4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
481K subscribers
89.5K photos
263 videos
3 files
3.06K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ፊላደልፊያ እነዚህን አላማቸውን ወደ መሬት ለማውረድ የተመሠረተው እንደ ሀገራችን አቆጣጠር ባሳለፍነው ዓመት 2015 በወርሃ የካቲት 6 ላይ ነበር።

ይህም ድርጅት የተቋቋመው ለሀገር ስፖርት ማድግ መሠራት ያለበት ከታዳጊ ነው ብሎ በብዛት ሲናገር የምናውቀው አሰልጣኝ ጌዲዮን ተካ ነው።

ይህ አካዳሚ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ውስጥ ህፃናት እና ታዳጊ ተጫዋቾችን ለማብቃት የቷቋቋመ የመጀመሪያው አካዳሚ መሆኑንም ከአካዳሚው ያናገርኳቸው ሰዎች ነገረውኛል።

አካዳሚው ምስረታውን ያደረገው በስፈር ወጣቶች አደራጅነት በተሰበሰቡ 45 ታዳጊዎች መሆኑን የአካዳሚው ታሪክ ይነገረናል።

ፕሮጀክቱ በሳምንት ሶስት ቀን የሚሰራ ሲሆን  1ኛ ሰኞ ድሪብል እና ፓስ 2ተኛ ሃሙስ ቴክኒክ እና ታክቲክ 3ተኛ ቅዳሜ ፊዚካል ማሳደጊያ ከድሪብል ጋር ነው የሚሰራው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አሰልጣኝ ጌዲዮን ሰለ ፊላደልፊያ 🗣

"አካዳሚው የተከፈተው ብቁ የሆነ ፍሬያማ የሀገር ልጆችን ለሰፊው የሀገራችን ህዝብ ማስተዋወቅ እና በዲስፕሊን ጉዳዮች ላይ ምስጉን የሆኑ ትውልዶችን ለመቅረፅ ነው።"

"ፕሮጀክቱ በዋናነት የሚሰራ ነገረ  ተጫዋቾችን ፖሲሽናል ፣አቋቋም ቦታ አያያዝ ታክቲካል ዲሲፒሊን ማድረግ ነው።"

የአካዳሚው ሰልጣኞች ሰለ አካዳሚያቸው 🗣

"በዚህ አካዳሚ ውስጥ ብዙ ነገር መገንባት እንፈልጋለን ምክንያቱም ብዙ ነገር የምናቅበት ምቹ ዕድላችን ነው።

"ከአሰልጣኛችን የሚሰጠንን ነገር በሃላፊነት እንሰራለን ሀገር ከእኛ የምትጠብቀውንም ነገር በሚገባ ለመስጠት ጠንክረን እንሰራለን።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ለአካዳሚው ቅርብ የሆኑ አካላት ሰለ አካዳሚው

ሽመልስ በቀለ 🗣

ምርጥ ተሰፋ ያላቸውን ተጫዋቾች አየቼበታል እርግጠኛ ደግሞ ይሳካላቸዋል ከአሰልጣኙ ጀምሮ እሰከ ተጫዋቾቹ ድረስ ሁሉም ያላቸው የስፖርት ፍቅር ደስ ይላል የዓላማቸውን ግብ ለመመታት ጠንክረው የሚሰሩ ናቸው።"

የሀዋሳ ከነማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ውቴሳ ኡጉሞ 🗣

"ከሀገር አልፎ በመላ አለም ሀገርን ማስተዋወቅ የሚችል ተሰጦ ያላቸው ባለ ራዕዮች የሚገኙበት አካዳሚ ነው።

የሲዳማ ክልል የፋይናንስ ሀላፊ አቶ ዘሪሁን ፍሬው 🗣

"ተስፋ ሰጪ አካዳሚ መሆኑን በ 10ጣቴ ፈርማለው ማድረግ ያለበኝ ለአካዳሚው በሙሉ ለማገዝ ከጎናቹ እገኛለው ይቅናቹ።"

ፕሮጀክቱ ሲጀመር ጀምሮ ከ አካዳሚው ጎን በመሆን ዕውቅና ያላቸውን ተጫዋቾች በማምጣት ለታዳጊዎች የሞራል ስንቅ ሲሆኑ የነበሩት የአካዳሚው አምባሳደር አቶ አንተነህ ገበየው (ካዬሶ) 🗣

"ለዚህ ድንቅ አካዳሚ ማሊያን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮችን አበርክቻለው በዚህም እኮራለው ለሀገር ጥሩ ትውልድ ምርጥ አሻራ ሰላሳረፍኩ።"

