Forwarded from @Ţăłį
Danisha እንዴት ቆያችሁኝ ታድያ? ሁሉ መልካም እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ 😊 ዛሬ የመጣኹት እናንተን ለማመስገን ነው ይኼው በእግዚአብሔር እርዳታና በእግዚአብሔር በኩል በእናንተ እገዛ የምፈልገውን #department ማለትም #software_engineering መግባት ችያለሁ 🙏 ስለትብብራችሁ ምስጋናዬ ብዙ ነው ተባረኩልኝ😊
አሁን ለሚመጡት ትውልዶች መፍትሄዎች እንደምትሆኑ አልጠራጠርም😊
#A+_ሶች እወዳችኋለሁ🥰
በመልካሙ ያገናኘን 🙏
አሁን ለሚመጡት ትውልዶች መፍትሄዎች እንደምትሆኑ አልጠራጠርም😊
#A+_ሶች እወዳችኋለሁ🥰
በመልካሙ ያገናኘን 🙏
👏72👍42❤20🙏15😢6🔥2🎉2