Ashewa Technologies
7.58K subscribers
2.04K photos
162 videos
33 files
1.01K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ባሻዎ መልኩ በጤና የሚመገቡት

የፕሮቲን፣ የካልሲየም እና ሌሎች ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ምንጭ የሆነውን ሞዛሬላ ቺዝ ሲፈልጉ በፓስታ ፉርኖ እና ፒዛ ቢያሻዎ ደግሞ በሰላጣ እና ሳንድዊች ያጣጥሙ፡፡ሊንኩን ተጭነው https://bit.ly/48PXL9d በፈለጉት መጠን ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ሶፍትዌርን ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል በእኩልነት ለማዳረስ እየሰራን እንገኛለን፡፡ የመጣነውም በሌላው ዓለም ያየነው እና የሰማነው ዘመናዊ፣ቀላል እና ምቹ አኗኗር በእያንዳንዱ ግለሰብ እንዲሁም ድርጅት ውስጥ እውን እንዲሆን ለማስቻል ነው፡፡"

አቶ ዳንኤል በቀለ

የአሸዋ ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ከተናገሩት የተወሰደ
1
እረፍት መግዛት ይፈልጋሉ?

ስልክዎን አውጥተው፣ቀላል ሂደት አልፈው፣ኢንተርኔት ተጠቅመው፣ ግብይት ፈጽመው፤እረፍትዎን ይግዙ በአሸዋ መተግበሪያ ከቤትዎ ሆነው ያሻዎትን ይዘዙ!

መተግበሪያውን ከዚህ ያውርዱ http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #DIY
1
መልካም የዕረፍት ቀን !! 🚗☀️

አሸዋን ምርጫዎ ስላደረጉ እናመሰግናለን!!🙏💚

#Ashewa.com #WeekendVibes
የአሸዋን መተግበሪያ በስልክዎ አውርደዋል? ቁጥር ስፍር የሌላቸውን ምርቶች ባሻዎ መስፈርት አማርጠው ከአሸዋ ይግዙ!

አሁኑኑ ከ http://bit.ly/3EgTTl9 አውርደው ይጫኑት!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1
ጥራት፣ጣዕም ዝና. . .

ጥራቱን እንደጠበቀ ጥፍጥናን እንደ ሰነቀ ለአስርት አመታት የዘለቀ፤የጥንት የጠዋቱ ቸሬ አሊያን ልዩ ልዩ ምርቶች እዚህ ያገኛሉ ሊንኩን ተጭነው https://bit.ly/3Sijh0U ወደ ውስጥ ይዝለቁ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1
#ይገምቱ__ይሸለሙ!!🎊⚽️

#ካሜሩን Vs #ጊኒ

🎁 100 ብር ሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ!!!

ለመሸለም ደንብ እና ሁኔታዎችን መጠበቅ እንዳይረሱ

ደንብ እና ሁኔታዎች

1. ቀዳሚ 3 ትክክለኛ ግምቶች ብቻ እንደየደረጃቸው ይሸለማሉ
2. አንድ ጊዜ የተሰጠን ግምት ማስተካከል አይቻልም
3. ለሽልማት ለመብቃት ቴሌግራም ቻናላችንን መከተል https://t.me/ashewatechnology .
4. ገጻችንን(page) መከተል/Follow https://www.facebook.com/ashewamarketplace
5. እንዲሁም ይህንን ፖስት ማጋራት(share) ያስፈልጋል::

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.facebook.com/ashewamarketplace

መልካም እድል

#አሸዋ_ይለያል💯
👍7
"Abni Degu(ab) ( https://rb.gy/moajjh )" , "Nexx Last King ( https://rb.gy/38x1if )" "Yimsgen Geta ( https://rb.gy/8w23xu )"እንኳን ደስ አላችሁ፡፡!

Cameroon vs Guinea ጨዋታን ውጤት በትክክል ቀድመው በመገመት አሸናፊ የሆኑት እድለኞች ተለይተዋል!  እርስዎስ ለሚቀጥለው ሽልማት ተዘጋጅተዋል?

አብራችሁን ቆዩ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1
ልዩ ጥቅል ለጥምቀት በዓል

ለበዓሉ የሚያስፈልጉዎትን ሁሉ እዚህ ያገኛሉ፡፡!

ጥቅል አንድ

1 ሙሉ የተበለተ በግ
1 ኪሎ ያልተነጠረ ቅቤ
1 ኪሎ አይብ

በ 7999 ብር ብቻ

ጥቅል ሁለት

1 የሃበሻ ዶሮ
1 ኪሎ አይብ
1 ኪሎ ያልተነጠረ ቅቤ
12 የሃበሻ እንቁላል
5 ሊትር ዘይት

በ 2999 ብር ብቻ

ለማዘዝ ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/3S0f2Hf

ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ትዕዛዝ በቀጣይ ቀን ከሚደርስ ነጻ ዴሊቨሪ ጋር እስከ ቤትዎ በር

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
ፍራሽዎን ከእርጥበት እርስዎን ከጭንቀት. . !

