4-4-2 ስፖርት በኢትዮጵያ
167 subscribers
1.09K photos
34 videos
1 file
42 links
4-4-2 በኢትዮጵያ በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች

👉 | ለcross ስራ ☞ @emakiya9

👉 | ስልክ ቁጥር +251941421061
Download Telegram
WDWWWWWWWWWWWWWDWWWWDWWWDW

▪️ 55 ግቦች
▪️ 14 አስተናገዱ
▪️ 14 ክሊን ሺቶች

በመክፈቻው ሳምንት በብራይተን ከተሸነፉ አንስቶ ማንችስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ከ45 ነጥቦች ውስጥ 39 መሰብሰብ ችለዋል ።

The Fortress of Dreams. 🏰

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

በርንማውዝ 4-1 ሊድስ ዩናይትድ
ፉልሃም 1-2 ማንችስተር ሲቲ
ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 አስቶን ቪላ
ኒውካስል ዩናይትድ 3-1 ሳውዝሃምፕተን
ሊቨርፑል 4-3 ቶተንሃም

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 0-4 ሞንፔሌ
ክሌርሞንት 1-0 ሬምስ
ሬንስ 4-2 አንገርስ
ትሮይስ 0-1 ኒስ
ፒኤስጂ 1-3 ሎሪየንት
ማርሴ 2-1 ኦክዥሬ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሙኒክ 2-0 ሄርታ በርሊን
ወልቭስበርግ 3-0 ሜንዝ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ካዲዝ 2-1 ቫሌንሲያ
ቪያሪያል 3-1 ሴልታ ቪጎ
ኢስፓኒዮል 1-0 ጌታፌ
ሪያል ቫላዶሊድ 2-5 አትሌቲኮ ማድሪድ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

ኢንተር ሚላን 3-1 ላዚዮ
ክሪሞንሴ 1-1 ቬሮና
ናፖሊ 1-1 ሳሌርንቲና
ሳሱሎ 2-1 ኢምፖሊ
ፊዮሬንቲና 5-0 ሳምፕዶሪያ
ቦሎኛ 1-1 ጁቬንተስ
@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ማንችስተር ሲቲ ከ 22 አመቱ ኖርዊዊው አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድ ጋር በአዲስ ኮንትራት ዙሪያ ንግግር ለመክፈት በዝግጅት ላይ ናቸው። (Football Insider)

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
ማንችስተር ዩናይትድ እና ፒኤስጂ እንግሊዛዊውን የሮማ አጥቂ ታሚ አብርሃምን ለማስፈረም ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ሮማ ከ ኤሲ ሚላን ባደረጉበት ጨዋታ መልማዮቻቸውን ልኳል ሲል ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ዘግቧል።

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
ሬስ ጀምስ፣ ሜሰን ማውንት፣ ማርክ ኮኮሪያ፣ ካሊዱ ኩሊባሊ እና ካይ ሃቨርትዝ በጉዳት ምክንያት በነገው እለት ቼልሲ ከአርሰናል ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ሊያመልጣቸው ይችላል።

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
በዚህ ሲዝን በስፔን ላሊጋ በርካታ አሲስቶችን ያደረጉ ተጫዋቾች

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🗣 ሚኬል አርቴታ ከነገው ጨዋታ በፊት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ፦

"ለመድረስ አስቸጋሪ የሆነ ነገር አሳክተናል አሁንም ፕሪሚየር ሊጉን የማሸነፍ እድል አለን። "

"ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ እንድንመለስ የረዱንን ሁሉ እናመሰግናለን ."

"የነገው ጨዋታ ማሸነፍ ብቻ ነው ያለብን ። አሁን በእጃችን አይደለም። በእጃችን ያለው ድል ብቻ ነው። ቀሪው የሲቲ ነው።


"ሳሊባ በዚህ ሳምንት ምንም እድገት አላሳየም። ስለዚህ ከቼልሲ ጋር አይሰለፍም። "

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🚨 ኤሪክ ቴን ሃግ ሃሪ ኬንን የክረምቱ ዋነኛ ኢላማ አድርጎታል።

(ምንጭ፡ ሰን ስፖርት)

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🚨 ዴክላን ራይስ በዚህ ክረምት የአርሴናል ዋነኛ ኢላማ ነው፣ነገር ግን ሞይስ ካይሴዶን በተጨማሪ ይፈልጋሉ።

ፍሎሪያን ባሎጋን የዝውውር በጀታቸውን ለማሳደግ ሲሉ ሊሸጡት ይችላሉ።

(ምንጭ፡ ሜል ስፖርት)

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🚨ፓውሎ ዲባላ ወደ ኒውካስትል ?

➥ኒውካስትል ዩናይትድ ፓውሎ ዲባላን በክረምቱ ለማዘዋወር እያጤነ ነው ሲል ካልሲዮ መርካቶ ዘግቧል!

➥በኮንትራቱ ላይ በተገለጸው አንቀፅ መሰረት ኒውካስትል ተጫዋቹን በ12 ሚሊየን ዩሮ ማስፈረም የሚችል ሲሆን ዝውውሩም ትልቅ ድርድር ሊሆን ይችላል።

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
በዚህ የውድድር ዘመን በTop - 5 ሊጎች ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ክለቦች !

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች ጀምስ ማዲሰንን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው፡ በ £45-60m በመክፈል ተዘጋጅተዋል።

(ምንጭ፡ JOHN PERCY)

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
አርሰናል ሜሰን ማውንት እና መሀመድ ክዱስንም የማስፈረም ፍላጎት አላቸው!

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
የርገን ክሎፕ ስለ ሊቨርፑል የክረምት እቅዶች 🗣

"ቢዝነስ እንሰራለን፣ ትክክለኛውን ተጫዋች ማምጣት አለብን።"

"ይህ ቡድን አስደናቂ ታሪክ ፅፏል፣ ግን አሁን አዲስ ታሪክ መጀመር አለብን።"

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
የዘንድሮ የውድድር ዓመት የክሊን ሺት መሪዎች

ዴቪድ ዴህያ - 15
ኒክ ፖፕ - 13
ራምስዴል - 12

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ኩንዴ፣ ባልዴ እና ቡስኬትስ በዚህ ሲዝን ከሜዳ ውጪ ጎል ያላስቆጠሩ የባርሴሎና ተጫዋቾች ናቸው።

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
🚨 ጆርጅ ሜንዴዝ ለባርሴሎና እንደተናገረው አንድ የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ለአንሱ ፋቲ 70 ሚሊየን ዩሮ ለመክፈል ዝግጁ ነው። ይህ ተጫዋች መልቀቅ አይፈልግም ነገርግን ባርሴሎና ያለበትን የ ገንዘብ ችግር ለመፍታት እሱን ለ መሸጥ ይገደዳል ።

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et
ቻርሊ ፓቲኖ በዚህ ክረምት አርሰናልን ሊለቅ ነው።

ተጫዋቹ በመደበኛነት መጫወት ይፈልጋል እና ይህ በአርሰናል የማይታሰብ ነው። ተጫዋቹ በውሰት መዛወር አይፈልግም እና ከአርሰናል የሚወጣበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ተዘጋጅቷል። ተጫዋቹን ለማስፈረም በርካታ የእንግሊዝ ክለቦች ፍላጎት አላቸው ።

📝 ዴቪድ ኦሬንስታይን [አትሌቲክስ]

@Bisrat_Sport_442et
@Bisrat_Sport_442et