ደስተኛ፣ ጤናማ እና በኢኮኖሚ እራሳቸውን የቻሉ አባላትን መፍጠር ተቀዳሚ ተግባራችን ነው፡፡
👉 ላለፉት 17 ዓመት አስተማማኝ የቁጠባ፣ የብድር ፣ የስልጠና እና የማማከር አገልግሎቶችን ለአባላት እየሰጠን እንገኛለን፡፡ ሁሌም አባላትን በታማኝነት እና በቅንነት ለማገልገል ጠንክረን እንሰራለን፡፡
👉 ይምጡ፣ አስፈላጊውን መረጃ ይውሰዱ፣ የአዋጭ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይቆጥቡ፣ ይሰልጥኑ፣ ይበደሩ፣ ህልምዎን እውን ያድርጉ፡፡ በአዋጭ እፎይ ይበሉ፡፡
❓ለማንኛውም መረጃ በነፃ የስልክ መስመር 📞6326 ይደውሉ

👍66❤12👏6
✅ ኅብረት ሥራ ማህበራችን ለአነስተኛ ንግድ ብድር የሚሰጠውን አገልግሎት በመጠቀም ንግድዎን አንድ እርምጃ ከፍ ያድርጉ፡፡
👉 💰 ለተከታታይ 6 ወራት ባጠራቀሙት ቁጠባ አማካኝነት በሚያገኙት ብድር ህልምዎን እውን ያድርጉ፣
👉 👨👩👧👦 ከራስዎ አልፈው ለቤተሰብዎ ብሎም ለሌሎች ሰዎች የስራ እድል ይፍጠሩ፣
👉⚖️ ፍትሀዊና ጤናማ የንግድ አሰራርና ስርዓትን በመፍጠር የበርካቶችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች በጋራ እንቅረፍ፣
👉 ሁሌም ቢሆን አባላቶቻችንን ዝቅ ብለን በማገልገል ህልማቸውን እውን ማድረግ የዘወትር ተግባራችን ነው፡፡
❓ℹ️ ለማንኛውም ጥያቄዎ በነፃ የስልክ መስመር ☎️6️⃣3️⃣2️⃣6️⃣ በመደወል አልያም አቅራቢያዎ በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን ጎራ በማለት ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡ * አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር *

👍44❤30🙏6👏5
📌የአባላትን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ለመቅረፍ የማንፈነቅለው ድንጋይ የለም!!!
❓ፍላጎትዎ ምንድን ነው?
☑️ የራስዎን መኖሪያ ቤት መግዛት ይፈልጋሉ?
☑️ ለቤት መስሪያ የሚሆን ቦታ ኖርዎት በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ተስፋ ቆርጠው ተቀምጠዋል?
☑️ መኖሪያ ቤትዎ በማርጀቱ ምክንያት ለእድሳት የሚሆን ገንዘብ ማግኘት ተቸግረዋል?
☑️ ወይስ ከቤት ውጭ ሌላ አይነት የብድር አማራጭ ነው ፍላጎትዎ?
👉 መልሱ፡- እርስዎ የአዋጭ አባል በመሆን ይቆጥቡ እንጂ ኅብረት ሥራ ማህበርዎ በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ በተመጣጣኝ ወለድ፣ መኖሪያ ጎጆዎን እናቅናልዎት ይላል፡፡ በሚገዙት፣ በሚያሰሩት ወይም በሚያድሱት ቤት ዋስትናነት ተበድረው ህልምዎን እውን ያድርጉ፡፡

👍46❤13
📰🏆🇪🇹🌍 Awach Savings and Credit Cooperative Raised the Ethiopian Flag at WOCCU 2024 International Conference
👉 The 2024 World Credit Union Conference (WOCCU) is being held in Boston, United States of America starting from July 21st 2024 at the Boston Convention and Exhibition Center. This Premier Credit Union Event of 2024 provides the opportunity to learn and connect with credit union professionals from around the globe. World Credit Union Conference (WCUC) is the only global credit union conference geared towards financial services professionals in the credit union space. It is featuring thousands of attendees from more than 60 countries representing credit unions large and small. According to the WOCCU reports, there are 82,758 credit unions globally, distributed over 98 nations. These credit unions have more than 403 million members and an asset value of $3.6 trillion. The credit unions' penetration percentage is 13.9%.
👉 Awach Savings and Credit Cooperative proudly represented Ethiopia at the World Credit Union Conference in Boston. This prestigious event, attended by delegates from many countries worldwide, provided a platform for Awach SACCOs to showcase its achievements and contributions to the cooperative sector at a global scale. Mr Zerihun Sheleme Erensa, Founder and CEO of Awach Saving and Credit Cooperative Society, raised Ethiopia’s flag high.
👉 The cooperative's participation brought immense joy and pride to the Ethiopian cooperative community, highlighting the nation’s commitment to fostering financial inclusion and cooperative development. The conference served as an excellent opportunity for Awach SACCOs to exchange ideas, learn from global best practices, and strengthen its network within the international cooperative movement.
👉 🇪🇹 The Ethiopian flag flying high at such a significant international event symbolized not only the success of Awach SACCOs but also the potential and progress of the cooperative movement in Ethiopia.
👉 🎆 🎉 Congratulations to all Awach SACCOS families, cooperative families (members, experts, and scholars), and cooperative fathers who have played a significant role in creating modern savings and credit cooperative society in our country.

👍49👏12❤7👌3
👍71👏37❤17🙏10