4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
474K subscribers
88.7K photos
262 videos
3 files
3.03K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ክሩስ አሲስት ከማድረጉ በፊት ለቪኒ ወዴት መሄድ እንዳለበት ሲጠቁመው ነበር።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የቀድሞው የሊቨርፑል ተጫዋች ዳኒኤል ስተሪጅ ሊሮይ ሳኔ ለማድሪድ ትልቅ ችግር ይሆንባቸዋል ጎል ያስቆጥራል ሀሪ ኬንም በፔናሊቲ ጎል ያስቆጥራል ብሎ ነበር 😳🔥

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ!

         ጨዋታው ተጠናቋል

         ባየር ሙኒክ 2-2 ሪያል ማድሪድ
   ⚽️ ሳኔ 54'         ⚽️ ቪኒሽየስ 23' 84'
   ⚽️ ኬን 57'

🏟️ አሊያንዝ አሬና

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ገራሚ ጨዋታ ተመለከትን

የመልስ ጨዋታ በሳንቲያጎ በርናባው ይካሄዳል

ማ ለ ፍፃሜ ያልፋል ??

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ቪኒ ጁንየር ከባየር ሙኒክ ጋር

• 2 goals
• 4 shots
• 100% dribble success
• 3 duels won

SUPERSTAR 🌟

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
የኪም ሚን-ጄን አቋም እንዴት አዩት? 💔

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ባየር ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ የ ሙሉ ሰዓት ቁጥራዊ መረጃ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ቤሊንግሃም ባየር ሙኒክን በተቃራኒ በገጠመበት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም 😐

🏟 7 ጨዋታ
🤝 2 አቻ
5 ተሸነፈ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የቀድሞ የማን ዩናይትድ አሰልጣኝ ራልፍ ራንኒክ በዚህ ክረምት የባየርን አሰልጣኝ መሆን ይፈልጋል። 🔴

[ምንጭ cfbayern]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ኬን በዚ ሲዝን ለሙኒክ

🏟 43 ጨዋታ
⚽️ 43 ጎል
🅰️ 11 አሲስት

Harry Kane is dropping one of the greatest debut seasons of all time 🤯

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ቪኒስየስ ጁንየር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል ።

MOTM. 🌟

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኤሪክ ቴን ሃግ በሚቀጥለው ሲዝን በማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝነት እንደሚቆይ እርግጠኛ አይደለም ።

(ምንጭ GraemeBailey)

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቪኒ ጁኒየር ስለ ቶኒ ክሮስ አሲስት ፡ “ልምምድ ቦታ ብዙ ጊዜ ተለማምደናል። ቶኒን በደንብ አውቀዋለሁ እርሱም ያውቀኛል። ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ደስተኛ ነኝ።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሮድሪጎ፡ “ቶኒ ቪኒን ያየበት መንገድ የማይታመን ነበር። እድሜ ተፅኖ እንደሌለው አሳይቷል ።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Jamal Musiala was 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲𝐰𝐡𝐞𝐫𝐞 against Real Madrid

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ቱሄል፡ “አሁንም የማለፍ እድላችን 50-50 ነው፣ ወደ ስፔን ማድሪድ ሄደን አሸንፈን ለፍፃሜ ማለፍ እንፈልጋለን።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሃሪ ኬን፡ “ሪያል ማድሪድን በሜዳው ሳንቲያጎ በርናባው ማሸነፍ እንችላለን።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ባየር ሙኒክ 2-2 ሪያል ማድሪድ

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | ዶርትሙንድ ከ ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ በተሰማሩበት ሞያ ፤ በተሰማሩበት ሁሉ በቅንነት ፣ በታማኝነት ህዝባቸውን እና ማህረሰባቸውን ለማገዝ ሌት ተቀን ፀሀዩ ፣ ብርዱ ፣ ዝናቡ ሳይበግራቸው ለሚተጉ ቀናቸው ነው።

እንኳን ለላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et