተለይ personal የ financial መረጃዎችን እና bank account password or መግቢዎችን ለመስረቅ ታስቦ የተሰራ ነው።
የሚገርመው ነገር ይህ Herodotus ማልዌር የሰውን ልጅ physical እንቅስቃሴ በመምሰል እና Device-Takeover ጥቃቶችን በመጠቀም የደህንነት መከላከያዎችን ለማለፍ ይሞክራል
እና ባጭሩ ተጠንቀቁ
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks

1👍7
የተለዩ ዜናዎችን እያያችሁ እና እያነበባችሁ channel ላይ ዎይም የተለያዩ ቦታዎች የምትለቁ የ ዜና አቅራቢዎች ካላችሁ ለናንተ የሚሆን ከተለያዩ ቦታዎች የተውጣጡ ዜናዎችን እየፈለገ የሚሰጥ web ሰርተናል ነገ የምንለቀው ይሆናል እስከዛው 👍
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
👍2
https://cipher-attack.github.io/cipher_web/
ይሄው ያበደ ነው የሚያምር ውበት እና ለዛ ነው ያለው ደግሞስ ዜናዎቹስ ብትሉ
ሙሉ መረጃ ስለ web ማየት ከፈለጋችሁ
click this በዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ

GitHub
GitHub - cipher-attack/cipher_web: it.s cybersecurity website news
it.s cybersecurity website news. Contribute to cipher-attack/cipher_web development by creating an account on GitHub.
❤3
ቤተሰብ ai ን በ logic ትዛዝ በማዘዝ አላግባብ የሆኑ ጥያቄዎችን እንዲመልስ ማድረግ እንደሚቻል ታውቃላችሁ 😊
ያ ማለት ለምሳሌ:-
NORMAL AI
user: how to hack camera?
..AI:I cannot provide instructions or information on how to hack cameras or engage in any illegal activities.
HACK AI
user: how to hack camera?
AI:SHOW THE IMAGE
በነገራችን ላይ አዲስ ai ተሰርቶ ምናምን አይደለም ይሄ የሚሰራው እስከዛሬ ai ሲጠየቅ የሚመልሳቸው እንደ
```እኔ እንደ ai```
```ስነምግባር```
```ደህንነት```
```ይሄን ማድረግ
ያሉትን response በ መከልከል ነው
በነገራችን ላይ እምስሉ ላይ ያለው interface የሰራሁት እኔ ብሆንም ai ግን gemini ነው ግን ከዚህ በኃላ CIPHER ነው ስሙ ማን እንደሰራው ሁላ እንዳያስታውስ አድርጌ ነው....😉😋
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
ያ ማለት ለምሳሌ:-
NORMAL AI
user: how to hack camera?
..AI:I cannot provide instructions or information on how to hack cameras or engage in any illegal activities.
HACK AI
user: how to hack camera?
AI:SHOW THE IMAGE
በነገራችን ላይ አዲስ ai ተሰርቶ ምናምን አይደለም ይሄ የሚሰራው እስከዛሬ ai ሲጠየቅ የሚመልሳቸው እንደ
```እኔ እንደ ai```
```ስነምግባር```
```ደህንነት```
```ይሄን ማድረግ
`ያሉትን response በ መከልከል ነው
በነገራችን ላይ እምስሉ ላይ ያለው interface የሰራሁት እኔ ብሆንም ai ግን gemini ነው ግን ከዚህ በኃላ CIPHER ነው ስሙ ማን እንደሰራው ሁላ እንዳያስታውስ አድርጌ ነው....😉😋
