4-4-2 ስፖርት በኢትዮጵያ
173 subscribers
1.09K photos
34 videos
1 file
42 links
4-4-2 በኢትዮጵያ በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች

👉 | ለcross ስራ ☞ @emakiya9

👉 | ስልክ ቁጥር +251941421061
Download Telegram
ባርሴሎና ነገ ከኦሳሱና ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ ስብስቡን ይፋ አድርጓል። 📸

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
Forwarded from ◡̈⃝ That Kidツ
#Tele_hub
Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ 👨‍🏫

     #ፈተናው    Orange is ፦

A፡  fruit 
B:  color

#share

@Tele_hubs
@Tele_hubs
ከዛሬው የመድፈኞቹ ልምምድ የተወሰዱ ምስሎች
@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ሁሉም ነገር የሚያመለክቱት ሊዮኔል ሜሲ ወደ ባርሴሎና እንደማይመለስ ነው !!

እውቁ ስፔናዊው ጋዜጠኛ ጉዊለም ባላጉየ

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ሜሲ ከነ ቤተሰቦቹ ለጉብኝት ሳውድ አረቢያ ይገኛል!

ሊዮ የሳውድ አረቢያ አምባሳደር ሲሆን አባሳደር በመሆኑ ብቻ 30 ሚሊዮን ዩሮ ይከፈለዋል ሲል አትሌቲክስ ዘግቧል 30 ሚ ዩሮ ወደ ሀገራችን ገንዘብ ምንዛሬ ሲቀየር [1.722.452.505,60] 1 ቢሊዮን ሰባት መቶ ሃያ ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺ አምስት መቶ አምስት ብር ከ ስልሳ ሳንቲም ይከፈለዋል 🤯

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
የአርሰናል የ ሴቶች ቡድን አዲስ ታሪክ ፅፈዋል

በእንግሊዝ የሴቶች ውድድር ከፍተኛ ተመልካች በማስመዝገብ 60 ሺ 63 ሰዎች ዛሬ ጨዋታውን ለመመልከት ተገኝተዋል።👏

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
|| Chat GPT የሚሰኘው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም ባደረገው ጥናት መሰረት የ21ኛው ክፍለ ዘመን 10 ምርጥ የሚሰኙትን የRW (የቀኝ ክንፍ አጥቂዎች ) ስፍራ ተጫዋቾች:

1. ሊዮኔል ሜሲ
2. አርያን ሮቦን
3. መሐመድ ሳላህ
4. ልዊስ ፊጎ
5. ዴቪድ ቤካም

ሙሉ ደረጃውን ምስሉ ላይ ይመልከቱ

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
|| Chat GPT የሚሰኘው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም ባደረገው ጥናት መሰረት የ21ኛው ክፍለ ዘመን 10 ምርጥ የሚሰኙትን የLW (የግራ ክንፍ አጥቂዎች ) ስፍራ ተጫዋቾች:

1. ኔይማር
2. ሀዛርድ
3. ሪያን ጊግስ
4. ፍራንክ ሪበሪ
5. ሮናልዲንሆ

ሙሉ ደረጃውን ምስሉ ላይ ይመልከቱ

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
|| Chat GPT የሚሰኘው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም ባደረገው ጥናት መሰረት የ21ኛው ክፍለ ዘመን 10 ምርጥ የሚሰኙትን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች:

1. ክርስትያኖ ሮናልዶ
2. ዝላታን
3. ሌዋንዶውስኪ
4. ስዋሬዝ
5. ድሮግባ

ሙሉ ደረጃውን ምስሉ ላይ ይመልከቱ

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ማንችስተር ሲቲ የኤርሊንግ ሃላንድን ውል ለማራዘም እንዳቀደ ፉትቦል ኢንሳይደር ይፋ አድርጓል ። ሃላንድ አሁን ላይ በማንችስተር ሲቲ እስከ 2027 የሚያቆየው ኮንትራት ያለው ሲሆን ሲቲዎች የተጫዋቹ ውል ላይ ሁለት አመት በመጨመር እስከ 2029 የሚያቆየውን የኮንትራት ስምምነት ሊያቀርቡ እንደተዘጋጁ ፉትቦል ኢንሳይደር ገልጿል ።

ብዙ ዘገባዎች ማንችስተር ሲቲ የሃላንድን ውል ለማደስ የፈለገው ኤርሊንግ ሃላንድ በ2024 የ150 ሚልየን ዩሮ የውል ማፍረሻ በውሉ ውስጥ መኖሩን ተከትሎ ያንን ለማስቀረት ነው ተብሏል ።

ከወደ እንግሊዝ እየወጡ ባሉ ዘገባዎች ሃላንድ በማንችስተር ሲቲ ደስተኛ መሆኑን ተከትሎ የሲቲን አዲስ ስምምነት እንደሚቀበል እየተነገረ ይገኛል ።

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

            39'📺

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሌስተር ሲቲ 2-1 ኤቨርተን🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et