🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው🫂
12.3K subscribers
343 photos
32 videos
2 files
128 links
Schedule

ሰኞ፡ mental Health
ማክሰኞ፡ sucess
ረብዕ፡ psychology
ሐሙስ፡ relationship
አርብ፡ bed time stories
ቅዳሜ፡ general
እሁድ፡ general

ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም
For Any Comment Inbox Me @umbeya
Download Telegram
#ይጠቅማልና #ለእህቶቻችን አድርሱልን

#ሴት ሆይ ለትዳርሽ ብቁ ነሽን?!"
:
➊.ባለቤትሽ ወደ ቤት በገባ ጊዜ በእጅሽ ያለውን ነገር ትተሽ እሱን ለመቀበል ካልሄድሽ፣ ከፊቱ ላይ የተመለከትሺውን የድካም ስሜት ካላስረሳሽ
:
➋.ባለቤትሽ አንቺ በእጅሽ ሰርተሽ የማታባይው ከሆነ ከምግብ ቤቶች ከተመገበ ፣ ልብሶቹን የማታዘጋጂለት ከሆነና ወደ ማጠቢያ ቤት ከወሰደ
:
➌.ባለቤትሽ በተቆጣ ጊዜ በአስር ቃላት የምትመልሺለት ከሆነ፣ድምፅሺን ከፍ አድርገሽ ካወራሽው
:
➍.ከባለቤትሽ አጠገብ በተቀመጥሽ ጊዜ ጠረንሽ ጥሩ ካልሆነ፣የልብስሽን ንፅህና
ካልጠበቅሽ፣እሱን የሚማርኩ ካልሆኑ፣ በአጠቃላይ ራስሽን የማትጠብቂ የማትንከባከቢ ከሆነ
:
➎.ከሱጋ በተጣላሽ ወቅት ወደ እናትሽ ቤት፣ወደ እህትሽ፣ ወደ ጓደኛሽ ቤት የምትሄጂ ከሆነ ሄደሽም ባልሽን በቤተሰቦችሽ ፊት የምታሚው፣ የምታሳሚው ከሆነ፣ የባልሽን ገመና ለሌሎች የምትገልጭ ከሆነ
:
➏.ከባለቤትሽ ቤተሰቦች ጋር ስትሆኚ የሱን ቤተሰቦች መልካምን በማድረግ
የማትንከባከቢ ከሆንሽ
:
➐.በፀሎት ጊዜ እሱን የማትቀሰቅሺ ከሆንሽ፣ ጌታን በመታዘዝ ላይ የማተበረታቺው ከሆነ፣ ክልክል ነገራቶችን እንዲተው የማታደርጊ እና ወደ ተውበት የማትገፋፊው ከሆንሽ
:
➑.ባልሽ የሚወዳቸውን እና የሚጠላቸውን ነገሮች ለይተሽ ካላወቅሽ
:
ከእንግዲህ እነዚህን ነገሮች ገታ አድርጊ ባልሽ ላንቺ
#መታያሽ
#መከታሽ
#አለኝታሽ
የሱ ድምቀት የሱ ግርማ ሞገስ ላንቺ ክብር ነውና በቻልሺው መጠን ባልሽን ከአጠገቡ ሆነሽ አበረታቺው፣ አክብሪው!!🙏🙏🙏

✍ታዚ