AWACH SACCOS Ltd.
38.2K subscribers
3.23K photos
40 videos
8 files
752 links
ኅብረት ሥራ ማህበራችን የሚያከናውናቸው ተግባራት
የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት
አነስተኛ የብድር መድህን አገልግሎት
የትምህርት ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት

+251-11-557-97-98
+251-11-557-88-89
+251-11-557-98-99
+251-11-868-47-44
saccawach@gmail.com
https://www.facebook.com/AWACHSACCOS
@awachsaccos
Download Telegram
👍332
እንኳን ለዓለም አቀፍ የኅብረት ሥራ ቀን አደረሳችሁ!!!
Happy International Cooperative Day!!
!
👍126👏4
👍2913
👍72🙏2615
የአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘሪሁን ሸለመ ከኅብረት ሥራ ማህበሩ ከፍተኛ እና መካከለኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሄዱ!!!

የኅብረት ስራ ማህበሩ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘሪሁን ሸለመ ከኅብረት ስራ ማህበሩ ከፍተኛና መካከለኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በ2016 በጀት የስራ አፈፃፀም እና በ2017 በጀት ዓመት እቅድ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱ ላይ የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም በሰፊው የተዳሰሰ ሲሆን ከባለፉት አምስት እና ሶስት አመታት ጋር በማነፃፀር ኅብረት ሥራ ማህበሩ የደረሰበትን ደረጃ በስፋት ተቃኝቷል፡፡ በመቀጠልም በ2017 በጀት ዓመት ኅብረት ሥራ ማህበሩ ባስቀመጣቸው የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል።
በመጨረሻም የኅብረት ሥራ ማህበሩ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ መላው ሰራተኛ ከምጊዜውም በላይ አባላትን በቅንነትና በታማኝነት እንዲያገለግሉ አደራ በማለት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
👍241