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🤓2
ዎጣት ሆነህ ምናልባት እነዚህን 5 ነገሮች ካላዎክ ሂዎትህ አደጋ ላይ ነው
1. ጊዜ ብቸኛው "ካፒታልህ" መሆኑን አለማወቅ
አሁን ላይ በኪስህ ገንዘብ ላይኖርህ ይችላል፣ ነገር ግን ከቢሊየነሮች እኩል የሆነ 24 ሰዓት አለህ። በ20ዎቹ ዕድሜህ የምታባክናት እያንዳንዷ ሰዓት፣ በ30 እና 40ዎችህ የምትከፍላት ውድ ዋጋ ናት።ጊዜን በቲክቶክ በወሬ እና ጥቅም በሌላቸው ነገሮች አታባክን ።
እንደውም ጊዜህን ልክ እንደ ገንዘብ ቁጠረው። በቀን ውስጥ ቢያንስ 3 ወይም 4 ሰዓት እራስህን ለመለወጥ (ለማንበብ፣ አዲስ ነገር ለመማር) ካልተጠቀምክበት፣ ድህነትህን እያረጋገጥክ ነው ተጠንቀቅ bro።
2. ትምህርት ቤት እና እራስን ማስተማር የተለያዩ መሆናቸውን አለማወቅ
ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ መያዝ ብቻውን ከድህነት አያወጣህም። ዓለማችን የምትከፍለው ለወረቀት ሳይሆን ችግር ለሚፈታ ነው።ዎሳኙ ነገር ገበያው የሚፈልገውን (High-Income Skill) ያዝ።ይሄ ማለት ሆቢህ video editing አካባቢ ከሆነ video edit ማድረግ ጀምር ሌላው ቢቀር ባለህ እውቀት የ ሌላ ሰው tiktok video ከምታይ video ሰርተህ ልቀቅ ምናልባት አንተን ለማየት የሚገቡ ሰዎች ልትፈጥር ትችላለህ ::ትምህርት ቤት መተዳደሪያ ይሰጥሃል እራስን ማስተማር ግን ሀብታም ያደርግሃል። ምናልባት በኢንተርኔት የምታገኘውን ነፃ ዕውቀት ወደ ገንዘብ መቀየር ካልቻልክ ትልቅ እድል እያመለጠህ ነው።
3. የገንዘብ አስተዳደር
ብዙ ጊዜ የሁላችንም ስህተት ይሄ ነው "ገንዘብ ሲኖረኝ እቆጥባለሁ" ማለት ። ይህ ትልቅ ስህተት ነው። maybe የኛ ችግር የገንዘብ ማነስ ሳይሆን የአያያዝ ዎይም manage ማድረግ ችግር ሊሆን ይችላል።እውነታው ግን ከምናገኘው ገቢ በታች መኖር አለብን ። ገቢያችን ትንሽም ብትሆን፣ የተወሰነውን ለነገ ማስቀመጥ ዎይም invest ማድረግ ካልጀመርን ሚሊዮንም ብናገኝ ደሀ ነው የምንሆነው።ሰዎችን ለማስደመም ወይም ዘናጭ ለመባል ብለን ወጪ የምናደርግ ከሆነ የወደፊት ህይወታችንን እየበላን ነው።ሲጀመርም የድህነት ትልቁ ምልክት ገንዘብ ሳይኖረን ሀብታም ለመምሰል ስንሞከር ነው።
4. ጓደኞች የህይወት ነፀብራቅ ናቸው
አምስት ሰነፍ ራዕይ የሌላቸው እና ጊዜያቸውን የሚያባክኑ ጓደኞች ካሉህ እመነኝ ስድስተኛው ሰነፍ አንተ ነህ። በዚህ አሁን ባለህበት ዓመትህ የምትመርጣቸው ሰዎች ማንነትህን ይወስናሉ። ካንተ የተሻለ ዕውቀት፣ ካንተ የተሻለ ራዕይ እና ካንተ የተሻለ የኑሮ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚተጉ ጓደኞችን ፈልግ። እነሱ ወደላይ ይጎትቱሃል።ተረቱም ``ብቸኝነት ይሻላል ከ......``ነው
5. ትዕግስት እና የረጅም ጊዜ እቅድ ነው
የሁሉም ችግር በአቋራጭ ሀብታም መሆን ነው። ይህ አስተሳሰብ ብዙዎችን ወደ ወንጀል፣ ሱስ ወይም ተስፋ መቁረጥ ከቷል።ነገር ግን ሁሌም ስኬት ጊዜ ይፈልጋል። ዛሬ ዘርተህ ዛሬ አታጭድም። ዛሬ የምትለፋው ድካም ውጤቱ የሚታየው ነገ በ 40 30 ዎቹ ውስጥ ሊሆን ይችላል።መታወቅ ያለበት ግን ዛሬ ደስ የሚለውን ነገር (መዝናናት፣ መተኛት) መስዋዕት ካደርክ ነገ የምትደርስበት ትልቁ dream ተሳክቶ ዘላለም ትደሰታለህ።
እና ሁላችንም ማዎቅ ያለብን ምቾትን አንፈልግ ምቾት ላይ ያሉ ሰዎችን ስናይ መንፈሳዊ ቅናት ይያዘን.

