Ashewa Technologies
7.94K subscribers
1.97K photos
158 videos
33 files
989 links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ስኬታማ ተሳትፎ በሳይንስ ሙዚየም
አሸዋ ቴክኖሎጂ የተሳተፈበት እና "ሳይንስ በር ይከፍታል ቴክኖሎጂ ያስተሳስራል ፈጠራ ወደ ፊት ያራምዳል" በሚል መሪ ቃል በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከግንቦት 11 እስከ 18 በሳይንስ ሙዝየም ሲካሄድ የቆየው የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በትላንትናው ዕለት የተጠናቀቀ ሲሆን መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን አሳትፎ ሃገራችን በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያላትን ተስፋ አመላክቶ አልፏል፡፡

#STRIDEEthiopia2024 #AshewaTech #TechInnovation #AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #Ashewatech #StreamlineYourOperations #BoostProductivity #ERPsuccess #BusinessGrowth #websitebuilder
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Empowering Ethiopian Enterprises

Ashewa Technology, in collaboration with Ethiopian Enterprise Development, recently conducted a highly impactful training session for local enterprises. This joint initiative aims to equip businesses with essential skills and strategies for achieving growth and success.

#EnterpriseTraining #BusinessGrowth #Empowerment #EthiopianEnterprises #AshewaTechnology #SkillsDevelopment
ለቢዝነስዎ የሚገባውን . . .

በቅርቡ አዲስ ነገር ከአሸዋ ይጠብቁ!

በዚህ ፈጣን የስልጣኔ እና ዲጂታል ዓለም ባሉበት ዘርፍ ከቢዝነሶች ቀዳሚ ሆኖ መገኘት የግድ ነው፡፡ የዚህን ቁልፍ ለማግኘት ደግሞ ቀናቶች ብቻ እንደቀሩት ቢያውቁስ? ተወዳዳሪ ሆነው ይቆዩ፤ለቢዝነስዎ መፍትሄ ያግኙ፡፡!

#newproduct #productlaunch #ashewatechnology #AshewaERP #Ashewa #Ashewacloud #BusinessGrowth #BusinessBoost
ሊንኩን ተጭነው ቲክቶክ ላይ የአሸዋ ቤተሰብ ይሁኑ!

🔗 https://www.tiktok.com/@ashewatechsolution

በቴክኖሎጂው ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ጉዳዮች እና መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡

join us today #AshewaTechnology #DigitalEmpowerment #Technology #Innovation #TechTips #DigitalTransformation #TechSolutions #BusinessGrowth #Tiktok
Don't let common ERP myths hold your business back from reaching its full potential! Get the facts, unlock efficiency, and drive smarter decisions with the right ERP system. 🚀⚙️

Contact us today at 0909707870 to discover how ERP can transform your business!

#ERPReality #BusinessGrowth #ERPMyths #FactCheck
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Your competitors are already online. What's stopping you?

Skip the complicated coding and expensive designers. Nehabi.com gives you:

Awesome templates for every industry.
🎯 4 simple steps to go live.
⚡️ Powerful features at your fingertips.

Launch your website today! 👉 Nehabi.com Or Give Us a Call on 👉 0909707870

#WebsiteBuilder #BusinessGrowth #DigitalTransformation
የአሸዋን የአጋርነት ፕሮግራም ይቀላቀሉ ከሽያጭዎ እስከ 60% ድረስ ይቀበሉ!

