CIPHER Cybersec
476 subscribers
133 photos
8 videos
21 files
103 links
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.

❯ InfoSec | Scripts | OSINT

» Links:
https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
https://youtube.com/@cipher_attacks
Download Telegram
github ያላችሁ እየገባችሁ follow እና repo ላይ ደግሞ star ስጡ ለሁላችሁም እመልሳለሁ
https://github.com/cipher-attack
👍91🔥1
TIP
google dorking የ hacker ትልቁ ያልተሰራበት tool
ከ ጥቂቱ
1.የተወሰነ file አይነት ለመፈለግ
ለምሳሌ
"python tutorial" filetype:pdf

2.ከ አንድ የተወሰነ ድህረ-ገፅ domin ብቻ ለመፈለግ
ለምሳሌ
site:gov.et "vacancy"

3.ክፍት የሆኑ camera or directory ለመፈለግ
ለምሳሌ
intitle:"index of" "backup"

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🔥94
የ github ምንነት እና አጠቃቀሙ የማታውቁ ጠይቁኝ የቻልኩትን ያህል አሳያችኋለሁ በጣም ብዙ ሥራ እና ብዙ automation መስሪያ ቦታ ነው ከዚያ ውስጤ github action ዋነኛው ነው:: የራሳችሁንም website በ github በኩል host ማድረግ ትችላላችሁ እና ወደፊት በዚህ ዘርፍም ሆነ በ tech ዘርፍ መጀመሪያ እና ቅድሚያ የሚሰጠው ምን ሰርተሃል እና profile ህ ምን ይመስላል የሚለው ነው ለዚህ ደግሞ guthub ን የሚያክል የለም ስለዚህ እስኪ በደንብ ጠይቁ ጠቅለል አድርጌም በ የግልም እመልሳለሁ
@cipher_attacks
@ciphet_attacks
👍152
google ላይ search bar ላይ ብቻ በመፃፍ ሌላ ምን ማግኘት ይቻላል እያሰባችሁ ጠብቁኝ ሁሉንም በሚባል ደረጃ በቂ መረጃ እስጣችኋለሁ
google ላይ ገብቶ ዝም ብሎ መውጣት ቀረ search ማድረጊያውን ከ መፈለጊያ አልፈን ሌላ ብዙ ሥራ እንሰራበታለን


comingsoon🫡🫡
https://t.me/cipher_attacks
👍12👏4🔥1
CIPHER Cybersec
google_dorking_amharic - Google ሰነዶች.PDF
በደንብ ዘርዘር ያለ እና google search bar ን ለመጠቀም powerfull የሚያደርጋችሁ pdf ነው አማረኛ ስለሆነ በደንብ ትረዱታላችሁ
አንድ አንድ ምሳሌም አለው

support me with share your friend's
👍171
========================================
>>> TARGET ACQUIRED <<<
========================================
[+] IP ADDR : 51.79.102.253
[+] STATUS : ONLINE
[+] COUNTRY : Canada (CA)
[+] REGION : Quebec
[+] CITY : Montreal
[+] ISP : OVH SAS
[+] TIMEZONE: America/Toronto
[+] GEO-LOC : 45.5029, -73.5723
[+] CONN TYPE: BROADBAND/WIFI
========================================

[!] DATA DUMPED TO: dump_4776.txt

[GPS] MAP LINK GENERATED:
https://www.google.com/maps?q=45.5029,-73.5723

COMING SOON THIS TOOL
👍9🔥52
ip_track.py
3.1 KB
💀 IP-TRACK
ማንኛውም terminal ላይ የሚሰራ advanced IP Tracker ነው። የሰውን Location እና ISP(internet service providers)በዝርዝር ያወጣል።
Features
✔️ No Login Required
✔️ Real-time ISP Detection
✔️ Auto-Map Generation
✔️ Bypass Firewall Simulation
⚠️ Instructions
pkg install python
pip install requests

ከዚያ ኮዱን run ማድረግ ብቻ ነው

python3 ip-track.py

WARN
(Don't use for illegal purposes. Educational only.)
12👍5
CIPHER Cybersec
ip_track.py
ሌላ ምን tool እንስራ እስኪ አሳውቁኝ የተመቸኝን tool መርጨ እሰራለሁ
8🔥4👍2
CIPHER Cybersec
ip_track.py
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
VOICE LESS GUIDE FOR BEGINNERS 😁