በነገራችን ላይ አምባሳደር አንተነህ ለአካዳሚ ታዳጊዎች የተሻለን ነገን በማሰብ

ሽመልስ በቀለን ፣ ከነዓን ማዕርከነ እንዲሁም ጫላ ተሺታን

ወደ አካዳሚው በማምጣት ታዳጊዎች ልምድ እንዲያገኙ አድርገዋል እንዲሁም ተጋባዥ ተጫዋቾቹም ለአካዳሚው ኳስ ጨምሮ የተለያዩ ድጋፎችን አድርገው መልካም በበመኘት ተሸኝተዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለአካዳሚው ሊሞሉ የሚገቡ ግብአቶች

. የመለማመጃ ማለያ እና ጫማ (ታኬታ) በብዛት

,የመጫወቻ ኳስ

. በቂ እና ሰፊ የመለማመጃ ስፍራ

. ኮኖችን ፣ መዘለያዎችን ጨምሮ ወዘት ለልምምድ የሚጠቅሙ መሰረተ ግብዓቶች

አሰልጣኝ ጌዲዮንም በመጨረሻም ጉዳዩ ለሚመለከታቸው የበላይ አካላት ያስተላለፈው መልዕክት

🗣 አላማችን ግልፅ ነው ከዘር ከ ሀይማኖት መከፋፈል እንዲሁም ከ ፖለቲካ አሰተሳሰብ የወጣ ጤናማ ስፖርታዊ አይምሮ መገንባት ነው ታዲያ ለዚህ አካዳሚ የበላይ አካል ተገቢውን እውቅና እና ደጋፍ እንዲሰጠን እጠይቃለሁ ከወዲሁ ለሚደረግለን ትብብር በአካዳሚው ስም አመሰግናለሁ።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የዛሬው ፕሮግራማችን ይህንን ይመስል ነበር ያቀርብኩላቹ ሮቤል አብርሃም ነበርኩኝ !

በቀጣይ በዚህ ፕሮግራም መቅረብ የምትፈልጉ በሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኙ አካዳሚዎች @DETRYUO ላይ AC1 ን በማስቀደም ሰለ አካዳሚያቹ እንድታሳውቁን ግብዣችንን እናቀርባለን።

ያላቹን ጥያቄ ና አሰተያየት በ @Detryuo ላይ AC1 በማስቀደም መካፈል ትችላላችሁ።

አብራችሁን ሰለነበራቹ እናመሰግናለን ዳግም በሌላ ፕሮግራም እሰከ ምንገናኝ ቸር ሰንብቱ።

"የነገ የኢትዮጵያ ተስፋ እንፈጠር እግር ኳሳችን ታዳጊዎች ላይ በመስራት በዛላቂነት እናሳድግ"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ወደ ልምምድ ተመልሷል!

አንዲሁም በተመሳሳይ ማርከስ ራሽፎርድም ወደ ልምምድ ተመልሷል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ባየር ሙኒክ ባለፉት 24 በሜዳቸው ባደረጉዋቸው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች የተሸነፉት በአንድ ጨዋታ ብቻ ነው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Friends turned foes 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿⚔️

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የዛሬው ተጠባቂ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ማን ያሸንፋል ?
Anonymous Poll
25%
ባየር ሙኒክ
22%
አቻ
53%
ሪያል ማድሪድ
🗣️ ️ ጁድ ቤሊንግሃም፡ “የዚዳንን ቁጥር 5 ቦታ እንደወሰድክ ታስባለህ? እንደሱ እንኳን አላስብም ማለት ራሴን ወይም ጁድ ቤሊንግሃም ለመሆን እየሞከርኩ ነው። በእርግጥ እንደዚህ ስል እርሱ(ዚዳን)  መጥፎ ተጫዋች ነው እያልኩ አይደለም ነገር ግን የራሴን አሻራ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከ 2000 ቡኋላ "ማድሪድ እና ሙኒክ" በቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
📊 ዛሬ በአውሮፓ ባይኖርም ለሙኒክ ራስምታት የነበረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከባየር ሙኒክ ጋር በቻምፒዮንስ ሊግ ያለው ቁጥራዊ መረጃ:-

• 8 ጨዋታዎች
• 9 ግቦች
• 1 አሲስት
• 1 ሀትሪክ

• በግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ (4 ጎል 1 አሲስት)
• በሩብ ፍፃሜው ጨዋታ (5 ግቦች)

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ!

                   ተጀመረ

         ባየር ሙኒክ 0-0 ሪያል ማድሪድ

🏟️ አሊያንዝ አሬና

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሳኔ የሳተው ኳስ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ!

                   እረፍት

         ባየር ሙኒክ 0-1 ሪያል ማድሪድ
                               ⚽️ ቪኒሽየስ 23'

🏟️ አሊያንዝ አሬና

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ባየር ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃ !

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et