ምንም አይነት እርጥበት የማያሳልፍ
ሲተኙ እንደ ላስቲክ ሰውነትን የማያቃጥል
የመንኮሻኮሽ ድምፅ ፤የማንሸራተት ፀባይ የሌለው
ሲፈልጉ አውልቀው የሚያጥቡት
ለማጽዳት ቀላል
የፍራሽዎን የማገልገል ዋስትናዎ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆይ የሚያግዝ።
መኝታዎን ምቹ የሚያደርግ
አሁኑኑ በ https://bit.ly/4aVlZAT ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስራዎን ያቅልሉ እፎይ ይበሉ

ዘመኑ ተለውጧል የኛን መለወጥም ይሻል! ታዲያ ቢዝነስን ከ እጅ በእጅ ልፋት ወደዘመነ ስርዓት መቀየር ግድ ይላል ለዚህ ደግሞ የአሸዋ ERP ድንቅ መፍትሄ ይዟል! ለበለጠ መረጃ 👉 ☎️ 0946-43-3333 ወይም ይህን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/ryssfTVB2UvyEqKu5

#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity
👍1
ልዩ ጥቅል ለጥምቀት በዓል

ጥቅል አንድ

5 ኪሎ ዱቄት
5 ሊትር ላርጎ
12 እንቁላል
5 ኪሎ ሽንኩርት እና
5 ሊትር ዘይት በ 2800 ብር ብቻ እንዲሁም

ጥቅል ሁለት

3 ኪሎ ዱቄት
12 እንቁላል
3ኪሎ ሽንኩርት እና
3 ሊትር ዘይት በ 1500 ብር ብቻ ከ አሸዋ ገበያ ቀርቦላችኋል፡፡አሁኑኑ በ  https://bit.ly/3S0f2Hf ይዘዙ!

ማሳሰቢያ፡ ትእዛዝ የምንቀበለው እስከ ሃሙስ ድረስ ባሉ ቀናት ብቻ መሆኑን እንገጻለን!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy  #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ከአሸዋ ጋር በመስራታችን ጥሩ ትርፍ አግኝተናል፡፡ወደፊትም በጋራ ሆነን ምርቶቻችንን በሙሉ ኢትዮጵያ እንደምናዳርስ እርግጠኞች ነን፡፡ ሌሎችም እንቅስቃሴያቸውን በዲጂታል ሲያደርጉ እነሱ ሊያቋቸው የማይችሏቸው የማህብረሰብ ክፍሎች ጋር ምርታቸውን ለማድረስ ይረዳቸዋል፡፡"

የሩት ፋርም ዋና ስራ አስኪያጅ
👍11🥰1
በ 40% ቅናሽ ዌብሳይትዎን ይገንቡ!

የጥምቀት በዐልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን ቅናሽ ይጠቀሙ፡፡ዌብሳይትዎን አሁኑኑ ይገንቡ እና ከተወዳዳሪዎችዎ ይቅደሙ!

አማካሪ ተቋማት
የእርዳታ ድርጅቶች
ኢቨንት ኦርጋናይዘሮች
እና ሌሎችም

ለበለጠ መረጃ Nehabi.ashewa.com ን ይጎብኙ
ወይም ይህንን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/cw3Z5qdzn6dCsMkS8

#SmartWebsiteBuilder #WebDesignMadeEasy #BuildYourWebsite #WebsiteBuilderPro #EffortlessWebDesign #UserFriendlyWebsiteBuilder #SimplifiedWebDevelopment #DigitalPresenceMadeSimple
👍5
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዴኤታ ይሽሩን አለማየሁ ዶ/ር አሸዋ ቴክኖሎጂ እየሰራው ያለው ስራ በዘርፉላይ ትልቅ መነቃቃትን እያመጣ ያለ መሆኑን እና በአገር ደረጃም ትልቅ ድጋፍን የሚፈልግና ምጣኔ ሁብታዊ ፋይዳው ከፍተኛ ነዉ ብለዋል ።

ይህ የነሃቢ ድህረ-ገፅ ማበልፀጊያ   የዶሜን ስምን፣ ሰርቨርን፣ ባለሙያንና ሌሎችንም ሁሉን በአንድ ቦታ አካቶ የያዘ፤ ለሁሉም ተቋማትና በተለያዩ ሥራዎች ላይ ለተሠማሩ ባለሙያዎች አመቺ፣ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኖ በዘመናዊ መልክ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ ስማርት የቴክኖሎጂ ውጤት ነው፡፡ ነሀቢ በተሻለ ፍጥነትና ጥራት ለሁሉም የስራ ዘርፎች ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጥቅም ላይ እንዲውል ተደርጎ የተሰራ የቴክኖሎጂ ውጤት መሆኑ ተገልጧል፡፡ 
https://youtu.be/Ihc70ZYkI3A?si=kU1HzME2NiP48-S7
👍4
ለ ኤሌክትሮኒክስ መሸጫዎ ዌብሳይት እንገንባልዎ!

በቀላሉ ሸያጭዎን ለማሳደግ
ደንበኞችዎን ለመሳብ
ትእዛዞችዎን ለመቆጣጠር
ታማኝነትዎን ለመገንባት
ባሉበት ዘርፍ ቀዳሚ ለመሆን
ጊዜዎትን ለመቆጠብ እንዲሁም
24/7 የምርት መረጃዎችዎን የሚያጋሩበትን

ድንቅ ዌብሳይት ዛሬውኑ በቀላሉ ይገንቡ፡፡!

ለ በለጠ መረጃ Nehabi.ashewa.com ን ይጎብኙ
ወይም ይህንን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/cw3Z5qdzn6dCsMkS8

#SmartWebsiteBuilder #WebDesignMadeEasy #BuildYourWebsite #WebsiteBuilderPro #EffortlessWebDesign #UserFriendlyWebsiteBuilder #SimplifiedWebDevelopment #DigitalPresenceMadeSimple
👍2
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!