This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዋጭ ካስማ
የቤት ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ሲሆን አባላትን ለቤት ባለቤትነት ወይም ለቤት ማደሻ እንዲቆጥቡ የሚያስችል ነዉ
አዋጭ ነገን ለዋጭ!
#Awach #MicroFinance #Circularity #Sustainability #UnityInDiversity #Cooperation #ClearVision #BrandValues #Empowerment #TogetherWeCan

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዋጭ ምቾት
አዋጭ ነገን ለዋጭ!
የቤት መኪና ቁጠባ እና ብድር አማራጭ ሲሆን አባላት በዚህ የቁጠባ አገልግሎት የተሽከርካሪ ባለቤት የሚሆኑበት
ነው።አዋጭ ነገን ለዋጭ!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዋጭ ክህሎት
የአባላት ስልጠና እና ማማከር አገልግሎት ሲሆን፣ በዚህ ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት አባላት የተሻለን ነገን በመፍጠር ወደ ላቀ ከፍታ እንዲሸጋገሩ የሚያስችል ነው፡፡
አዋጭ ነገን ለዋጭ!!

በአዋጭ የአባላትን ህልም ማበረታታት!!
ትናንሽ ንግዶችን፣ ሴት ስራ ፈጣሪዎችን እና በመላ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አገልግሎት የሚሰጡ ትጉሃንን በመደገፍ ብሩህ ተስፋዎችን ለመገንባት አዋጭ ቆርጦ ተነስቷል።
አዋጭ ነገን ለዋጭ!
#Awach cooperative #EmpoweringCommunities #SmallBusinessSupport #FinancialInclusion #WomenInBusiness #EthiopiaRising #MicrofinanceMatters #AwachForGrowth #BuildYourDream #SupportLocal #cooperative

የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አዋጭን ጎበኙ
የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ ክቡር አምባሳደር ዶ/ር ሽፈራው ሽጉጤ፣ በዛሬው እለት በአዋጭ ቢሮ በመገኘት የስራ ከባቢውንና አሰራሩን ተመልክተዋል።
ኮሚሽነሩ በአዋጭ የቦርድ አመራር አባላትና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፣ በጉብኝታቸው ወቅት፣ በየቢሮው የተመለከቱት የስራ አካባቢ እና አሰራር እንዳስደሰታቸውም ገልጸዋል።
የአዋጭ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘሪሁን ሸለመ ስለ አዋጭ አመሰራረት እና እስከአሁን ስለደረሰበት እድገት አጭር ገለጻ ያቀረቡ ሲሆን የኅብረት ሥራ ማህበሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችም ኮሚሽነሩ አዋጭን በመጎብኘታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል።