A+ Tutorial Class Official
16.8K subscribers
121 photos
4 videos
47 files
9 links
Download Telegram
4) False... በ utilitarianism አስተምህሮ መሰረት ፥ አንድ ድርጊት ትክክል(morally right) ነው የሚባለው ፥ የድርጊቱ ውጤት ለአብዛሀኛው ሰው ጥቅም የሚሰጥ ከሆነ ነው። The greatest good for the greatest number ነው። ጥያቄው ላይ የሚለው ግን የድርጊቱ ውጤት ለ ድርጊቱ ባለቤት(doer of the action) ጥቅም የሚሰጥ ከሆነ ነው ይላል። The greatest good for the greatest number ነው እንጂ the greatest good for the doer አይደለም።

5) False... ጥያቄው የሚለው ፥ አንድ ሰው የሞራል እሴቶችን ና መመሪያዎችን እስካወቀ ድረስ ፥ ያ ሰው Virtuous person(መልካም ምግባር ያለው ሰው) መሆን ይችላል። የሞራል እሴቶች ና መመሪያዎች ማለት አትስረቅ ፥ አትዋሽ ፥ አትግደል ወዘተ ናቸው። አንድ ሰው virtuous ነው ወይም አይደለም ብለን የምንገመግመው በ virtue ethics መሰረት ነው። እንዴ virtue ethics አስተምህሮ መሰረት አንድ ሰው virtuous(መልካም ሰው) ነው የሚባለው ፥ morality ስላወቀ ሳይሆን ፥ Habit(ጥሩ ልምምድን) ን ሲያጎለብት ነው። ስለዚህ መልካም ምግባር የሚመጣው በ Practice በ Habit ነው እንጂ moral value ን በማወቅ አንደለም።
6) True
7) True
8) True
👍162
📌 Part II : Matching

1) B (Augustin advocates Divine Command Theory)
2) G (David Ross advocates Prima Facie duty)
3) E ( stuart mill advocates Rule utilitarianism)
4) D ( Bentham advocates act utilitarianism)
5) C ( Kant advocates Universality principle)
6) F ( samuel pufendorf elborates Human beings duties.)
7) A( Aristotle advocates virtue ethics - የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልካም ነው)

🙌ሁሉንም ቲቶርያሉ ላይ ዳሰንዋል።

📌 Part III : Choice.

1) B... ፅንፈኝነት(extremism) ን ለተማሪዎች ማስተማር የ Civics ትምህርት አላማ ና ተግባር አይደለም።
2) C... ምርጫ C morality ነው።
3) B... ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል ፥ 😁የአምቡላንሱን ምሳሌ አስታውሳችሁ?
4) C... ከ William David Ross ሰባት duty ዎች መካከል አንዱ duties of fidelity ነው። duty of fidelity ማለት የገባንውን ቃል ኪዳን የመጠበቅ ግዴታ ና ያለ መዋሻት ግዴታ ነው። ስለዚህ ታማኝነትን ሀቀኛ መሆንን የሚገልፀው ይህ duty ነው።
5) A...በ teleology አስተምህሮ መሰረት ፥ እንዲሁ በተፈጥሮ በልማድ በደንብ በመመሪያ በደመ-ነፍስ(intrinsically) ድርጊቶች ን moral ወይም immoral ማለት አንችልም። የድርጊቱን ውጤት(result, consequence, goal) በማዬት ነው moral or immoral ማለት የሚቻለው። ስለዚህ ምርጫ B,C,D ትክክል ናቸው።
6) C... ግልፅ ነው ቲቶርያሉ ላይም አለ ፥ የብዙሀኑ ደህንነት ፥ የብዙሀኑ ጥቅም ፥ የማህበረሰቡ የተሻለ መሆን ላይ ትኩረት ቅድሚያ የሚሰጠው utilitarianism ነው። The greatest good for the greatest number ማለት ነው።
7) D ... Ethical Egoism አስተምህሮው ቅድሚያ ለራስህ ስጥ ነው ፤ ይህ ሲሆን ሌሎችን ባከበረና ባልጎዳ መልኩ ነው ይላል። ቅድሚያ ለራስህ ዋጋ ስጥ ሲል ፤ ሌሎችን እየጎዳህ ራስህን ጥቀም ማለቱ አይደለም። Ethical egoism ን ቲቶርያሉ ላይ በስፋት ተምረንዋል ቲቶርያሉን ተመልከቱት።
8) D ... deontological ethics ስለ ውጤት(outcome) አያወራም ፥ አያሳስበውም። ምርጫ D የሚለው ፥ ህግ ን ደንብን በማክበር ጥሩ ጥቅም የሚሰጥ ድርጊትን ማድረግ ነው የሚለው። ስለዚህ Rule(ህግ ደንብ) + ጥሩ ጥቅም(utilitarianism) ማለት ነው። Rule utilitarianism የ stuart mill teleological Ethics ነው። ስለዚህ ምርጫ D deontological Ethics መሆን አይችልም። ምርጫ A ትክክል ነው ምክንያቱም በ deontology አስተምህሮ መሰረት ፥ ህግ ን ደንብን መመሪያን(moral rules) መሰረት በማድረግ ነው ድርጊቶችን ማድረግ ያለብን የሚል አስተምህሮ አለው። ምርጫ B Rights theory ብለን የተማርነው ነው ፥ ምርጫ C Kant's Categorical Imperative Theory ብለን የተማርነው ነው። Rights Theory ና Kant's Categorical theory ደግሞ የ deontological ethics አይነቶች ናቸው።
9) D... Altruism ማለት ከራስ ይልቅ ለሌሎች ማሰብ ፥ ከራስ ይልቅ ለሌሎች ማድረግ ማለት ነው። ምርጫ C ለምን አልሆነም? doing something neutral for others ማለት ለሌሎች ምንም(neutral) አለማድረግ ማለት ነው ፥ neutral የሚለው ቃል ያፈርሰዋል።

