This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👨🏫 ለ 2017 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ👩🏫
📌 A+ Tutorial Class.
📚 ከ Kinematics እስከ Dynamics ፥ ከ Fluid Dynamics እስከ Thermodynamics ፥ ከ Simple Harmonic Motion እስከ Wave and Oscillation በሁሉም ግቢዎች ዘንድ በየአመቱ በተደጋጋሚ የሚወጡ በ Physics ኮርስ ብቻ ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ ከበቂ ማብራሪያ ና ቲቶርያል ጋ በ A+ Tutorial ማግኘት ይችላሉ።
📚 ለ 2017 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ፥ የፍሬሽማን ኮርሶችን A+ Tutorial Class ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ በማስተማር ላይ ይገኛል።
📚 ምዝገባው እንደቀጠለ ነው ፤ ከየግቢው የተውጣጡ በርካታ ተማሪዎች በመመዝገብም በመማርም ላይ ናቸው።
ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ👇
@Aplustutorialsbot
ጥያቄ ካለዎት👇
@Ucan_scorebot
© A+ Tutorial Class.

👍34👏16❤9😢2🔥1
Forwarded from Weza 10
ewnetwn nw milachu endet arge endemameseginachu alakim gin beka ye gid misganayen meglets silalebign beka enante complex yemimesil neger bekelalu simplify bemadreg freshmanin bekelalu endiwetaw argachgnal endihum feshman lay arif gpa(3.9) bemamtat yemifeligewn dept law megbat chiyalehu neger gin yihe misgana lenante beki nw biye alasibim kezim belay yigebachuhal bemeceresham keep it up biye abekahu 🙏
👍46❤16
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Freshman_Maths.
👨🏫 አብዱራሒም በ AASTU የ ሶስተኛ አመት የ Software Engineering ተማሪ ነው ፥ በ ዩኒቨርሲቲ ቆይታው የወሰዳቸውን ሶስት የ Maths ኮርሶች A+ አምጥቷል።
📚 ለ 2017 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎች በ A+ Tutorial Class የ Mathematics ኮርስን በማስተማር ላይ ይገኛል ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ የማትስ ቪዲዮ ቲቶርያሎችን በ A+ Tutorial ያገኛሉ።
👨🏫👩🏫 የ 2017 የመጀመሪያ አመት ተማሪ ከሆኑ ይቀላቀሉን ፥ ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ለመግባት የሚጠበቅብዎትን ትግል ያቃሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው።
📌 ይመዝገቡ ፥ ይጀግኑ❗️
ለመመዝገብ 👇
@Aplustutorialsbot
ጥያቄ ካለዎት 👇
@Ucan_scorebot
ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል👇
@Aplustutorialofficial

👍43👏15❤8🎉3🥰2😢1
👨🏫👩🏫 ሰሞኑን ወደ ግቢ የሚገቡ ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ
🗣️ሸኙኝ ልሂድበት🚶🏃
ይዘጋጅልኝ ሻንጣዬ🎒👕👔🕶️🧣👖
©Tutortime.
@Aplustutorialofficial.
ይዘጋጅልኝ ሻንጣዬ🎒👕👔🕶️🧣👖
©Tutortime.
@Aplustutorialofficial.
😁121👍19❤6🔥6😢6
Forwarded from Honey Bee
I believe,if any joins to Aplus teutorial he/she can realize his/her childhood dreams.I'm 2nd year Economics student in wolayta sodo univeresity and I had joined to this dep't in the help you Dani and others next to God I thank you 100x for your help and I'm announcing your channels to many student."FRESHMAN SUCCESS IS GUARANTED WITH A+ Teutorial class"👊🙏🙏🙏
👏53👍16❤11
✅ ሰላም የ A+ Tutorial ቤተሰቦች ፥ Freshman ላይ A+ Tutorial Class የተማራችሁ ተማሪዎች ፥ በቲቶርያሉ ዙሪያ ያላችሁን ቅሬታ ትችት እንዲሁም መስተካከል አለበት የምትሉትን በ comment section አሳውቁን ፥ በተረፈ መልካም እረፍት።
© A+ Tutoriak Class.
© A+ Tutoriak Class.
👍12😢8❤3🔥3
✅ A+ Tutorial ን ደስ ባላችሁ መንገድ ግለፁት ፤ አድናቆት ሊሆን ይችላል ፥ ነቀፌታ ሊሆን ይችላል ወዘተ ደስ ባላችሁ መንገድ ግለፁት። መርጠን የ 100 ብር ካርድ እንሸልማለን።
© A+ Tutorial Class.