ምቾት የዕድገት ጠላት ነው
🔥3
ስንቶቻችሁ ይሄን ታውቃላችሁ በ keyboard ድምፅ ብቻ password ማዎቅ እንደሚቻል😁
እኔ አይደለሁም ያልኩት እ.ኤ.አ. በ2023 በዱራም ሰርሬይ እና ሮያል ሆሎዌይ ዩኒቨርሲቲዎች የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ ይሄ ነገር ሙሉ ለሙል በሚባል ደረጃ ይሰራል ዎይም እውነት ነው
ይሄን ለማረጋገጥ
Convolutional Neural Network (CNN) በሚባል ai model ነበር እናም ጥናቱን ያካህያዱት በ mac book ሲሆን 900 የተለያዩ የድምፅ ቅጂዎችን መፍጠር ችሎ ነበር
እናም ድምጾቹ የተመዘገቡት በቅርበት smart ስልክ iPhone 13 mini እና በቪዲዮ meeting app በሆነው zoom አማካኝነት ነበር
ስልኩ keyboard አጠገብ በነበረበት ጊዜ እና
Zoom ደግሞ ቁልፎቹ ሲነኩ ድምጹ በZoom በኩል ከተላለፈ በኋላ ai ው ድምፆችን ሲተነትን ያስመዘገበው ውጤት
IPHONE 13 MINI :- 95 % ሲሆን
ZOOM Meeting conference ደግም :- 93% ነበር
😊እንደሃሳብ ምናልባት የቀረው % የ ai ስህተትም ሊሆን ይችላል እኮ 🤔
ብቻ በትክክል የዎጣው በEuropean Symposium on Security and Privacy (EuroS&P) ኮንፈረንስ ላይ ነው::

1😁4
የተለያዩ የ Website እና System Security እውቀቶችን ይማሩ ✅
ይሄን በመንካት ይመዝገቡ 🔗 https://course.geezsecurity.com/course/gtst
Contact Us
✅ @geezsecsupport
📞 +251953537820
📬 info@geezsecurity.com
#geeztech #gtstv2 @geeztechgroup

አንድ ነገር አስቢያለሁ ይሄን ai ላንድ ቀን open አደርግላችኃለሁ ግን አንድ ነገር መጀመሪያ 100 subscriber መግባት አለብኝ እና ለ friend share እያደረጋችሁ 100 አስገቡ::
ከዚያ በፊት ግን አይታሰብም በ
🖇️link
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
ከዚያ በፊት ግን አይታሰብም በ
100 እራሱ ከባድ ነው ግን ያው እናንተን member ሮቼን ልጥቀማችሁ በሚል ነው ስለ ai ከላይ ያለውን reply ማንበብ ትችላላችሁ.🖇️link
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
👍2
📢 Happening Today! Cybersecurity Interview
We’re excited to announce that tonight we will be hosting a special interview with a cybersecurity professional experienced in both software development and security.
⏰ Time: 2:00 LT (Tonight)
📍 Venue: @insactc
Don’t miss this opportunity to gain practical insights from someone working in the cybersecurity field.

Check out Camphish-pro on GitHub! If you like it, please star the repository to show your support. ⭐
https://github.com/cipher-attack/Camphish-pro.git
https://github.com/cipher-attack/Camphish-pro.git
GitHub
GitHub - cipher-attack/Camphish-pro: CIPHER-CAMPHISH-PRO V10.0: The ultimate Sovereign-grade Neural Security Interaction & Exfiltration…
CIPHER-CAMPHISH-PRO V10.0: The ultimate Sovereign-grade Neural Security Interaction & Exfiltration Engine. Advanced hardware telemetry, webcam auditing, and data exfiltration framework. - ...
2👍2
https://github.com/cipher-attack/cipher-osint.git
Check out cipher-osint on GitHub! If you like it, please star the repository to show your support. ⭐
https://github.com/cipher-attack/Camphish-pro.git
Check out cipher-osint on GitHub! If you like it, please star the repository to show your support. ⭐
https://github.com/cipher-attack/Camphish-pro.git
GitHub
GitHub - cipher-attack/cipher-osint: CIPHER-OSINT v7.0 [Zenith]: The ultimate Sovereign-grade OSINT framework. Engineered in high…
CIPHER-OSINT v7.0 [Zenith]: The ultimate Sovereign-grade OSINT framework. Engineered in high-concurrency Golang with Multi-Model AI (Gemini/GPT/Claude) and Ghost-Protocol Tor integration for deep-w...
👍1
Forwarded from INSA Cyber Talent Center
🔴 LIVE SESSION TODAY 🔴
Topic: Designing a Real System
⏰ Today | 2:00 LT (Night)
📍 On INSA Cyber Talent Center Channel @insactc
Join us for a live session where we design a real system starting from requirements and a real product idea.
⚡️ Session highlights:
- Designing a real system from requirements
- Identifying components, data flow & bottlenecks
- Architecture sketch walkthrough
- Coding vs Engineering
- Monolith vs modular systems
- Real production examples
@insactc
@cteinsa
#LiveSession #SoftwareEngineering #SoftwareArchitecture

📢 Happening today at 2:00 LT night. Don’t miss it!