📌 Part IV : Case Questions👏🥰

10) D... አንድ ድርጊት ትክክል ነው የሚባለው ለራስ ጥቅም ከሰጠ ነው የሚል አስተምህሮ የ Ethical egoism ነው[Mr.Solomon የተናገረው] ፥ ከራስ ይልቅ ለሌሎች መኖር የሚል አስተምህሮ የ Altruism ነው[Mr.Omad የተናገረው።]
11) B... አንድ ድርጊት ትክክል ነው የሚባለው ለአብዛሀኛው ሰው(gratest number) ጥቅም ደስታ የሚሰጥ ከሆነ ነው የሚል አስተምህሮ የ utilitarianism ነው[Mr.Leta የተናገረው]
12) C... Miserliness(ስግብግብነት) የ መልካም ሰው(virtue person) መገለጫ ባህሪ አይደለም።
13) B... reciprocity norm ማለት ሰዎች የሆነ ነገር ሲያደርጉልን ፥ በምላሹ እኛም ለነሱ ማድረግ ማለት ነው።
14) A... ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል የ kant አስተምህሮ መሰረቱ፤ good will(መልካም ፈቃድ) ነው። አንድ ድርጊት ትክክል(right) ነው የሚባለው በድርጊቱ ላይ መልካም ፈቃድ(good will) ካለን ብቻ ነው። ለምሳሌ ለተራበ ሰው ምግብ ብትሰጥ ፤ ደስ እያለህ ካልሆነ የሰጠኸው ፥ በመስጠትህ ላይ ጥሩ ፈቃደኝነት ከሌለህ መስጠትህ ትክክል አይደለም፤ ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል ማዬት ትችላላችሁ።
15) C

🙌ቀላል ነው ፤ Almost ተምረናቸዋል። ሳትፈሩ በልበ-ሙሉነት ገብታችሁ መስራት ነው። መልካም የ ሚድ ፈተና ከ civics የ A+ Tutorial አስተማሪ።

© A+ Tutorial Class.
👍757😱4
applied1_bagashaw_maltot-1.pdf
105.3 MB
📚Applied Math I - Begashaw

📑ለግቢ የApplied Math ኮርስ ተማሪዎች በጣም ወሳኝ የሆነ አጋዥ መፅሐፍ ነው። አብዛኛውን ጊዜ ፈተና የሚወጣበት እንዲሁም Conceptኦችን በደንብ ግልፅ አድርጎ የሚያብራራ ነው።

Your Success is guaranteed with A+!
©A+ Tutorial Class
Anton_H_,_Rorres_C_Elementary_linear_algebra_with_appli_1_2.pdf
19.1 MB
📚Applied Math Course ለሚወስዱ እንዲሁም ለሌሎች በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው፥ ነገሮችን በዝርዝር የሚያብራራ፥ ብዙ ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው (የመጨረሻዎቹ ገፅ) የያዘ መፅሐፍ ነው።

📌እንደ "Begashaw" ያለ (ምናልባት ከዚያም በላይ የሆነ) ጥሩ መፅሐፍ ስለሆኑ እንደ አጋዥ መፅሐፍ ብትጠቀሙት በጣም ይጠቅማችኋል።

©A+ Tutorial Class
👍476😢3
Communicative English 2 Teachers Guide .pdf
625.8 KB
📌 Communicative English Skill II.

📚 Teachers Guide.

👉 ከዚ በፊት " Fundamentals of English Grammar Longman "
Module ሲፃፍ እንደ Reference ጥቅም ላይ የዋለ መፅሀፍ እንደለቀቅን ይታወሳል ።

©A+ Tutorial class
azar_betty_schrampfer_fundamentals_of_english_grammar_with_a.pdf
27.5 MB
📚 Fundamentals of English Grammar Longman.