© A+ Tutorial Class.
❤4🥰4
📚 A+ Tutorial አሁን ካለበት ዘርፍ በተጨማሪ ፥ በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች "Training Center" ቢያቋቁም ፥ ምን ይመስላችሗል❓ኮሜንት ላይ ሀሳብ እንዲትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን።
© A+ Tutorial Class.
© A+ Tutorial Class.
❤15👍9
📢AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ትምህርታቸውን በመደበኛ መርሐግብር በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል እንዲሁም በማታ መርሐግብር በተቋሙ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡
በዚህም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጾች www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et ላይ የተገለፁ ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶችን የምታሟሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የመመዝገቢያ ቀናት
ከሐሙስ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ
የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

❤5
😁 ጊዜው የእረፍት ነው እና እስኪ እንዝናና ፥ ሽልማት ያለው ነው።
✅ A+ Tutorial ን በተመለከተ አጭር ግጥም ኮሜንት ላይ በመፃፍ ብዙ ላይክ ያገኘ ይሸለማል።
እስከ ማታ 2ሰአት ድረስ ይቻላል ፥ 2:30 ላይ ሽልማት እንሰጣለን።
© A+ Tutorial Class.
✅ A+ Tutorial ን በተመለከተ አጭር ግጥም ኮሜንት ላይ በመፃፍ ብዙ ላይክ ያገኘ ይሸለማል።
እስከ ማታ 2ሰአት ድረስ ይቻላል ፥ 2:30 ላይ ሽልማት እንሰጣለን።
© A+ Tutorial Class.
Forwarded from 𝓒𝓾𝓻𝓲𝓸𝓾𝓼 𝓔𝔁𝓹𝓵𝓸𝓻𝓮𝓻
እድሜ ለA plus ፈተናውን አለፍኩ
for all my friends recommend አደረኩ
አሁን ደሞ አሉኝ ግጥም ግጠም
ምን አማራጭ አለኝ ሄጄ ልሸለም
for all my friends recommend አደረኩ
አሁን ደሞ አሉኝ ግጥም ግጠም
ምን አማራጭ አለኝ ሄጄ ልሸለም
👍6
Forwarded from Bereket
ኤ ፕላስ ነው ስሙ፣ የጥበብ ምንጫችን፣
መምህሩም ጀግና፣ የዕውቀት ምሰሶአችን።
ከባድ የሚመስል፣ በሱ ቃል ይቀላል፣
አንጎል የሚፈትነው፣ በሱ ቃል ይብራራል።
አንድ በአንድ ጥያቄ፣ መፍትሄ ሲያገኝ፣
ተማሪውም ደስ ብሎት፣ ተስፋው ሲያፈራይ።
ለስኬት በር ሆኖ፣ መንገድ የሚጠርግ፣
የተማሪን ህልም፣ ከዳር የሚያደርግ።
መምህሩም ጀግና፣ የዕውቀት ምሰሶአችን።
ከባድ የሚመስል፣ በሱ ቃል ይቀላል፣
አንጎል የሚፈትነው፣ በሱ ቃል ይብራራል።
አንድ በአንድ ጥያቄ፣ መፍትሄ ሲያገኝ፣
ተማሪውም ደስ ብሎት፣ ተስፋው ሲያፈራይ።
ለስኬት በር ሆኖ፣ መንገድ የሚጠርግ፣
የተማሪን ህልም፣ ከዳር የሚያደርግ።
1👏7👍2
Forwarded from Hisku Junior
A ፕላስ
Yene higher ክላስ
ልግጠም ልጠቀም የኔን ረጅም ሚላስ
