4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
474K subscribers
88.7K photos
262 videos
3 files
3.03K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስድስት የአውሮፓ ዋንጫዎች ላይ የተሳተፈ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።

He doesn't follow records 🤌

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጨዋታው ሊጀመር ነው ዝግጁ ናችሁ


@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ስታኔክ ያዳነው ኳስ
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲሆኑ በረከት ጌቱና ልዑል ደሳለኝ ይባላሉ።

ሃሙስ በ06/10/2016 ለገጣፎ በተለምዶ 44 ማዞርያ በሚባለው አካባቢ አብረው ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም። ቤተሰቦቻቸው ተጨንቀዋልና ልጆቹን ያያችሁ ሰዎች ትረዱን ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን🙏። ወሮታውን እንከፍላለን!

ልጆቹን ያያችሁ ሰዎች ካላችሁ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውላችሁ አሳውቁን👇👇

- 0913628112
- 0938946779
- 0913002415

ወይም በቴሌግራም👉@Abman_17 እና @Dawittt3335 ያሳውቁን ስንል ትብብሮትን እንጠይቃለን።🙏
ዩሮ 2024 የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ

የመጀመርያ አጋማሽ

ፖርቹጋል 0-0 ቼክ ሪፐብሊክ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሮናልዶ ለ ቪቲንያ የሰጠው ኳስ 🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዩሮ 2024 የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ

    ተጠናቀቀ

ፖርቹጋል  2-1  ቼክ ሪፐብሊክ
#ህራናክ OG 69' #ሉካስ 63'
#ኮንሴሳዎ 92'

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የፖርቹጋል ተጫዋቾች የጨዋታ ሬቲንግ !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ባለቀ ደቂቃ ጎሏ ስትቆጠር የነበረው የሮናልዶ የደስታ ስሜት 📷

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከይሮ 2004 እስከይሮ 2024 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ብቻ❤‍🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Solid performance 🔥🧱

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከ ቼክ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ

22/22 የተሳኩ ኳሶችን አቀበለ።
100% የተሳኩ ፓሶች
5 ሙከራዎች
3 የዒላማውን የጠበቀ ሙከራ
2 ዕድሎች ፈጠረ
1 ትልቅ የግብ እድል ፈጠረ
4 የዕርስበዕርስ ግንኙነት አሸነፈ
1/1 የተሳካ ድሪብል
7.5 የጨዋታ ሬቲንግ



@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሮናልዶ 🗣

"ማሸነፍ ይገባን ሰለነበር አሸንፈናል !"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et‌‌
ቪቲንሃ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ብሩኖ እንደተለመደው ዛሬም ዕድሎችን በመፍጠር በሜዳ ላይ የሚበልጠው አንድም ተጫዋች የለም !(8)

Creative Machine !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በሉ ደህና እደሩ የነገ ሰዉ ይበለን

ጎል የጨዋታ ሃይላይት ለመመልከት👇
https://t.me/+Yj5YARHu15g5MjE0

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

ቱርክ 3-1 ጆርጅያ
ፖርቹጋል 2-1 ቼክ ሪፐብልክ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

10:00 | ክሮሺያ ከ አልባኒያ
01:00 | ጀርመን ከ ሀንጋሪ
04:00 | ስኮትላንድ ከ ስዊዘርላንድ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et