አጠቃቀሙ ነው እንዴት ላድርግ inbox ላላችሁኝ ደግሞ ጭራሽ እምን ላይ run እንደሚደረግ አላውቅም የምትሉ video or guide እንድሰራላችሁ ንገሩኝ
🔥86👍1
CIPHER Cybersec
ሌላ ምን tool እንስራ እስኪ አሳውቁኝ የተመቸኝን tool መርጨ እሰራለሁ
እሺ ሁላችሁም ባላችሁት መሰረት የምሰራው auto answer telegram bot ነው ግን አይደብርም ለሰው በ ai መመለስ 😁
5😁133🤩1
NEWS
Hacktivist ኦች United states እና እስራኤል ኢራን ላይ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ በ16 ሀገራት በሚገኙ 110 ድርጅቶች ላይ 149 DDoS ጥቃት መፈፀማቸውን የደህንነት ተመራማሪዎች ዘግበዋል።

አብዛኛው ጥቃቶች በመካከለኛው ምስራቅ የመንግስት ስርአቶችን ያጠቁ ሲሆን ኩዌት፣ እስራኤል እና ዮርዳኖስ ከፍተኛውን እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።


👉 FOR MORE READ THIS

ร๏มгςє :- TᕼE ᕼᗩᑕKEᖇ ᑎEᗯⓢ︎
🔥12👍3👏2
BIG thanks for Nathan (GEEZ SEC)
https://t.me/geeztechgroup
👍103👨‍💻3
አሁን ሁሉንም ነገር ጨርሻለሁ አንዳንድ ነገሮችን ትንሽ ላሻሽል እና የሚጨመሩ ሌሎች future ካሉ ልጨምር ከዛ ለሁላችሁም ክፍት አደርገዋለሁ የፈለገው ሰው በራሱ style change እያደረገ መጠቀም እንዲችል አድርጌ ነው የምሰራው ። የምለቀው በ </> github ነው የሚሆነው </> github የሌላችሁ ይሄን ዕድል ተጠቅማችሁ በዛው account ክፈቱ ከምታስቡት በላይ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ማንኛውም ሥራ ላይ ብትሆኑ ፣ ሌሎች opensource የሆኑ ነግሮቺን ለማየት,ለ ብዙ ነገር </> github ያስፈልጋል በጣም ለብዙ ። ብቻ ምን አለፋችሁ github የሌለው ሰው ብዙ አለ ብዬ አላስብም ካለ አሁኑኑ ገብታችሁ account ክፈቱ ⤸

ከ PLAYSTORE ለማውረድ
በ WEBSITE ለመጠቀም
👍11🔥2
Forwarded from INSA Cyber Talent Center
No more waiting!

The exclusive interview with Nathan Hailu is going to start within few mins..

Share with ur friends!

https://t.me/insactc?livestream=6edb21fadfd32c4127

@insactc
👍13
ይሄን ነገር እርሱት 🤷‍♂️


ምክንያቱም እኔ አሁን ከሰራሁት አንፃር ይሄ ምንም ነው ብቻ እኔ እራሱ አልቆ እስክሞክረው እየጓጓሁ ነው በጣም የሚገርም የሚገርም አይን እጅ እግር አፍንጫ ያለው ነገር ነው እየሰራሁት ያለው ምናልባትም በ telegram ታሪክ አለ ከሚባለው userbot ቁጥር አንድ የመሆን አቅም አለው ይሄ ደግሞ በተግባር አሳያችኋለሁ

telegram ላይ ሁሉንም ነገር እስከዛሬ የምትጠቀሙትን bot በ 80% ይቀንሳል ብዬ አስባለሁ ሌላው ደግሞ አይታችሁት የማትውቁት telegram ላይ ይሄ ሁሉ 😬 የሚያስብል ነገሮች እየመጡ ነው


አውቃለሁ ታዲያ መቼ ነው የሚያልቀው ልትሉ ትችሉ ይሆናል ግን ትንሽ ታገሱ በቀናት ደረጃ, ደግሞ ሲያልቅ በጣም ነው የምትደሰቱት በጣም
ደግሞ በቅርቡ ያልቃል