ዳኒ ቲለያለህ ሁለም ስታስተምር
አንደኛዬ ነህ አልዋሺህም ክምር
ምሳሌዎችሽም ማይታመኑ ተአምር
አንቺ የየኔ ጀግና የፍረሽማን ጌታ
ሁሌም ኑርልኝ ከዝም በላይ በርታ
Yene higher ክላስ
ልግጠም ልጠቀም የኔን ረጅም ሚላስ
ዳኒ ቲለያለህ ሁለም ስታስተምር
አንደኛዬ ነህ አልዋሺህም ክምር
ምሳሌዎችሽም ማይታመኑ ተአምር
አንቺ የየኔ ጀግና የፍረሽማን ጌታ
ሁሌም ኑርልኝ ከዝም በላይ በርታ
👍2❤1
Forwarded from 𝔬𝔲𝔪𝔢𝔯
A+
የሀይ school ትምርት አለ ብየ ሄጄ ፣
ሁለት unit አለቀ ያውም በ1 period ምንም ሳልፅፍ በጄ ።
ማብራራት መተንተን ከሌለው ማስረዳት፣
A+ን እንጂ አንፈልግም ሌክቸር ይሂዱ ወደቤት ።
ያው ግጥሙም ባያምር ምንም ቃና ቢያጣ ፣
እንደ A ኘላሶች ያለ አስተማሪ ከወዴት ሊመጣ።
A+ እንወዳቹሀለን 🙏🙏🙏
የሀይ school ትምርት አለ ብየ ሄጄ ፣
ሁለት unit አለቀ ያውም በ1 period ምንም ሳልፅፍ በጄ ።
ማብራራት መተንተን ከሌለው ማስረዳት፣
A+ን እንጂ አንፈልግም ሌክቸር ይሂዱ ወደቤት ።
ያው ግጥሙም ባያምር ምንም ቃና ቢያጣ ፣
እንደ A ኘላሶች ያለ አስተማሪ ከወዴት ሊመጣ።
A+ እንወዳቹሀለን 🙏🙏🙏
🔥10❤3👍3
Forwarded from Häብታመű
መማር ያስከብራል በሚባለው ተረት
አምሮዬ ታጥቦ አስኪሆን ወረቀት
ምሽጌ ገብቼ
አንገቴን ደፍቼ
ብለፋ ብለፋ logic በየት ይጠፋ
Fallacy's ፈልሶብኝ አጥለቅልቆኝ ሳለ
የ fallaciw ጌታ
እኔን ለማስረዳት dani ከተፍ አለ
በ ካምፓሱ ንጉስ be A+ ግቢ ምሽስጌን አረኩኝ
መልፋት ድሮ ቀረሽ ቀለል ባለ መንገድ examun አለፍኩኝ
እድሜ ላንተ ልበል ከ fresh ጀምሮ አብሮኝ ለነበረው
A+ አባቴ የመጨናነቄን ቀንበሩን ሰበረው
ሹክረን 😁
አምሮዬ ታጥቦ አስኪሆን ወረቀት
ምሽጌ ገብቼ
አንገቴን ደፍቼ
ብለፋ ብለፋ logic በየት ይጠፋ
Fallacy's ፈልሶብኝ አጥለቅልቆኝ ሳለ
የ fallaciw ጌታ
እኔን ለማስረዳት dani ከተፍ አለ
በ ካምፓሱ ንጉስ be A+ ግቢ ምሽስጌን አረኩኝ
መልፋት ድሮ ቀረሽ ቀለል ባለ መንገድ examun አለፍኩኝ
እድሜ ላንተ ልበል ከ fresh ጀምሮ አብሮኝ ለነበረው
A+ አባቴ የመጨናነቄን ቀንበሩን ሰበረው
ሹክረን 😁
👍17
Forwarded from No one
ኤፕላስ ገባሁ በሆዴ እያለኝ ቁርጠት
መምህሩ ሲናገር ይሰማኛል የዶሮ ጩኸት
ካልኩሌተሬ ጠፋብኝ በሂሳብ ትምህርት ሰዓት
መልሴን ሳገኝ ይሆናል እንደ ጦጣ ስሜት
ኤፕላስ ግን ደህና ነው ያስተምረኛል በሰከንዶች
ምናልባት እሆናለሁ አንድ ቀን የሮኬት ሳይንቲስት
መምህሩ ሲናገር ይሰማኛል የዶሮ ጩኸት
ካልኩሌተሬ ጠፋብኝ በሂሳብ ትምህርት ሰዓት
መልሴን ሳገኝ ይሆናል እንደ ጦጣ ስሜት
ኤፕላስ ግን ደህና ነው ያስተምረኛል በሰከንዶች
ምናልባት እሆናለሁ አንድ ቀን የሮኬት ሳይንቲስት
👍2🤩1
ሽልማቱን አድርሰናል።
A+ Tutorial ቻናል ላይ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ @Ucan_scorebot በኩል ማናገር ትችላላችሁ።
© A+ Tutorial Class.
A+ Tutorial ቻናል ላይ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ @Ucan_scorebot በኩል ማናገር ትችላላችሁ።
© A+ Tutorial Class.
❤5🔥1