Ashewa Technologies
7.58K subscribers
2.04K photos
162 videos
33 files
1.01K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ያሻዎትን ጠብሰው ይመገቡ አጣፍጠው!

ሁለገብ፣ በአንድ ጊዜ ለሁለት አገልግሎት የሚጠቀሙበት ልዩ የሆነ የገና ስጦታ ዕቃ በ 3750 ብር ብቻ፡፡ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ አሁኑኑ በ https://bit.ly/47haDEd ይሸምቱ::

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍2
ለጣፋጭ የገና ድፎ ጊዜዎትን አትርፎ!

ለገና በዓል ልዩ ቅናሽ የተደረገበት ምርጥ ቱርክ ሰራሽ ዕቃ ይኸውልዎ! ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ አሁኑኑ በ https://shorturl.at/orBCW ይሸምቱ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy  #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1
ሳይደክሙ ሳይለፉ ገናን በደስታ ያሳልፉ

ለበዓሉ የሚያስፈልጉዎትን ሁሉ እዚህ ያገኛሉ፡፡!

ጥቅል አንድ

1 ሙሉ የተበለተ በግ
1 ኪሎ ያልተነጠረ ቅቤ
1 ኪሎ አይብ

በ 7999 ብር ብቻ

ጥቅል ሁለት

1 የሃበሻ ዶሮ
1 ኪሎ አይብ
1 ኪሎ ያልተነጠረ ቅቤ
12 የሃበሻ እንቁላል
5 ሊትር ዘይት

በ 2999 ብር ብቻ

ለማዘዝ ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/3S0f2Hf

ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ትዕዛዝ በቀጣይ ቀን ከሚደርስ ነጻ ዴሊቨሪ ጋር እስከ ቤትዎ በር

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👏5👍3
ልዩ ጥቅል ለገና በዓል

ጥቅል አንድ

5 ኪሎ ዱቄት
5 ሊትር ላርጎ
12 እንቁላል
5 ኪሎ ሽንኩርት እና
5 ሊትር ዘይት በ 2800 ብር ብቻ እንዲሁም

ጥቅል ሁለት

3 ኪሎ ዱቄት
12 እንቁላል
3ኪሎ ሽንኩርት እና
3 ሊትር ዘይት በ 1500 ብር ብቻ ከ አሸዋ ገበያ ቀርቦላችኋል፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/3S0f2Hf ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👏4👍1
ልዩ የገና ስጦታ ከ አሸዋ!

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ 1ሺህ ቀዳሚ ተመዝጋቢዎች በ ነሃቢ የ ድረ ገጽ መገንቢያችን ላይ የ 40% ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው!

ቅናሹን ለማግኘት ይህን ቅጽ ይሙሉ

ለበለጠ መረጃ ለማግኘት Nehabi.ashewa.com ይጎብኙ!

#SmartWebsiteBuilder #WebDesignMadeEasy #BuildYourWebsite #WebsiteBuilderPro #EffortlessWebDesign #UserFriendlyWebsiteBuilder #SimplifiedWebDevelopment #DigitalPresenceMadeSimple
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሸዋ ቴክኖሎጂ ለእርስዎና ለሚወዷቸው ሁሉ መልካም የገና በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል!

መልካም በዓል!
#happyholiday #Christmas
👍2
ሱቅዎ 24 ሰዐት ክፍት ነው!
በደቂቃዎች ዕድሜ የ ኢኮሜርስ ድረ ገጽ ባለቤት ይሁኑ፤ ሽያጭዎን ያስፉ ቢዝነስዎን ያዘምኑ፡፡!

ለበለጠ መረጃ Nehabi.ashewa.com ን ይጎብኙ፡፡!

#SmartWebsiteBuilder #WebDesignMadeEasy #BuildYourWebsite #WebsiteBuilderPro #EffortlessWebDesign #UserFriendlyWebsiteBuilder #SimplifiedWebDevelopment #DigitalPresenceMadeSimple
👍41
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ዌብሳይት ለአንድ ድርጅት ወይም ግለሰብ ስለራሱ፣ስለምርት እና አገልግሎቶቹ ያለምንም የሰአት እና የቦታ ገደብ ተደራሽ ለመሆን ወሳኝ ነው፡፡ከመቶ በላይ ቴምፕሌቶችን የያዘው ነሃቢ ዌብሳይት መገንቢያ ለ ፍሪላንሰሮች ተመራጭ ዋጋውም ምክንያታዊ እና አዋጭ በመሆኑ ከ 40% ቅናሽ ጋር እንድትጠቀሙት እጋብዛለሁ፡፡"

አቶ ጋሹ ወንድአወቅ

በአሸዋ የፕሮዳክት ኦውነር እና ዴቨሎፕመንት ዲቪዥን ማናጀር

ለበለጠ መረጃ Nehabi.ashewa.com ን ይጎብኙ፡፡!