📚 በተለይ የግቢ መምህራኖች ይጠቀሙበታል።

📚 Communicative English Skill II ሞጁል ሲዘጋጅ እንደ ማጣቀሻነት የተወሰደ መፅሀፍ ነው። እንዴ Teacher Guide ም ሁኖ ያገለግላል።

© A+ Tutorial Class.
👍9117👏9😱5
Forwarded from .....
I wish to extend my heartfelt thanks to Dani and the entire A+ community for their unwavering support. I have triumphantly completed my freshman course at Hawassa University! 🙏🎓
👏61👍21🥰8
Forwarded from Helary Helu
Wedoche betam አመሠግናለሁ እንደናንተ አይነት አስተማሪ አግኝቼ በመማሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርማችሁ ነገር 2nd lay አንድ video አላየሁም ግን ስኬታችን በእናንተ ተጠብቆ💪💪 ሁሉንም A መስራት ችያለሁ
በርቱ እወዳቸዋለሁ 🙏🙏
👏56👍321
Forwarded from Tame
I joined this amazing channel seven months ago, and it has greatly helped me with all my subjects. Your tutorials and videos have been invaluable in my learning process. Special thanks to Dani, the best teacher I’ve ever had. With your support, I’m now becoming a second-year medical student and have achieved a GPA of 3.92. I owe much of my success to your guidance and dedication. Thank you so much for everything!
👍5623😢10
Forwarded from Nuham
Hi dani nuhamin ebalalew freshman lay bxam redtachugnal ds bml mnged nw mtabrarut dgmo bxam funny nachu mtwesdut msale 👌👌👌😌 enem 3.5 bemamxat mflgewun dep't mltm software engineering magegnet cheyalew geta bxam abzto ybarkachu🥰🥰🥰 ena guawadegnaye dgmo 2016 remedial nbrch alfalech ye freshman tmhrt registration mch new mjemrew???
👍96😢1810🔥10😱4🥰1
Forwarded from 𝙠𝙞𝙣𝙜'𝙨𝙢𝙖𝙣 🇪🇭
አድናን ነዚፍ እባላለሁ A+soch በጣም ነው ማመሰግነው ሁላችሁን በጣም Detail የሆነውን ትምህርት በቀላሉ እኛ በሚገባን መልኩ እያቀረባችሁ አስተምራችዋል በተጨማሪም የምፈልገውን Dep. እንድገባ ምከንያት ሆናችዋል ,ለዚ ደግሞ ትልቅ ምስጋና ይገባችዋል
በአላህ ስም በጣም አመሰግናችዋለሁ☺️☺️🙏🙏🙏🙏
👍23😱2🙏2
Forwarded from Ferha
19👍13
Forwarded from Ferha
👍322
Forwarded from Rosé🌹
Hey! I have heard a lot about this channel and I joined the channel when I was Grade 11. And I have seen you guys progress ever since then and I really couldn't wait to be a member of this beautiful family. I'm grade 12 now. And ESSLCE results are out and I'm eagerly waiting to be your family💞

I was wondering about the money. How much do I have to pay? And how do I do that?
👏24👍22😢92
Forwarded from 🧭ît's mÉ
Betaam thanks yanten tutorial tatakime jimma University lay arif GPA sariche tasaktolignal
Med neber ahun Alhamdulillah gabichalew
👍52👏8😱2🔥1
📚 የዩኒቨርሲቲ ምደባ እስካሁን ይፋ አልተደረግም ፥ በዚህም ምክንያት ምዝገባ ለመጀመር አስቸጋሪ ሁኗል።

A+ Tutorial Class ምዝገባ መቼ ይጀምር

👨‍🏫👩‍🏫 Comment Section ውስጥ ሀሳባችሁን መስጠት ትችላላችሁ።

ለ 2017 ፍሬሽማን ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን የ A+ Tutorial ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል Share ያድርጉላቸው👇

@Aplustutorialofficial

© A+ Tutorial Class.
👍5110🔥1😱1🎉1
Forwarded from ☺😊😀😁😂😂
Hi A Plusoch Hayat ebalalw sle enante lememsker ena thank you malet efelgalw AASTU wst tru GPA aginche ymflgewn department software engineering endgba slagzachugn btam amsgnalw bertu lelochnm wedemiflgut department join endiyadrgu magzachun ketlu enamsegnaln!!!
👍41👏6😱31
📚 ለ 2017 ፍሬሾች ምዝገባ ዛሬ ጧት 3 ሰአት ይጀምራል ፤ በዚህ ቻናል ላይ መመዝገቢያ ቦቱ ይለቀቃል።

📌 Join and Share 👇👇

@Aplustutorialofficial

© A+ Tutorial Class.
👏23👍6🤩2
Forwarded from Mercy
A+soch ye ewnet betam new mameseginachuh 2016 huletunm semester enanten sketatel neber yemr class mgebaw le attendance bcha new! betam tleyalachu tebareku geta abzto yibarkachuh ke egziabher betach benante egeza Tru wtet amtchalehu. spacial thanks for Dani🙏
👏28👍84
Forwarded from soliana
A+soch yemr betam new mameseginachhu andegnoch nachhu gizeyachhun meswaet adrgachhu yann hulu sleredachhun ameseginalew enem kefetari betach kenante gar bemehon yemfelgewn department aggnichalew thank you so much bertu lemimetaw twuld tasfelgalachhu!
👏243👍3