A+ Tutorial Class Official
16.8K subscribers
122 photos
4 videos
47 files
9 links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Logic_introduction.

📚 እስከ 4k በሚደርስ የ ቪዲዮ Resolution ፤ የፍሬሽማን ኮርስን ለመረዳት ግልፅ ና ምቹ የሆኑ ቲቶርያሎችን በ A+ Tutorial Class ያገኛሉ።

📚 ምዝገባው ዛሬም የቀጠለ ሲሆን ፤ ከሁሉም ግቢ የተውጣጡ በርካታ ተማሪዎች በመመዝገብ ላይ ናቸው። እርስዎም በመመዝገብ የፍሬሽማን ኮርስን በ A+ Tutorial ግልፅ በሆነ መንገድ በመማር ፥ ፍሬሽማን ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ይቀላቀሉ።

📚 ከቲቶርያሉ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ኮርስ ከግቢ ፈተናችሁ ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ከ 300 በላይ ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው ይቀርባሉ ፤ ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid Exam ና Final Exam ተብራርተው ይሰራሉ።

💥 የመጀመሪያው ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ይቀራሉ። ተመዝግባችሁ A+ Tutorial ን መቀላቀል የምትፈልጉ ፤ በዚህ ቦት ይመዝገቡ👇

      @Aplustutoriallbot

👨‍🏫 ክፍያ ከፍላችሁ ፤ ትምህርቱ ወደሚሰጥበት ቻናል ያልገባችሁ ልጆች በዚህ ቦት ያመልክቱ👇

     @Ucan_scorebot

ŠA+ Tutorial Class
👍54😢7❤5👏5😱2