#SmartWebsiteBuilder #WebDesignMadeEasy #BuildYourWebsite #WebsiteBuilderPro #EffortlessWebDesign #UserFriendlyWebsiteBuilder #SimplifiedWebDevelopment #DigitalPresenceMadeSimple
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"በህብረተስቡ ዘንድ ስለ ዌብሳይት ጥቅም የሚያውቀው ውስን ነው፡፡በዛ ዙሪያ የዕውቀት ክፍተት አለ ብዬ አስባለሁ፡፡ አሸዋ ቴክኖሎጂ ይዞት የመጣው ነሃቢ የተሰኘው ድረ ገጽ መገንቢያ ለአጠቃቀም ቀላል፣ባለብዙ አማራጭ፣ በዋጋውም ምክንያታዊ ሆኖ እና የበለጠ ዘምኖ ስለቀረበ ማህበረሰባችን እንዲጠቀመው እጋብዛለሁ"

አቶ ኢሳያስ ገ/ክርስቶስ

በአሸዋ ቴክኖሎጂ፡ ሴልስ ሱፐርቫይዘር

ለበለጠ መረጃ Nehabi.ashewa.com ን ይጎብኙ፡፡!

#SmartWebsiteBuilder #WebDesignMadeEasy #BuildYourWebsite #WebsiteBuilderPro #EffortlessWebDesign #UserFriendlyWebsiteBuilder #SimplifiedWebDevelopment #DigitalPresenceMadeSimple
👍1
የደራ ገበያ በእጅዎ አለ!

ገበያ ወጥቶ፣አቧራ ጠጥቶ፣ ከሌባ ተጋፍቶ መግዛት ቀረ፡፡! ለሱቅ ኪራይ ማሰብ፣ለመሸጥ መጨነቅ፣ደንበኛ ለማፍራት መኳተንም ቀረ፡፡! በእጅዎ ሁሉንም መከወን፣ ሻጭም ገዢም መሆን ተችሏል፤በአሸዋ ገበያ የሚከብደው ቀሏል፡፡

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1
የአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርት የሆነው ነሃቢ ድህረ-ገፅ ማበልፀጊያ ወደስራ መግባቱ ይፋ ተደረገ፡፡

በሃገራችን በቴክኖሎጂው ዘርፍ ውስጥ ከተሰማሩት በቀዳሚነት የሚጠቀሰው አሸዋ ቴክኖሎጂ ጥር 2/2016 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል ነሃቢ የተሰኘ ሁሉንም በአንድ የያዘ የ ድረ-ገፅ መገንቢያ ወደ ስራ ማስገባቱን ይፋ አድርጓል፡፡

የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፤ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች፤ ከተለያዩ የስራ ዘርፎች የተውጣጡ ሃላፊዎች እና የሚዲያ አካላት በተሳተፉበት በዚህ ዝግጅት፤ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዲኤታ ይሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) "አሸዋ ቴክኖሎጂ እየሰራው ያለው ስራ በዘርፉላይ ትልቅ መነቃቃትን እያመጣ ያለ መሆኑን እና በአገር ደረጃም ትልቅ ድጋፍን የሚፈልግና ምጣኔ ሃብታዊ ፋይዳው ከፍተኛ ነዉ" ሲሉ ጠቁመዋል፡፡

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳንኤል በቀለ በበኩላቸው "የነሃቢ ድህረ-ገፅ ማበልፀጊያን ወደስራ ስናስገባ የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን የዲጂታል ምጣኔ ሀብት ካለበት ደረጃ በአጭር ጊዜ የከፍታ ማማ ላይ ለማድረስ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል፡፡

የዶሜን ስምን፣ ሰርቨርን፣ ባለሙያን፣ ገደብ አልባ ፈጠራን፣ እና ሌሎችንም ሁሉን በአንድ አካቶ የያዘ፤የቴክኒካል እውቀት የማይጠይቅ ፈጣን እና አስተማማኝ እንደሆነ የተነገረው የድረ ገጽ መገንቢያው ልዩ ጥቅሞችን በተለያየ ዘርፍ ለተሰማሩ ተቋማት እና ግለሰቦች እንደሚሰጥ የተጠቀሰ ሲሆን በመርሀግብሩ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ከተሳታፊዎች የተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡
👍83👏2