🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው🫂
12.4K subscribers
339 photos
32 videos
2 files
126 links
Schedule

ሰኞ፡ mental Health
ማክሰኞ፡ sucess
ረብዕ፡ psychology
ሐሙስ፡ relationship
አርብ፡ bed time stories
ቅዳሜ፡ general
እሁድ፡ general

ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም
For Any Comment Inbox Me @umbeya
Download Telegram
#ማማዬ

ሁሉንም ነገር ትክክል ለማድረግ አትጨነቂ። ሱፐር እናት ሱፐር ሚስት ሱፐር የቢሮሰራተኛ ሱፐር ሱፐር ሱፐር ለመሆን አትሞክሪ ምክንያቱም ሰውነትሽና አይምሮሽ ሲደክም ሁሉንም ነገር ፐርፌክት ማድረግ እንደማትችይ ይገባሻል

እናም ቤቱን ለትንሽ ጊዜ ተይው እስቲ። ወጣ በይ ዎክ አድርጊ፣ ከጓደኞችሽ ጋር ሻይቡና በይ፣ ወደሀይማኖት ቦታ ሂጂ፣ እስፖርትሽን ስሪ፣ ፀጉር ቤት ሂጂ፣ ባጭሩ ለራስሽ ጊዜ ስጪ የሚያስደስትሽን ነገር አድርጊ

ልጆችም ያድጋሉ አንዳንዴም ባልሽም ጥሎሽ ሊሄድ ይችላል ስራቦታሽም በሌላ ሰራተኛ ሊተካሽ ይችላል ቤቱም ተመልሶ ሊቆሽሽ ይችላል

ነገር ግን አንቺ ዳግም ለመኖር ሁለተኛ እድል የለሽም አራት ነጥብ❗️ሩጫና ጭንቀትሽን ቀንሺና ለራስሽ ጊዜ ስጪ ራስሽን አክብሪ ራስሽን ውደጂ

✍ታዚ