A+ Tutorial Class Official
16.9K subscribers
120 photos
4 videos
47 files
9 links
Download Telegram
🎯ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ አመታት በስኬት ማስቆጠሩ የሚታወስ ነው። ከሶስት አመታት በላይ በውጤታማነት የዘለቀ የመጀመሪያውና ብቸኛው የሀገር ውስጥ የኦንላይን ቲቶሪያል ድርጅት ነው። A+ Tutorial Class!

🙌ከላይ እንደምትመለከቱት በተለያዩ ግቢዎች አሻራውን አኑሯል። ከላይ የምትመለከቱት የአምና ተማሪዎች በትምህርታቸው ልቀው እንዲገኙ የተደረገ ማስታወቂያ ነው። A+ ምህዳሩን አስፍቶ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆች ጋር በአጋርነት መስራቱን ይቀጥላል።

📌የስኬትዎን መንገድ ያቅልሉ። በየትኛውም ቦታ በየትኛውም ጊዜ ያገኛሉ!

ለመመዝገብ👉 @Aplustutoriallbot

ለጥያቄና አስተያየት👉 @Ucan_Scorebot

#Share #Join #Register
@Aplustutorialofficial

ŠA+ Tutorial Class
👍54❤9🤯6👏3