A+ Tutorial Class Official
16.8K subscribers
122 photos
4 videos
47 files
9 links
Download Telegram
ሰላም እንዴት ናችሁ🤗

ከላይ እንደምታዩት Mathematics በፁፍ ለቀናል። የSocial Science Math እና የNatural Science Math Almost ተመሳሳይ ነው። ስለዚህ ጨምቀን ነው አንድ ላይ የምናስተምራችሁ። ከዚህም በተጨማሪ ደግሞ #Math እና #Physics በVideo የምትማሩበትን መንገድ እያመቻቸን ነው🙌

ስለዚህ በርቱ! ከስር ከስር አንብቡ😇ጥያቄ ሚሆንባችሁ ነገር ካለ አሳውቁን💃

©A+ Tutorial Class
🥰33👍17👏62
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
General #physics

📚 እስከ HD በሚደርስ የ ቪዲዮ Resolution ፤ ነገር ግን በዝቅተኛ MB❗️

📚 ቲቶርያሉ መሰጠት ጀምሯል ፤ ምዝገባው እንደቀጠለ ነው ፤ ከየግቢው የተውጣጡ በርካታ ተማሪዎች በመመዝገብም በመማርም ላይ ናቸው።

ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ👇

@Aplustutoriallbot

ክፍያ ከፍላችሁ ወደ መማሪያ ቻናሉ ያልገባችሁ ተማሪዎች ከታች በተቀመጠው ቦት ያመልክቱ👇

@Ucan_scorebot

© A+ Tutorial Class.
👍32👏102😢1