እስከዛ
share forward እያደረጋችሁ moral ስጡኝ

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🔥84🤓4👏3
እሺ ቤተሰብ አንድ ነገር ከላይ የላኩት text ላይ የተናገርኩት ቃል telegram ን አስቆጥቷል እኔም የ telegram safty መጣስ ነው ብየ ስላሰብኩ ቁጥር 4 ይሁን 5 project ን አስዎግጃለሁ በሱ ምትክ ሌሎች ጠቃሚ ብዙ future ጨምርያለሁ ግን view-once photo ነበር አስዎግጃለሁ ለዚህም እንደምትረዱኝ ተስፋ አለኝ ሌላው ግን በሙሉ እንዳለ ነው በዚህ ሳምንት ዎይም ቀናት ውስጥ ያልቃል ከላይ ያለውን ላጠፋው ነው እና ልታጡት ትችላላችሁ


ለምታሳዩኝ ድጋፍ አመሰግናለሁ 🙏

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
1🙏9👍3
CIPHER Cybersec
እሺ ቤተሰብ አንድ ነገር ከላይ የላኩት text ላይ የተናገርኩት ቃል telegram ን አስቆጥቷል እኔም የ telegram safty መጣስ ነው ብየ ስላሰብኩ ቁጥር 4 ይሁን 5 project ን አስዎግጃለሁ በሱ ምትክ ሌሎች ጠቃሚ ብዙ future ጨምርያለሁ ግን view-once photo ነበር አስዎግጃለሁ ለዚህም እንደምትረዱኝ ተስፋ አለኝ ሌላው ግን በሙሉ እንዳለ ነው በዚህ ሳምንት ዎይም ቀናት ውስጥ ያልቃል…
ቤተሰብ፣ አንድ ነገር ግልጽ ላድርግላችሁ፤ ከፕሮጀክቱ ላይ የቀነስኩት አንድ ነገር ብቻ ነው፣ እሱም ያንኑ የገለጽኩላችሁን (View-once) ጉዳይ ነው። ሌላው ፕሮጀክቱ ላይ የነበሩ ጠቃሚ አገልግሎቶች በሙሉ እንዳሉ ናቸው።
​ስለ ቴክኒካዊ ዝርዝሮቹ እና ስለ ፕሮጀክቱ አጠቃቀም ወደፊት በ GitHub ገጻችን ላይ በዝርዝር የምናየው ይሆናል። ያጠፋሁት ነገር ትልቅ ለውጥ እንደማያመጣና ፕሮጀክቱ አሁንም ምርጥ እንደሆነ እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ።
17👍6🔥3
በጉጉት ስትጠበቁ የነበረው PROJECT AKASHA በይፋ ተለቋል 🔥
ተራ ቦት አይደለም የቴሌግራም አጠቃቀማችሁን ሙሉ ለሙሉ የሚቀይር በእናንተ እና በቴክኖሎጂ መካከል ያለውን ልዩነት የሚያጠፋ የግል AI ረዳት ያለ ትልቅ open source tool ነው።
ለምን ለየት ይላል 👀
• 🇦‌🇮‌ Neural AI Engine :እናንተ በሌላችሁበት ሰዓት ከ Google Gemini ጋር በመሆን ልክ እንደ እናንተ ሆኖ ለሰዎች ይመልሳል።ለየት የሚያደርገው bot መሆኑን ማንም አይጠራጠርም
🎙master voice: በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ጽሁፍን ወደ ድምፅ ይቀይራል። (በሚያስፈራ፣ በሬዲዮ በህፃን ልጅ ድምፅ ወጣት...)
🎵music: የፈለጉትን ሙዚቃ ከ SoundCloud ላይ በሰከንዶች ውስጥ አውርዶ ያቀርባል።
👾 creative studio: ፎቶዎች ላይ በአማርኛ መጻፍ፣ ስቲከር መስራት እና ሌሎችንም ያካትታል
•security :ይሄን ከታች ባለው link ገብታችሁ አንብቡት
🖼️ image:የተላዩ እናንተ የሰጣችሁትን ምስል pinterest ላይ መሄድ ሳይጠበቅባችሁ እዚሁ በ በ album ም እና በ single ያወርዳል
ሌሎች ብዙ ነገሮች አሉ ነገር ግን እዚህ ልዘረዝር አልችልም ምክንያቱም በጣም በብዙ ድካም የተሰራ መመሪያ github ላይ አለላችሁ በ አማርኛ እና english እሱን ገብታችሁ ስታነቡ ሁሉንም በደንብ ታውቁታላችሁ


ይህ ፕሮጀክት Open Source ነው! አሁኑኑ ገብታችሁ መመሪያውን በመከተል የ telegram magician ሁኑ 😱
🔗link : [ሁሉም መረጃ እና tool እዚህ አለላችሁ]
111🔥4👍3🤩2