ASD AJ LAH
753 subscribers
1.74K photos
195 videos
3 files
493 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ቦታዎች ላይ የቁርአን አቀራርህን በዚህ መልኩ ማስተካከል አለብህ!!
Audio
ቁርዐንን በፈለግከው ሰዐት ከፈለግሽው ሱራ እንደፈለግነው አድርገን ስንቀራ አሰባችሁት😇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
GOOD NIGHT 😴😴😴
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 04 #ረጀብ 1445 ሂ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ

ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ  ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡

ሱረቱል ሀሽር 21

GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS😴😴😴
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 05 #ረጀብ 1445 ሂ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا ۖ وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِاللَّهِ الْغَرُورُ

እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡

ሱረቱ ፋጢር 5

GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 06 #ረጀብ 1445 ሂ
አላህ በኛ ህይወት ውስጥ ትልቅ ምክንያት አለው…ምክንያት ባይኖረውማ ሳምንት ከኛው ጋር ጁምዐ ሰግደው የነገን ጁምዐ እርሱ አላህ ዘንድ ከሄዱት ጋር ይወስደን ነበር የዛሬዋን የጁምዐን ለይልም ባለየን ነበር። እመኑኝ ምክንያትማ አለው ባይኖረውማ እስከ ዛሬ እድል አይሰጠንም ነበር ከአላፍያን ጋር ባለፍን ነበር ከዚህ በኋላም ብዙ ደስ እሚሉ ነገሮች ይጠብቁናል ብቻ እንመን ከምናየው በላይ እና ከምናቀው በላይ እንመን… አንተም አንቺም እኔም ያመንን ቀንና ከሃራም እርቀን በኢባዳችን ላይ እስከፀናን እስከታገስን ድረስ አላህ ህይወታችንን በታዐምራት ይሞላዋል…
©
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
የትዕግስት አርማ በሆኑት ሀቢቡና ሙሀመድ ዐለይሂ ወሰላም ላይ የበዛ ሰለዋት የምናወርድበት ፣ ፈገግታ ፣ ደስታ እና ድል የበዛበት ብሩህ ምርጥየ ጁምዐ

https://t.me/asdajlahh
ዛሬ ለመተኛት አይኖቻችሁን ስትከድኑ በሕይወታችሁ ካሉት መልካም ነገሮችና በረከቶች ቢያንስ ሶስቱን፣ እንዲሁም ደግሞ በሕይወታችሁ ካሉት በጣም ከምትደሰቱባቸውን የቅርብ ወዳጆቻችሁ ቢያንስ ሶስቱን አስቡና ስለእነዚህ ነገሮችና ሰዎች ፈጣሪን አመስግናችሁ ተኙ፡፡

ጣፋጭ እንቅልፍ!

Dreyob
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أَصْحَابُ الْجَنَّةِ يَوْمَئِذٍ خَيْرٌ مُّسْتَقَرًّا وَأَحْسَنُ مَقِيلًا
የገነት ሰዎች በዚያ ቀን በመርጊያ የተሻሉ በማረፊያም በጣም ያማሩ ናቸው፡፡

وَيَوْمَ تَشَقَّقُ السَّمَاءُ بِالْغَمَامِ وَنُزِّلَ الْمَلَائِكَةُ تَنزِيلًا
ሰማይም በደመና የምትቀደድበትንና መላእክትም መወረድን የሚወርድበትን ቀን (አስታውስ)፡፡

الْمُلْكُ يَوْمَئِذٍ الْحَقُّ لِلرَّحْمَٰنِ ۚ وَكَانَ يَوْمًا عَلَى الْكَافِرِينَ عَسِيرًا
እውነተኛው ንግሥና በዚያ ቀን ለአልራሕማን ብቻ ነው፡፡ በከሓዲዎችም ላይ አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡

ሱረቱል ፉርቃን 24-26

GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 07 #ረጀብ 1445 ሂ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ أَرْضِي وَاسِعَةٌ فَإِيَّايَ فَاعْبُدُونِ
እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ እኔንም ብቻ ተገዙኝ፡፡

كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡

ሱረቱል ዐንከቡት 55-56
GOOD NIGHT WITH GOOD DREAMS
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 08 #ረጀብ 1445 ሂ
አንዳንዴ ተስፋ መቁረጥም ልክ ነው
ከአለምባንክ አየርጤና ታክሲ ለመያዝ እየጠበቅኩ ሳለሁ መዝሙር የተከፈተበት ስፒከር ላይ የተገናኘው ስልክ ጠራ ቄሱ መዝሙር ቀየረ እንደ ከማለቴ ስልኩን ከስፒከሩ ያገናኘችው ልጅት አንስታው ሔለው አትልም😓

ተሳቀቅነ