4-4-2 ስፖርት በኢትዮጵያ
173 subscribers
1.09K photos
34 videos
1 file
42 links
4-4-2 በኢትዮጵያ በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች

👉 | ለcross ስራ ☞ @emakiya9

👉 | ስልክ ቁጥር +251941421061
Download Telegram
ጋርናቾ በ አንቶን
ሊንደሎፍ በ ሮጊሎን
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ማን ዩናይትድድድድድድድድድ
ሀሪ ማጎየርርርርርርርርርርር
አርሰናል ቅያሪ አርገዋል ኦዴጋርድ ወቶ ካይ ሀቨርዝ ተቀይሮ ገብቷል
ጎልልልልልልልልልልልልልል ማድሪድድድድድድድድድ
🇪🇺3ተኛ ዙር የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች

90'

ብራጋ 1-2 ሪያል ማድሪድ
ዩኒየን በርሊን 0-1 ናፖሊ
ቤኔፊካ 0-1 ሪያል ሶሴዳድ
ሌንስ 1-1 ፒኤስቪ
ሴቪያ 1-2 አርሰናል
ማንቸስተር ዩናይትድ 1-0 ኮፐንሀገን

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ 3ኛ ጨዋታዎች፦

       ተጠናቀቀ

ብራጋ 1-2 ሪያል ማድሪድ

ዩኒየን በርሊን 0-1 ናፖሊ

ቤኔፊካ 0-1 ሪያል ሶሴዳድ

ሎንስ 1-1 ፒኤስቪ

ማን ዩናይትድ 1-0 ኮፐንሀገን

ሴቪያ 1-2 አርሰናል

SHARE
♨️♦️@bisrat_sport_442et
♨️♦️@bisrat_sport_442et
ሃሪ ማጉዋየር ባለፉት 3 ጨዋታዎች ለዩናይትድ 👏

• አሲስት vs ብሬንትፎርድ
• የጨዋታው ኮከብ VS ሼፊልድ
• ዛሬ የማሸነፊያውን ጎል ኮፐንሀገን ላይ አስቆጠረ

@bisrat_sport_442et
@bisrat_sport_442et
ጁድ ቤሊንግሀም የሚያቆመው ጠፍቷል ዘንድሮ 🔥

🏟️ 12 ጨዋታዎች
⚽️ 11 ግቦች
👟 3 አሲስቶች

የክረምቱ ምርጥ ዝውውር 🔥

SHARE" @bisrat_sport_442et
ለሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል 🔥

Magu is back 👊

@bisrat_sport_442et
@bisrat_sport_442et
ኦናና "በድል ጎዳና መጓዝ አለብን.. ዛሬ ስራዬን ነው የሰራውት" ብሏል

@Bisrat_Sport_442et @Bisrat_Sport_442et
የአርሴናሉ ማርቲኔሊ የመጀመሪያ የ ቻምፒዬንስ ሊግ ጎሉን ማስቆጠር ችሉዋል።
@bisrat_sport_442et
@bisrat_sport_442et
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ

ጋላታሳራይ 1-3 ባየር ሙኒክ
ኢንተር ሚላን 2-1 ሳልዝበርግ
ብራጋ 1-2 ሪያል ማድሪድ
ዩኒየን በርሊን 0-1 ናፖሊ
ቤኔፊካ 0-1 ሪያል ሶሴዳድ
ሌንስ 1-1 ፒኤስቪ
ሴቪያ 1-2 አርሰናል
ማንቸስተር ዩናይትድ 1-0 ኮፐንሀገን

🌏 በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ

አል ናስር 4-3 አል ዱሀይል

@bisrat_sport_442et
@bisrat_sport_442et
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ

01:45 | ፌይኖርድ ከ ላዚዮ
01:45 | ባርሴሎና ከ ሻካታር ዶኔክስ
04:00 | ሴልቲክ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
04:00 | ሮያል አንትወርፕ ከ ፖርቶ
04:00 | ሌብዚሽ ከ ክሬቬና ዝቬዝዳ
04:00 | ያንግ ቦይስ ከ ማንቸስተር ሲቲ
04:00 | ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ዶርቱመንድ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ኤስሚላን

⚽️ በሴቶች ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ጨዋታ

09:30 | ኢትዮጵያ ከ ናይጄሪያ

@bisrat_sport_442et @bisrat_sport_442et
ካርሎ አንቾሎቲ🗣️፡ "ቢሊንግሀም ለኤል ክላሲኮው ጨዋታ ይደርሳል፤ትንሽ ድካም ስለነበረበት ነው።ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰበትም ሲል ተናግሯል”።

@bisrat_sport_442et @bisrat_sport_442et
ሜሲ 8ኛ ባላንዶሩን ማሸነፉን ፋብሪዚዮ ሮማኖ አረጋግጧል

SHARE 📲@bisrat_sport_442et ✔️