Ashewa Technologies
7.68K subscribers
2.03K photos
160 videos
33 files
1.01K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
Ashewa Technologies
Photo
አሸዋ ቴክኖሎጂ የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ችግኝ ተከላ አከናወነ።

ዛሬ ሃምሌ 24/2017 ድርጅታችን አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ.በአገር አቀፍ ደረጃ የተከናወነዉንና በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሀ ግብርን ጎሮ አካባቢ በሚገኘዉ የአይሲቲ ፓርክ ግቢ ዉስጥ አከናውኑዋል።

የድርጅታችን ሰራተኞች ዋና ስራ አስፈፃሚን ጨምሮ  ከፍተኛ አመራሮችና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ታዋቂ ሰዎች የሚዲያ ተቋማትና ጋዜጠኞች በተገኙበት ዛሬ በአንድ ጀንበር የ700 ሚሊዮን ችግኝ ተከላንና አረንጓዴ አሻራን  መርሀግብር አከናዉኗል።
የአሸዋ ቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ዳንኤል በቀለ በችግኝ ተከላ ዝግጅቱ ላይ ለሚዲያ ባለሙያዎች እንደተናገሩት በታሪካዊዉ ዕለት ታሪካዊ አሻራችንን አስቀምጠናል።የዛሬዉ የችግኝ ተከላችንም ለሶስተኛ ጊዜ ሲሆን በአካባቢ ጥበቃና በተፈጥሮ ጉዳይ ማህበራዊ ሃላፊነታችንን እንወጣለን በዚም ደሞ በጣም ደስተኞችነን በማለት ተናግረዋል ።
2
አሸዋ ቴክኖሎጂ የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ችግኝ ተከላ አከናወነ።
https://youtu.be/dR76HqvPIy4
መልካም እለተ ሰንበት።
💡 New Week, New Opportunities! 🌟

Let’s kick off this Monday with new ideas, a renewed desire, and the courage to face new challenges! 🚀

What’s your goal for this week?

#HappyMonday #NewWeekNewGoals #AshewaTechnology #TogetherWeBuildOurFuture
We're Hiring!
Join the Ashewa Tech Team

As we expand our presence, we are looking for passionate and talented tech professionals to join our mission-driven team. We are currently hiring for the following key roles:

Apply Now: erp.ashewatechnology.com/jobs
2
ገቢዎ በተፎካካሪዎችዎ እንዲወሰድ ማድረጎን ያቁሙ!

በየቀኑ ኦንላይን በማይሆኑበት ጊዜ ደንበኞችዎ ከተፎካካሪዎችዎ እየገዙ ነው። ከነሃቢ (Nehabi.com) ጋር በሰዓታት ውስጥ ገቢ የሚያስገኝ ፕሮፌሽናል Website መክፈት ይጀምሩ።

ገንዘብ ማጣትን አቁመው አሁኑኑ መገንባት ይጀምሩ።
Nehabi.com