የአነስተኛ ቢዝነስ ባለቤትም ሆኑ የተደራጀ ቡድን ያለው ተቋም ድርጅትዎን ካለበት ከፍ የሚያደርጉበት፣ጠቀም ያለ ትርፍ የሚያገኙበት የአሸዋ የአጋርነት ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል።

የአጋርነት ፕሮግራሙ አካል ሲሆኑ

ከሽያጭዎ ላይ ከ 10%-60% ያተርፋሉ
ፕሮፌሽናል የስራ ባህልን ይጋራሉ
ብራንድዎን ይገነባሉ
እንደስኬትዎ መጠን ጠቀም ያለ ጉርሻን ያገኛሉ
በቴክኖሎጂው መሪ ከሆነ ተቋም ጋር አብረው ያድጋሉ
ነጻ ስልጠና እና ስጋፍ ያገኛሉ

ለመመዝገብ ይህንን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/yryDMqTcThcpmNh5A ለበለጠ መረጃ በ ይደውሉ 0909707196

#PartnershipForProgress #AshewaTechnology #ERP #Innovation #TechInnovation #BusinessGrowth
አሸዋ ቴክኖሎጂ ከ ኢትዮ ዲያስፖራ ኸብ ጋር ተፈራረመ!

ዛሬ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ዋና ቢሮ አሸዋ ቴክኖሎጂ ከ ኢትዮ ዲያስፖራ ኸብ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሂደዋል።

#partneship #ashewatechnology #Ethiopia #PartnershipForProgress #BusinessGrowth #EthiopiaTech
Is your business ready for growth?

Discover why ERP is a game-changer for efficiency, cost savings, and scalability! 📊

Read now 👉 https://bit.ly/3CqOWs7

#ERP #BusinessGrowth #Ethiopia #SmartERP
ሊንኩን ተጭነው ቲክቶክ ላይ የአሸዋ ቤተሰብ ይሁኑ!

🔗 https://www.tiktok.com/@ashewatechsolution

በቴክኖሎጂው ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ጉዳዮች እና መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡

join us today #AshewaTechnology #DigitalEmpowerment #Technology #Innovation #TechTips #DigitalTransformation #TechSolutions #BusinessGrowth #Tiktok
የአሸዋን የአጋርነት ፕሮግራም ይቀላቀሉ ከሽያጭዎ እስከ 60% ድረስ ይቀበሉ!

የአነስተኛ ቢዝነስ ባለቤትም ሆኑ የተደራጀ ቡድን ያለው ተቋም ድርጅትዎን ካለበት ከፍ የሚያደርጉበት፣ጠቀም ያለ ትርፍ የሚያገኙበት የአሸዋ የአጋርነት ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል።

የአጋርነት ፕሮግራሙ አካል ሲሆኑ

ከሽያጭዎ ላይ ከ 10%-60% ያተርፋሉ
ፕሮፌሽናል የስራ ባህልን ይጋራሉ
ብራንድዎን ይገነባሉ
እንደስኬትዎ መጠን ጠቀም ያለ ጉርሻን ያገኛሉ
በቴክኖሎጂው መሪ ከሆነ ተቋም ጋር አብረው ያድጋሉ
ነጻ ስልጠና እና ድጋፍ ያገኛሉ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707196 ይደውሉ!

#PartnershipForProgress #AshewaTechnology #ERP #Innovation #TechInnovation #BusinessGrowth
🚨 The Silent Profit Killer Draining Your Business!

If slow processes, messy data, and constant inefficiencies sound familiar, it’s time for a change. Discover how a modern ERP system can transform the way you work, boost productivity, and help your business grow.

Don’t wait until outdated systems hold you back completely—find out what you’re missing!

🔗 See how ERP can save your business—Read Now: 👉 https://bit.ly/41MSQnF

#ERP #BusinessGrowth #DigitalTransformation #SmartERP
በሁሉም የቴክኖሎጂ ውጤቶቻችን ላይ ቅናሽ አድርገናል!

አሸዋ ቴክኖሎጂ ለተቋማት እና ግለሰቦች

ምርት እና አገግሎታቸውን ለዓለም የሚያሳዩበት ድረ ገጽ
የድርጅታቸውን የስራ ሂደት የሚያቀላጥፉበትን የ ERP ሲስተም እንዲሁም
በደንበኞች ፍላጎት መሰረት የሚሰሩ የሶፍትዌር አገልግሎቶቹ

ላይ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ባቀረበው እስከ 15% የሚደርስ ቅናሽ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ


#TechSolutions #BusinessGrowth #FasikaDeals #AshewaTechnology